ዕለተ እሁድ የወጡ በርካታ የዝውውር – ማራኪ ስፖርት

ሳተናው
By ሳተናው April 16, 2017 09:48

እንዲሁም ሌሎች የእግርኩዋስ ዜናዎች በማረ አቀራረብ ከታማኝ ምንጮች ይዘን ቀርበናል:: ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ምንም ዜና እንዳያመልጣችሁ ላይክ ማድረግ እንዳይረሱ:
እንኩዋን አደረሳችሁ የማራኪ SPORT
ተከታታዮቻችን
¤ማንችስተር ዩናይትድ ዛላታን
ለኢብራሂምኦቪች በአመታዊ ክፍያ £20
million ሊያቀርቡለት ነው ለቀጣዩ ሲዝን
በዩናይትድ እንዲቆይ:: (mirror)
:
¤አርሰናል የፖርቶውን አጥቂ ያሲን ቢራሂኒን
እና የሻልካውን ኩዋስ አቀጣጣይ ማክስ ማየርን የቺሊያዊው አጥቂ አሌክሲስ ሳንቼዝ እና የሚሱት ኦዚል ተተኪ ለማድረግ አስበዋል
በክረምቱ የሚለቁ ከሆነ :: (the sun)
:
¤ማንችስተር ዩናይትድ እንደ ዕቅድ የአትሌቲኮ ማድሪዶቹን የ 26 አመቱን ፈረንሳያዊ ኢንተርናሽናል አጥቂ አንቶኒዮ ግሬዝማን እና የ 24 አመቱን ግብ ጠባቂውን ጃን ኦብላክን በክረምት ለማዘዋወር £125 million ለማውጣት አስበዋል:: (star)
:
¤የዩናይትዱ አለቃ ጆሴ ሞሪኒዮ እንደ ዕቅድ
በተጨማሪ የ 23 አመቱን የኤቨርተን አማካይ ሮዝ ባርክሌንም ለማስፈረም እያጤኑ ነው:: (star)
:
¤ሞሪኒዮ ተዘጋጅቱዋል ህይወትን ካለ 35
አመቱ አጥቂ ዛላታን ኢብራሂምኦቪች ውጪ
ለመቀጠል በክረምት ወይም በሚቀጥለው
ሲዝን የ 23 አመቱን የኤቨርተኑን አጥቂ
ሮሚዮ ሉካኮን እንደ አማራጭ ሊያጤኑበት
ነው:: (manchster evening news)
:
¤ዋትፎርድ የቀድሞ የሌስተር አለቃ የነበሩትን ክላውዲዮ ራኒሪን በሚቀጥለው ሲዝን ዋልተር ማዛሪን በማሰናበት እሳቸውን ሊተኩ አስበዋል:: (express)
:
¤ቶተንሀም የ 21 አመቱን አማካያቸውን ዴል አሊን አዲስ ውል ለማስፈረም ሊያቀርቡለት ነው የማድሪድን ፍላጎት ለመግታት:: (mirror)
:
¤ቼልሲ እየተዘጋጀ ነው በሲዝኑ መጨረሻ የ
28 አመቱን ዲያጎ ኮስታን ወደ ቻይና በመላክ
የሬያል ማድሪዱን አልቫሮ ሞራታን መተካት
ይፈልጋሉ:: (express)
:
¤ዌስትሀም ቤልጄማዊውን የ 19 አመት
አጥቂ ሄኔሪ ኦኒውኩርን ከቤልጄሙ ክለብ
ኡፓን ለማስፈረም አስበዋል:: (mail)
:
¤ኦኒውኩርን እንደተናገረው ወደ እስኮትላንዱ
ሻምፕዮን ሴልቲክ እንደሚሄድ ፍንጭ
ሰቱዋል:: (sun)
:
¤የአርሰናል የ 20 አመት ተከላካይ ስቴቨን
ኦኮነር ከሄደበት የውሰት ውል ቆይታ ቡኃላ
ዳግም ወደ ፍላይ ኤሜሬት ሊመለስ ነው::
(metro)
.
¤ኤደን ሀዛርድ እንደተናገረው የቼልሲው አጥቂ ሚቺ ባቱሺያ ሌላ ክለብ ቢፈልግ ጥሩ ነው የመጫወቻ ግዜ ለማግኘት ያለዛ
አይጨምርም ብሉዋል:: (metro)
:
¤ኢንተር ሚላን እንደ ዕቅድ ሶስቱን የሞናኮ
ቁልፍ ተጫዋችን በዚህ ክረምት የ 18
አመቱን አጥቂ ኬለን ምባፔን የ22 አመቱን
አማካዩን በርናንዶ ሲልቫን እና አሰልጣኙን
ሌናርዶ ጃርዲምን ማስፈረም ይፈልጋሉ::
(transfer market web)
:
¤የሬያል ማድሪዱ የ 24 አመት አማካይ ኢስኮ
በበርናበው መቆየት እንደሚፈልግ ተናግሩዋል:: (as)
:
¤ FIFI ተዘጋጅቱዋል የ 29 አመቱን
አርጀንቲናዊ ኮከብ ሊዮናል አንድሬስ ሜሲ የ4
ጫወታ እገዳ ውስጥ ግማሹን የጨረሰ
ቢሆንም የቀሩትን የጫወታ እገዳ ሊያነሳለት
ይችላል:: (as)
:
¤የሊቨርፑል እና የአርሰናል ኢላማ የሆነው የ
25 አመቱ የናፖሊ አማካይ ሎሬንዞ ኢንሴኜ
ለናፖሊ እስከ 2022 የሚያቆየውን አዲስ
ኮንትራት ሊፈራረም ነው:: (II mattino)
:
¤በርንስማውዝ ክሪስታል ፓላስ ስቶክ ሲቲ እና
አስቶንቪላ ሁሉም በፈረንሳይ ሊግ 2 ለአሚነስ የሚጫወተውን አማካይ ጉሶር ፎፍናን ለማዘዋወር ይፈልጋሉ:: (mail)
:
¤ዌስትሀም እና ኤቨርተን የሲቲውን አንበልቪቨሰንት ካምፓኒን ማስፈረም ይፈልጋሉ::
(mirror)
:
¤ማንችስተር ሲቲ ፓውሎ ዲያባላን በ 2015
የማስፈረም ዕድል አጊንቶ ነበር ነገር ግን
በምትኩ ዊልፍሬድ ቦኒን ከሱዋንሲ
ለማስፈረም መርጠዋል:: (mirror)
:
¤በርንሌ በሚቀጥለው ሲዝን ማይክል ኪን
ለመተካት የሌድስ ዩናይትዱን የመሀል ተከላካይ ካየል ባርትሌን ኢላማቸው አድርገውታል:: (sun)
:
¤ኤቨርተን ተዘጋጅቱዋል £30million
የተገመተውን የሱዋንሲውን አማካይ ጊልፊ
ሲጉድሰን 140,000 ሳምንታዊ ደሞዝ
በመክፈል በክረምቱ መዳረሻውን ጉዲሰን ፓርክ ማድረግ ይፈልጋሉ:: (sun)
:
¤ዌስትሀም ስላቨን ቢሊችን በማሰናበት
የፉልሀሙን አለቃ ስላቪሳ ጆኮቪችን መሾም
ይፈልጋሉ:: (mirror)
:
¤የሴልቲኩ የ 19 አመት የግራ መስመር
ተከላካይ ኬረን ቴሬኔሪ ወደ ዩናይትድ
መቀላቀል ይፈልጋል ከአርሰናል እና ከቶተንሀም ይልቅ:: (sun)
________________________________________
₹እውነታዎች
¤ሮሚዮ ሉካኮ 42 ወደ ጎል ካደረጋቸው ሹቶች 13 አግብቱዋል የበርንሌይ ቡድን ግን 146 ሹት አድርጎ 11 ነው ወደ ጎልነት የቀየሩት
:
¤ሀልሲቲ ማርኮስ ሲልቫን ከቀጠረ ቡኃላ
ከፕርሜርሊጉ ቡድኖች 17 ነጥብ አጊንተዋል
ነገር ግን 1 ነጥብ ብቻ ነው ከሜዳቸው ውጪ
ያየገኙት ::
:
¤ጆ ኸርት ለ 5 ጎል መገኘት ስህተት በመስራት
በሴሪያው እየመራ ይገኛል ጆሴ ፕፓሳሌቪ ብቻ
ነው የሚበልጠው 7 ስህተቶችን በመስራት::
:
¤ቶተንሀም ለመጀመሪያ ግዜ በዋይት hartlen በፕርሜርሊጉ ተከታታይ 12 ጫወታዎችን አሸንፉዋል::
:
¤ሀሪኬን 4ኛው ተጫዋች ሆኑዋል በፕርሜርሊጉ ለሶስት ተከታታይ አመታት ከ 20 በላይ ግቦችን በማስቆጠር:: (ከሸረር ከሄኔሪ እና ከቫኒስትሮይ በመቀጠል)
:
¤የቶተንሀሙ አጥቂ ሱን ሁንግ ሚን ባለፉት 4 የፕርሜርሊግ ጫወታዎች ላይ ለቶተንሀም ለ6 ግቦች መገኘት እጁ አለበት 5ቱን በማግባት 1 በማቀበል::
:
¤ኬቨንዴብሮይና በዚህ ሲዝን ከሁሉም የፕርሜርሊግ ተጫዋቾች በላይ ሆኑዋል 13 ኩዋሶችን ለብድን አጋሮቹ ቀረጥ ግብር ከፍሎ በማቀበል::
:
¤ዴቪድ እስኮትላንድ በቻምፕዮን ሺፑኛ 4ኛው በረኛ ሆኑዋል በዚህ ሲዝን ለጎል የሚሆን ኩዋስ በመስጠት:: (ከካርሰን ከጆን እስቶን እና ከእስቲል በመቀጠል)
:
¤ጎንዛል ሂጉዌን 200 ግቦችን ላይ ደርሱዋል ለማድሪድ 107 ለናፖሊ 71 ጁቬንቱስ 22 ::
¤ሰንደርላንድ በፕርሜርሊጉ ከ 701 ደቂቃዎች ቡኃላ ግብ አስቆጥሩዋል::
:
¤ሰንደርላንድ በዚህ ሲዝን 13 የጭንቅላት ጎል በማስተናገድ ሚስተካከለው የፕርሜርሊግ ቡድን የለም::
:
¤ማንችስተር ሲቲ በዚህ ሲዝን 11 ከሜዳው ውጪ ጫወታዎችን በማሸነፍ አንድም የፕርሜርሊጉ ቡድን አይስተካከለውም::
:
¤ቪሰንት ካምፓኒ ከ 2015 ኦገስት ቡኃላ የመጀመሪያውን የፕርሜር ሊግ የጎል አካውንት ከፍቱዋል::
:
¤ሌተን ቤንስ በፕርሜርሊጉ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኑዋል በ ተከላካይነት 50 አሲስቶችን በማድረግ::
:
¤ጂሚ ቫርዲ በ 7 የፕርሜርሊግ ጫወታዎች ለ8 ግቦች መገኘት እጁ አለበት በአሰልጣኝ ሼክስፒር ስር 6 በማግባት 1 በማቀበል
.
አዘጋጅቼ ያቀረብኩላችው#SAMSON_SILESHI ነኝ::
¥₹እንኩዋን አደረሳችሁ የማራኪ SPORT
ተከታታዮቻችን

ሳተናው
By ሳተናው April 16, 2017 09:48
Write a comment

No Comments

No Comments Yet!

Let me tell You a sad story ! There are no comments yet, but You can be first one to comment this article.

Write a comment
View comments

Write a comment

Your e-mail address will not be published.
Required fields are marked*

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives