በብአዴን ጽ/ቤት ሀላፊነት ተስፋየ ጌታቸው እና ዶ/ር አምላኩ አስረስ በጥረት ኮርፖሬት በመሆን ተሾሙ

ተስፋየ ጌታቸው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሀላፊ፤ ዶክተር አምላኩ አስረስ የጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሹመዋል፡ የብአዴን ማዕከላዊ ጽ/ቤት ሀላፊ በመሆን የተሾሙት ተስፋየ ጌታቸው በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሀላፊ ነበሩ ፡፡ የጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው የተሾሙት ዶክተር አምላኩ አስረስ ደግሞ የአመልድ ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመስራት ላይ ነበሩ።

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.