የጣና ሞገድ እስፖርተኞች ለፖለቲካ ፍጆታ ተላለፉ! – ልያ ፋንታ

ሳተናው
By ሳተናው June 9, 2017 05:51

በመቀሌ እስታዲየም የተደበደቡት የባሀርዳር ከነማ ተጫዋቾች ያለ አንድ ደጋፊ ተጫዋቾች ብቻ ያለፍላጎታቼው ያለምንም ቅድመ ዝግጂት አዲግራት በግዳጁ እንዲሄዱ ተገደርገዋል።በመቀሌ እስታዲዮም በአብዛኛው የመቀሌ ነዋሪ የተደመጠው የአማራን ዘር ጥላቻ ስድብ እስከ ወዲያኛው የሚረሳ አይደለም። ከትግራይ ህዝብ” ተው “የሚል ሽማግሌ ጠፍቷል እስኪያሰኝ አማራ ሲወገዝ ፣በዘሩ ምክንያት ሲደበደብ ለተመለከተ የሌላ ብሔረሰብ አባል። ትግራይ ህዋህትን አምጣ እንደዎለደች የጥላቻ መርዟ አሁንም በትግራይ አየር ላይ እንደናኜችው ማረጋገጥ ይቻላል።
መቀሌ ላይ በተፈፀመባቼው ግፍ አዕምሯቼው የተጎዳው፣ ፍትህ የተነፈጉት የጎጃም ባህርዳር ወጣት እስፖርተኞች ለፖለቲካ ፍጆታ ተብሎ ከየቤታቼው እየታደኑ ተይዘው ታፍነው ወደ አዲግራት ተግዘዋል ( በግዞት) በአርቲፊሻል ፍቅር በሞተር ሳይክል ሳይቀር አቀባበል ተደረገላቼው በወያኔ ካድሬዎች ዜና እየተዎራ ይገኛል።
ከአፍ የወጣ አፋፍ እንዲሉ። አማራን እንዲያ አምርሮ የሚጠላ፣ በእንግድነት የሄደን የኳስ ጨዋታ ተመልካች የደበደበ ክልል 360 ዲግሪ ተቀይሮ ዘንባባ አንጥፎ ተቀበለ የሚል ዜና ውሼት ነው።
የጣና ሞገድ እስፖርተኞች በደህና መመለስ ጉዳይ አሳሳቢ ነው።
ባለጊዜዋ ዘብናነት ትግራይ እጆሽን ከልጆቻችን ላይ አንሽ!
በማፈን ሳይሆን ዝቅ ብሎ ይቅርታ በመጠየቅ፣ ለተጎዱ ካሳ በመክፈል ቅራኔውን መፍታት ሲገባ ወንበዴ የሚመራት መንግስት አሁንም በውንብድና አፍኖ ልጆቻችን በመውሰድ በግድ አዲግራት ላይ ተጫዎቱ መባሉ የእብሪተኞች እና የአንባገነኖች ስራ በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያወግዘው ይገባል እላለሁ።
ልጆቿ በአፈና የተወሰዱባት ባህርዳር ጭንቀት ላይ ነች፣ ስለ ጣና ሞገድ እስፖርተኞቻችን እንፀልይ።
ባህርዳር ስትነካ ጎንደርን ያማታል!

 

ሳተናው
By ሳተናው June 9, 2017 05:51
Write a comment

No Comments

No Comments Yet!

Let me tell You a sad story ! There are no comments yet, but You can be first one to comment this article.

Write a comment
View comments

Write a comment

Your e-mail address will not be published.
Required fields are marked*

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives