2009 ዓ.ም “አስቸጋሪ ዓመት ነበር” ሲሉ ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተናገሩ

ሳተናው
By ሳተናው September 9, 2017 12:12
መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ

እየተጠናቀቀ ያለውን የ2009 ዓ.ም. “አስቸጋሪ ዓመት ነበር” ሲሉ የገለፁት ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በአዲሱ የ2010 ዓ.ም ለውጥ ለማምጣት ሠላማዊ ትግላቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል፡፡

እየተጠናቀቀ ያለውን የ2009 ዓ.ም. “አስቸጋሪ ዓመት” ሲሉ የገለፁት ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በአዲሱ የ2010 ዓ.ም ለውጥ ለማምጣት ሠላማዊ ትግላቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል፡፡ መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ በሰጡት መግለጫ ከአዲሱ ዓመት ቀዳማዊ የፓለቲካ አጀንዳዎቻቸው አንዱ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ምርጫ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

ሳተናው
By ሳተናው September 9, 2017 12:12
Write a comment

No Comments

No Comments Yet!

Let me tell You a sad story ! There are no comments yet, but You can be first one to comment this article.

Write a comment
View comments

Write a comment

Your e-mail address will not be published.
Required fields are marked*

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives