ጥብቅ መረጃ ….. የፌደራል የሚባል ግልባጭ አልቀበለም !

ሳተናው
By ሳተናው October 12, 2017 04:53

ሊኡል አለሜ

ለማ መገርሳ ጨዋታዉን እየቀየረዉ ነዉ የሚል ንዝረት ተሰራጭቷል በጂጂጋ በኩል በኮንትሮባንድና በተለያዩ ስልቶች በህወሃት ጠብደል ባለስልጣናት ትእዛዝ ግልባጭ ለኦሮሚያ በሚል ደብዳቤ ብቻ እንዳሻቸዉ ዘልቀዉ ይገቡ የነበሩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በሙሉ በለማ መገርሳ ትእዛዝ እንዲቆሙ ሲደረግ በቀጥታ ለኦሮሚያ በሚል ትእዛዝ ሐላፊነቱን የሚወስደዉ አካል ደብዳቤ ይላክ የሚለዉ አዲሱ መመሪያ የህወሃት ዘርፈ ብዙ ዘረፋን በቀጥታ እንደነካዉ ከስፍራዉ የደረሰን ፍንጭ ጠቁሟል።

የህወሃት ብሔራዊ መረጃ ስኳዶች ለማ መገርሳ ላይ እንደተሰማሩበት እየተነገረ በሚገኝበት በዚህ የሞት ሽረት ወቅት ላይ ህወሃት ለማ መገርሳን ለህዝብ የቆመ በማስመሰልና የተሳሳተ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ህዝብን ለማዘናጋት እየተጠቀመበት እንደሚገኝ ታዉቋል።

በተያያዘ መረጃ በሶማሌያ እና በኦሮምያ ህዝቦች መካከል የዘለቀ ቂም እንዲቋጠር በማድረግ በቀጥታ እየተሳተፈ ከሚገኘዉ ህወሃት በጎንዮሽ በየወቅቱ አዲስ አነፍናፊ የመወያያ እርእስ እንዲከፈት ስልት በመቀየስና እድሜ በማራዘም የሚታወቀዉ የህወሃት ብሔራዊ መረጃ አሁን ሐገሪቷ ከደረሰችበት መሓበራዊ እና እኮኖሚያዊ ቀዉስ እዲሁም በብሔር የበላይነት ተጽኖ የተነሳ ዉስጥ ዉስጡን መፈርከስ እንደጀመረ ምንጫችን የጠቆሙ ሲሆን በመረጃ ሰንኮፉ ወስጥ የሚገኙት የኦሮሞና የአማራ ብሔረሰብ ደህንነት ሃይሎች መቀናጀት ለብሄራዊ መረጃዉ ከፍተኛ ችግር እንደፈጠረበት ለመረዳት ተችሏል።
በምስራቅ የሐገራችን ክልል የተነሳዉን ግጭት ተንተርሶ የህወሃት ወያኔያዊያን አባላት ያሳዩትን ቸልተኛነት በቀጥታ የተሟገቱ ባለስልጣናት በተለይም አባ ዱላ ገመዳ እንዲሁም ፕሬዘዳንት ተሾመ ሙላቱ እና ለግዜዉ ስማቸዉ ያልተገለጸ 2 ባለስልጣናት በቅርብ ክትትል ስር እንዲሆኑ ለብሄራዊ ደህንነቱ ተላልፈዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ 

ሳተናው
By ሳተናው October 12, 2017 04:53
Write a comment

2 Comments

 1. Belachew October 12, 05:44

  Weyane will transfer its’ power to OPDO, to survive.
  Lemma Megersa is an actor, he is supported by weyane to say & do what he is doing now.

 2. Tes T October 12, 22:47

  If you tell me, suddenly the oromo and amara satellite groups got the strength and challenge the woyane, something that should be admired their gutt. But the fact is different because how would you expect an alloy of a cast designed to shape out a car fendor would make a shim? All EPRDF members are shapped as a mirror image of the woyane. God created man on his own image and because he want to give him a companion created woman and god told them to eat anything except the grape. On day eve took from the grape and shared it with adam. Eventually god throw them out of the heaven.
  Similarly woyane shapped EPRDF on their image and all reps of the tribes are hand picked by the woyanes.
  Knowing all this wondering how they will comfront the woyanes when all the regional forces, including members and reps are owned by the woyane couple of individuals make these huge task of disobediance surface to reality?
  My assumption is that woyane probabily prepared them for a bigger assignment and all these to be seen soon enough. But after 26 years of no concern to the tribes suppose they represent and all a sudden if they apper to rebel againist woyane poeple who seek the freedom should not be disguised by this drama and the focuse should continue to target on woyane and if truly those people felt the crimes commited throughout the 26 years should start by asking an appology and in due time expose every single crimes commited on the Ethiopian people and when they will do that i will be convinced they come out straight.

View comments

Write a comment

Your e-mail address will not be published.
Required fields are marked*

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!

Archives