ዕለተ ቅዳሜ የወጡ በርካታ የዝውውር – የማራኪ ስፖርት

ሳተናው
By ሳተናው April 15, 2017 06:58

እንዲሁም ሌሎች የእግርኩዋስ ዜናዎች በማረ አቀራረብ ከታማኝ ምንጮች ይዘን ቀርበናል:: ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ምንም ዜና እንዳያመልጣችሁ ላይክ ማድረግ እንዳይረሱ
:
እንኩዋን አደረሳችሁ
ተከታታዮቻችን
:
¤የማንችስተርዩናይትዱ አለቃ ሁለት
አጥቂዎችን ሮሚዮ ሉካኮን እና አንቶኒዮ
ግሬዝማን ለማዘዋወር £160 million
አዘጋጅቱዋል the sun ዘግቡዋል::ጆሴ ተስፍ
አድርጉዋል ዛላታን ኢብራሂምኦቪች
የሚቀጥለውን ሲዝን ከዩናይትድ ጋር
በኦልትራፎርድ እንደሚቆይ እና ቀያይ ሴጣኖቹ ተዘጋጅተዋል ህይወትን ከሮኒ ቡኃላ::
:
¤የቶተንሀሙ ዋና መልማይ ስቴቨን hitchen ዶርትመንድ ዕሮብ ዕለት ሞናኮ ባስተናገዱበት በቻምፕዮን ሊግ ጫወታ አሜርካዊውን ታዳጊ አማካይ ክርስቲያን ፑሊሲችን ተመልክቶታል::ሊቨርፑልም ከተጫዋቹ ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም ስሙ መነሳቱ አይዘነጋም ነገር ግን ተጫዋቹ እስከ 2020 የሚያቆይ ኮንትራትከ ዶርትመንት ጋር አለው:: (daily mail)
:
¤ማንችስተር ዩናይትድ ዘግይቶም ቢሆን
የሬያልማድሪዱ አጥቂ አልቫሮ ሞራታ ፈላጊ
ሆኖ ብቅ ብሉዋል ያለው ደግሞ የጣልያኑ
calciomarcato ነው::ቼልሲ ከዚህ ቀደም
ይህን የቀድሞ የጁቬንቱስ አጥቂ ይፈልጉታል
ነበር ነገር ግን አሁን የኤቨርተኑን አጥቂ
ሮሚዮ ሉካኮ የመጀመሪያ ኢላማቸው
አድርገውታል::በሳንቲያጎ በርናበው በቂ
የመሰለፍ ዕድል እየሰጠው ያልሆነው
ስፓንያርዳዊውን ኮከብ ማንችስተር ዩናይትድ
ለማዘዋወር ጠንኮሮ አቇም ላይ ይገኛል::
:
¤አትሌቲኮ ማድሪድ የቼልሲውን አማካይ ሴስክ ፍብሪጋስን የክረምቱ ቀዳሚ ኢላማቸው ሆኑዋል:: (eurosport)
:
¤ሊቨርፑል £50 million የተገመተውን
ተከላካይ ቨርጂል ቫንዳይክን የክረምቱ ቀዳሚ
የዝውውር ኢላማቸው ሆኖአል ጀርገን ክሎፕ የ 22 አመቱን የ RB LEIPZING የተከላካይ
አማካይ ናቢ ኬታንም ማስፈረም ይፈልጋሉ::
(sun)
:
¤ኤቨርተን የዝውውር ሪከርዳቸውን በመስበር
የሬያል ሶሲዳዱን አጥቂ ዊልያም ጆሴን
ለማስፈረም ተቃርበዋል:: (mail)
:
¤አርሰናል የሻልካውን የ 22 አመት የግራ
መስመር ተከላካይ sead ኮላሲኒችን በነፃ
ዝውውር ለማዘዋወር ከጫፍ ደርሰዋል
እንደውም አንዳንድ ሪፖርቶች እንደሚገልፁት ከሆነ ተጫዋቹ ከአርሰናል ቅድመ ኮንትራትተፈራርሙዋል እያሉ ነው:: ቼልሲም ይህን ተጫዋች ማስፈረም ይፈልጉ ነበር:: (mail)
:
¤የማንችስተር ዩናይትዱ አለቃ ጆሴ ሞሪኒዮ
ዴቪድ ዴህያ ማድሪድን የሚቀላቀል ከሆነ
በምላሹ ጀርመናዊውን አማካይ ቶኒ ክሩስን
ይፈልጋሉ:: (don balon)
:
¤ኢንተር ሚላን የአርሰናል የማድሪድ እና የሲቲ ኢላማ የሆነውን የሞናኮውን ባለተሰጦ አጥቂ ኬለን ምባፔን በክረምት ለማስፈረም £60 million አዘጋጅቱዋል:: (talk sport)
:
¤የማንችስተር ዩናይትድ ኢላማ የነበረው
የናፖሊው የ 29 አመቱ ቤልጄማዊ
ኢንተርናሽናል አጥቂ ድረስ መርተን ወደ
ጣልያኑ ኢንተር ሚላን በክረምት ለመዘዋወር
ከጫፍ ደርሱዋል:: (star)
:
¤ሊቨርፑል እና ማንችስተርዩናይትድ የአትሌቲኮ ማድሪዱን ተከላካይ ጆሴ ጊሚኔዝን በክረምት የማስፈረም ፍላጎት አላቸው:: (don balon)
:
¤የዛላታን ኢብራሂምኦቪች ወኪል ራዮ ሚኖላ እንደተናገረው ዛላታን በዩናይትድ ይቆያል በሚቀጥለው አመት በቻምፕዮን ሊግ ተሳታፊ ከሆኑ:: (sun)
:
¤ማንችስተር ሲቲ በጠንካራው እየተጉዋዘ ነው የሞናኮውን ፈረንሳያዊ ኢንተርናሽናል አጥቂ ኬለን ምባፔን ለማስፈረም ነገር ግን ሌላ በጥብቅ ሲከታተሉት የነበረው የአትላንታው አማካይ ፍራንክ ኬሲን እንደማያስፈርሙት አውቀዋል:: (mirror)
:
¤ቼልሲ የቶሪኖውን አጥቂ አንድሬ ቤሎቲን
ለማዘዋወር £55 million የመክፈል ፍላጎት
አላቸው ነገር ግን የተጫዋቹ ውል ማፍረሻ
£85 million ነው:: (sun)
:
¤ባርሴሎና ህይወትን ያለ ኔማር ለመቀጠል
አቅደዋል ተጫዋቹ በክረምቱ ወደ ዩናይትድ
ሚቀላቀል ከሆነ:: (sun)
:
¤ጋሬዝ ቤል ሌላ ጫወታ አቀጣጣይ አማካይ
እንዲመጣ አይፈልግም ሉካሞ ድሪች
እያለ::በነገራችን ላይ ሉካ ሙድሪች የቤል
ምርጥ ጉዋደኛ ነው:: (express)
:
¤ጆኸርት በቶሪኖ የመቆየት ፍላጎት አለው ነገር ግን የጣልያኑ ክለብ ይህን የማድረግ አቅም እንደሌለው አሰልጣኙ ሲኒሲ ሀሎቪች
ገልፁዋል:: (mirror)
:
¤ሬያል ማድሪድ ሀዛርድን ለማዘዋወር እያደረገ ያለው ጥረት በክርስቲያኖ ሮናልዶ ተቀባይነትን አላገኘም:: (express)
:
¤ባርሴሎና የቀድሞ የብራይተን እና
የዋትፎርድ አለቃ የነበረውን ኦስካር ጋርሺያን
የሊውስ ኢኔርኬ ተተኪ ማድረግ ይፈልጋሉ::
(sun)
:
¤የኤቨርተኑ አለቃ ሮናልድ ኩማን ፍንጭ
ሰተዋል በክረምቱ የዝውውር መስኮት የባንክ
ካዝናቸውን በመስበር እንግሊዛዊውን ተከላካይ ማይክል ኪን እንደሚያስፈርሙ:: (mirror)
PREPARED BY:- SAMSON_SILESHI

