ከአገዛዙ ኃይሎች ጋር በመወገን ለበርካታ ዐማሮች ሞትና ንብረት መውደም ምክንያት የሆነው አቶ ማስሬ አስግዶም ተገደለ፤

ሳተናው
By ሳተናው October 12, 2017 06:42

ሙሉቀን ተስፋው

በሰሜን ጎንደር ወገራ ወረዳ ከአገዛዙ ኃይሎች ጋር በመወገን ለበርካታ ዐማሮች ሞትና ንብረት መውደም ምክንያት የሆነው አቶ ማስሬ አስግዶም ዛሬ ሌሊት በዳባት ከተማ ተገድሏል።

አቶ ማስሬ ከወንድሞቹ ጋር ሆኖ የወያኔን ጦር እንቃሽ ድረስ በመምራት ከ19 በላይ ለሆኑ ገበሬዎች መገደልና መፈናቀል ቤትና ንብረት መቃጠል ምክንያት ነበር።

በቤተሰብና በዘመድ ብናስመክረውም ሊሰማ ባለመቻሉ እርምጃ ወስደንበታል ብለዋል ጀግኖቹ።

ሳተናው
By ሳተናው October 12, 2017 06:42
Write a comment

No Comments

No Comments Yet!

Let me tell You a sad story ! There are no comments yet, but You can be first one to comment this article.

Write a comment
View comments

Write a comment

Your e-mail address will not be published.
Required fields are marked*

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!

Archives