ጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀጸላ ኤርትራ ናት – ግርማ ካሳ

ሳተናው
By ሳተናው September 9, 2017 07:17
ጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀጸላ

ጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀጸላ

ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ”ኤርትራን እንዴት አገኘሻት? የሚል ጥያቄ አነሳላት። እርሷም ”ኢትዮጵያ የመጣሁ ነው የመሰለኝ” የሚል መልስ ሰጠች። ትክክለኛ መልስ ነው። ወያኔዎችና ሻእቢያዎች ወንድማማች የሆነን ሕዝብ ከፋፈሉት፣ እርስ በርስ አጨራረሱት እንጅ ከመረብ በስተሰሜን እና በስተደቡብ ያለው ሕዝብ አንድ ነው።
እኔ በግሌ ከድሬዳዋ፣ ከባህር ዳር፣ ከአዋሳ …..በፊት ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ማስቀምጠው አስመራን ነው። ለምን ? ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ብዙ አመት የኖርኩት እዚያ ነዉና። የአስመራ ሕዝብ ፍቅር፣ ደግነቱ፣ ፈሪ እግዚአብሄርነቱ ….ውስጤ ነውና።
ጋዜጠኛ መታሰቢያ ወደ ኤርትራ የሄደችው የግንቦት ሰባትን ጉባኤ ለመካፈል ነው። ሰዎቹ እንደ ፉከራቸው ጉባያቸውን ይሄን ጊዜ አዲስ አበባ ወይም ጎንደር ከተማ ማድረግ ነበረባቸው። ግን ያው አለን ለማለት አንድ ነገር ማድረግ ስላለባቸው ጉባዬ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጉያ ሥር እያደረጉ ነው።

ሳተናው
By ሳተናው September 9, 2017 07:17
Write a comment

1 Comment

  1. Aba Mentir Delibo September 9, 08:39

    You very dirty Pro Woyane Tigre and Hamasen Italian slaves.
    You better go to Asmara where u belong. You have no right to talk about Ethiopia. UR a EPLF- TPLF agent. We do not want any person from Tigre and Erithrea. They can go hell. We have nothing to do with these Slave Negros. These inferior beings have to quit Ethiopia. Ethiopia can live without Tigre and Eritrea. Death to TPLF and EPLF. viva Ethiopia!!!!!!!!!!!

View comments

Write a comment

Your e-mail address will not be published.
Required fields are marked*

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives