ክብር እና ሞገስ ፣ ለሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊወርጊስ፣

ሳተናው
By ሳተናው June 7, 2017 16:52

የህን ጄግና ሰው ህሊናዮ አክብሮታል። እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጂ ከአንደበቱ እውነት ብቻ ሲናገር አድምጡት።
እስከአሁን የተካሄዱ ትግሎችን በትክክል አስቀምጠዋል።” አማራ እና ኦሮሞ ቢያብሩ ህዋህት ይወድቃል ” አሉ ። አቤት ይህ ሰው እውነቱን አፍረጥርጠው ተናገሩት።
ጓደኞቼ አድምጡት፣ እኔ ግን እግዚአብሔር ያክብርዎት ብያለሁ።
ልያ ፋንታ

ሳተናው
By ሳተናው June 7, 2017 16:52
Write a comment

1 Comment

  1. Stacey August 9, 06:59

    Wow! In the end I got a weblog from where
    I be able to actually obtain useful information concerning my study and knowledge.

View comments

Write a comment

Your e-mail address will not be published.
Required fields are marked*

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives