25 አመት ሙሉ እጆቻችሁን በህዝብ ደም ስታጠቡ ከርማችሁ፣ ከምስኪኑ ህዝብ ጉሮሮ በተነጠቀ ሃብት ተንደላቃችሁ ስትኖሩ ከርማችሁ፣ ህዝብ ብሶት ባሰማ ቁጥር ተሃድሶ አድርገናል አቅጣጫ አስቀምጠናል መስመራችንን አስተካክለናል ገለመሌ እያላቸው ስታወናብዱ ኖራችሁ።
ይህ ወጣት #ተመስገን ይባላል።
ሰወ በላው #አጋዚ #ዳንግላ ላይ በጥይት መቶ ከገደለው በዋላ ሚያነሳ ሲጠፉ #አምን ወንዝ አካባቢ ወደ #ጫካ ጥለዋቸው ከተገኙት አስከሬኖች ውስጥ አንዱ ነው።
ግድያ የተፈፀመባቸው በ23 ሲሆን አስከሬናቸው የተገኘው በ3ኛ ቀኑ በ25 አርብ ዕለት ነው።
በርካታ የአማራ ወጣቶች ለአመታት ይህ ግፍ ሲፈፀምባቸው ኑረዋል።አሁን መፍትሄው ህወሃትን ማስወገድ እንጅ ማደስ በፍፁም ሊሆን አይችልም።
የህወሀት አገዛዝ ይበቃል
ደሞ እንዲህ ህዝቡን የጨፈጨፉ ትግሬ ተሰደደ ብለው ሲጮሁ አያበሽቁም