 

የስፔን የጨዋታ መርሃግብር በ ኢትዮጵያ ሰሀት አቆጣጠር
አርብ ቢልባኦ 3 :45 ላስፓልማስ
ቅዳሜ ዲፓርቲቮ 8 :00 ማላጋ
ቅዳሜ ስፓርቲንግ ሂ 11:15 ሪ.ማድሪድ
ቅዳሜ አት ማድሪድ 1:30 ኦሳሱና
ቅዳሜ ባርሴሎና 3:45 ሶሴዳድ
እሁድ ሌጋንስ 7:00 ስፓኞል
እሁድ ቫሌንሺያ 11:15 ሲቪያ
እሁድ ሪያል ቤትስ 1:30 አይባር
እሁድ ግራናዳ 3:45 ሴልታቪጎ
ሰኞ አላቬስ 3 :45 ቪላሪያል

★ ቡድን ነጥብ
1 ሪያል ማድሪድ 72
2 ባርሴሎና 69
3 አትሌቲኮ ማድሪድ 62
4 ሲቪያ 61
5 ቪላሪያል 54
6 ሶሴዳድ 52
7 አይባር 50
8 ቢልባኦ 50
9 ስፓኞል 46
10 ሴልታ ደ ቪጎ 41
11 ዲፖርቲቮ አላቬስ 40
12 ቫሌንሺያ 39
13 ላስ ፓልማስ 38
14 ማላጋ 33
15 ሪያል ቤቲስ 31
16 ዲፓርቲቮ ላ ካሮኛ 28
17 ለጋንስ 27
18 ስፖርቲንግ ሂሆን 22
19 ግራናዳ 20
20 ኦሳሱና 17
.
.
✍ የኢትዮጵያ ፕርሜርሊግ የጨዋታ መርሃግብር በ ኢትዮጵያ ሰሀት አቆጣጠር

ሀሙስ ኤሌትሪክ 0 -1 ፋሲል
ሀሙስ ባንክ 0-0 ደደቢት
ሀሙስ አርባምንጭ 0 – 1 ድሬደዋ
ሀሙስ ሀዋሳ 3- 2 ሲዳማ
ሀሙስ ጅማ አ ቡ 1- 1 አዳማ
ሀሙስ ወልዲያ 1-0 ወላይታ
አርብ አ/አ ከተማ 10 :00 ሀዋሳ ከተ
ቅዳሜ ቅ/ጊዮርጊስ 10 : 00 ኢ ቡና
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ክለብ ጨዋታ ነጥብ
1 ደደቢት 40
2 ቅ/ጊዮርጊስ 39
3 ሲዳማ 39
4 አዳማ ከነማ 36
5 ኢት ቡና 35
6 ፋሲል ከተማ 35
7 ሀዋሳ 31
8 ወልዲያ 30
9 አ ምንጭ 29
10 ድሬደዋ 28
11 ኤሌትሪክ 27
12 ጅማ አ ቡና 24
13 መከላከያ 24
14 ወላይታ ድቻ 23
15 ኢት ንግድ ባንክ 20
16 አ/አ ከተማ 16
.
.
✍ የ እንግሊዝ ፕርሜርሊግ የጨዋታ መርሃግብር በ ኢትዮጵያ ሰሀት አቆጣጠር

ቅዳሜ ቶተንሃም 08 : 30 ቦርንማውዝ
ቅዳሜ ዋትፎርድ 11 : 00 ስዋንሲ
ቅዳሜ ሰንዳርላንድ 11 : 00 ዌስት ሃም
ቅዳሜ ስቶክ ሲቲ 11 : 00 ኸል ሲቲ
ቅዳሜ ኤቨርተን 11 : 00 በርንሌይ
ቅዳሜ ክ.ፓላስ 11 : 00 ሌስተር ሲቲ
ቅዳሜ ሳውዛምፕተን 01 : 30 ማን.ሲቲ
እሁድ ዌስት ብሮም 09 : 30 ሊቨርፑል
እሁድ ማን.ዩናይትድ 12 : 00 ቼልሲ
ሰኞ ሚድልስቦሮ 04 : 00 አርሰናል

ክለብ ነጥብ
1 ቼልሲ 75
2 ቶተንሃም ሆትስፐርስ 68
3 ሊቨርፑል 63
4 ማንችስተር ሲቲ 61
5 ማንችስተር ዩናይትድ 57
6 አርሰናል 54
7 ኤቨርተን 54
8 ዌስት ብሮምዊች አልቢዮን 44
9 ሳውዛምፕተን 40
10 ዋትፎርድ 37
11 ሌስተር ሲቲ 36
12 በርንሌይ 36
13 ስቶክ ሲቲ 36
14 ዌስት ሃም ዩናይትድ 36
15 ቦርንማውዝ 35
16 ክሪስታል ፓላስ 34
17 ኸል ሲቲ 30
18 ስዋንሲ ሲቲ 28
19 ሚድልስብሮ 24
20 ሰንደርላንድ 20
.
.
✍ የጣሊያን ሴሪያ የጨዋታ መርሃግብር በ ኢትዮጵያ ሰሀት አቆጣጠር

ቅዳሜ ኢንተር 07 : 30 ኤሲ ሚላን
ቅዳሜ ጀኖዋ 10 : 00 ላዚዮ
ቅዳሜ ፔስካራ 10 : 00 ጁቬንቱስ
ቅዳሜ ፊዮረንቲና 10 : 00 ኢምፖሊ
ቅዳሜ ቶሪኖ 10 : 00 ክሮቶኔ
ቅዳሜ ካግሊያሪ 10 : 00 ሼቮ
ቅዳሜ ፓሌርሞ 10 : 00 ቦሎኛ
ቅዳሜ ሮማ 10 : 00 አትላንታ
ቅዳሜ ሳሱሎ 01 : 00 ሳምፕዶሪያ
ቅዳሜ ናፖሊ 03 : 45 ዩዴኔዜ
የደረጃ ሰንጠረዥ
# ክለብ ነጥብ
1 ጁቬንቱስ 77
2 ሮማ 71
3 ናፖሊ 67
4 ላዚዮ 60
5 አትላንታ 59
6 ሚላን 57
7 ኢንተር 55
8 ፊዮረንቲና 52
9 ሳምፕዶሪያ 45
10 ቶሪኖ 44
11 ዩዲኔዚ 40
12 ሼቮ 38
13 ካግሊያሪ 35
14 ቦሎኛ 34
15 ሳሱሎ 32
16 ጀኖዋ 29
17 ኢምፖሊ 23
18 ክሮቶኔ 20
19 ፓሌርሞ 15
20 ፔስካራ 14

ምንጭ :- Total sport trake & Ethio_Manchester unitrd

Image may contain: 11 people, outdoor
Image may contain: 5 people, outdoor
Image may contain: 4 people, people playing sports and outdoor
ሳተናው
By ሳተናው April 15, 2017 06:58
Write a comment

No Comments

No Comments Yet!

Let me tell You a sad story ! There are no comments yet, but You can be first one to comment this article.

Write a comment
View comments

Write a comment

Your e-mail address will not be published.
Required fields are marked*

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives