Back to homepage

ልዩ ዘገባ

የአራማጅነት ሀሁ…በፈቃዱ ዘ ሃይሉ

የአራማጅነት ሀሁ…በፈቃዱ ዘ ሃይሉ

🕔06:07, 18.Sep 2017

‘አክቲቪዝም’ በአማርኛ ቁርጥ ትርጉም አልተገኘለትም። እንዲሁ በየዐውዱ “የለውጥ አራማጅነት”፣ “የመብቶች አቀንቃኝነት”፣ ወዘተ… ነው የሚባለው። የእንግሊዝኛ ቃሉን ግርድፍ ትርጉም ከወሰድን “ንቁ ተሳታፊ” ከሚለው የሰፋ ትርጉም የለውም። በኢትዮጵያ ቃሉ በተደጋጋሚ መደመጥ የጀመረውና ራሳቸውን ‘አክቲቪስት’ ብለው የሚጠሩ ሰዎች የተከሰቱት ከማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ማደግ

Read Full Article
የ፪ሺህ፲ ዓመተ ምሕረት አዲስ ዘመን ቃለ ምዕዳን! (ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ)

የ፪ሺህ፲ ዓመተ ምሕረት አዲስ ዘመን ቃለ ምዕዳን! (ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ)

🕔17:49, 11.Sep 2017

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ ። አሜን ። በሀገራችን በኢትዮጵያና በመላው ዓለም የምትገኙ ብፁዐን ሊቃነ ጳጳሳት ፥ ማኅበረ ካህናት ፥ ምእመናንና ኢትዮጵያውያን ሁሉ ! እግዚአብሔር በቸርነቱ እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ ፪ሺህ፲ ዓመተ ምሕረት አደረሳችሁ ። «ለታሰሩትም መፈታትን

Read Full Article
ክቡር ሚንስተር – አያውቁኝም ክቡር ሚኒስትር?

ክቡር ሚንስተር – አያውቁኝም ክቡር ሚኒስትር?

🕔05:01, 1.Sep 2017

ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ማን ልበል? አያውቁኝም ክቡር ሚኒስትር? በሰሞኑ የሙስና ግርግር ከአገር የወጣህ ነህ? ኧረ ከአገር ከወጣሁ ቆይቻለሁ፡፡ ማን ልበል ታዲያ? ከጣሊያን ነው የምደውልልዎት፡፡ ከዚያ ደግሞ ገንዘብ ማን ላከልኝ? ኧረ ገንዘብ ተልኮልዎት አይደለም ክቡር ሚኒስትር፡፡ ታዲያ ምን ፈልገህ ነው የደወልከው?

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትሩ ለወዳጃቸው ባለሀብት ስልክ ይደውላሉ

ክቡር ሚኒስትሩ ለወዳጃቸው ባለሀብት ስልክ ይደውላሉ

🕔00:29, 23.Aug 2017

ሄሎ ወዳጄ፡፡ ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ሰሞኑን ምነው ጠፋህ? ፆም ስለነበር ነዋ፡፡ ዛሬ እኮ ስልክህን በጣም ጠብቄ ነበር፡፡ ቁርጥ እንድንቆርጥ ብለው ነው? እህሳ ወዳጄ፡፡ ቁርጥ ተውኩ እኮ ክቡር ሚኒስትር፡፡ እንዴት ሆኖ? ሐኪም ከለከለኝ፡፡ በፊትስ ሐኪም ይከለክልህ አልነበር እንዴ? ክቡር ሚኒስትር አሁን

Read Full Article
መንግስትና ሕዝብ መጠጥ ቤት ገብተው

መንግስትና ሕዝብ መጠጥ ቤት ገብተው

🕔09:54, 12.Aug 2017

መንግስትና ሕዝብ መጠጥ ቤት ገብተው

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትሩ ከሥራ ወጥተው ቤታቸው ከሚስታቸው ጋር እያወሩ ነው

ክቡር ሚኒስትሩ ከሥራ ወጥተው ቤታቸው ከሚስታቸው ጋር እያወሩ ነው

🕔22:28, 10.Aug 2017

ዛሬ መቼም ያልጠበቅኩትን ነገር ነው የሰማሁት፡፡ ምንድነው ያልጠበቅሽው ነገር? አስቸኳይ በተጠራው ፓርላማ የወሰናችሁትን ነዋ? ያለመክሰስ መብት መነሳቱን ነው? በነገራችን ላይ ሰው የበርካታ ሰዎች ያለመከሰስ መብት ይነሳል ብሎ ጠብቆ ነበር፡፡ ማለት? አልገባኝም? እንዴ ስኳር የላሱት በርካቶች ናቸው ነው የሚባለው? ምን ለማለት

Read Full Article
ዜና ለፈገግታ….. በምዕራብ አርሲ “ያፈቀርኳት ልጅ እሺ እስክትለኝ ከዛፍ ላይ አልወርድም” ያለው ወጣት ተሳክቶለታል – ይታዎቅ ባለምላይ ከበደ

ዜና ለፈገግታ….. በምዕራብ አርሲ “ያፈቀርኳት ልጅ እሺ እስክትለኝ ከዛፍ ላይ አልወርድም” ያለው ወጣት ተሳክቶለታል – ይታዎቅ ባለምላይ ከበደ

🕔08:08, 8.Aug 2017

በምዕራብ አርሲ ዞን ሻላ ወረዳ አዋረ ጋማ ቀበሌ ገበሬ ማህበር የ23 ዓመት ወጣት የሆነና የ7ኛ ክፍል ተማሪ ሮንዲ ነጌሶ በሚኖርበት ቀበሌ በአንዲት ወጣት ፍቅር ይወድቃል። በፍቅር የወደቀው ወጣት ሮንዲ ፍቅሩን ወደ ቁምነገር ለመቀየር በማሰብም በአካባቢው ባህል ለልጅቷ ጋብቻ ጥያቄ ያቀርባል፡፡

Read Full Article
ክቡር ሚንስተር

ክቡር ሚንስተር

🕔07:31, 2.Aug 2017

[ለክቡር ሚኒስትሩ አንድ ሙስና ውስጥ የተዘፈቁ ሌላ ሚኒስትር ደወሉላቸው] ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ማን ልበል? ኧረ እኔ ነኝ ስልኬን ረሱት እንዴ? ውይ ወዳጄ አንተው ነህ እንዴ? ምን ባክህ አንድ ችግር አጋጥሞኝ ነው፡፡ ምን ክቡር ሚኒስትር? እሱን በኋላ እነግርሃለሁ፡፡ ለማንኛውም ምን አስደነገጠዎት?

Read Full Article
ድንቅ ኢትዮጵያውያን – እነማንን ያስታውሱ ይሆን ? – አሰፋ ገብረማሪያም

ድንቅ ኢትዮጵያውያን – እነማንን ያስታውሱ ይሆን ? – አሰፋ ገብረማሪያም

🕔23:31, 6.Jul 2017

በፎቶግራፉ መደብዘዝ ጥቂቶቹን ላውቃቸው አልቻልኩም።ያወኩዋቸው ቀጥሎ ያሉትን ነው፦ ከላይ በ1ኛው ረድፍ ከግራ ወደቀኝ፤መንግስቱ ለማ ፣መንግስቱ ወርቁ፣ አቤ ጎበኛ፣ ሀዲስ አለማየሁ በ2ኛው ረድፍ፤ በአሉ ግርማ፣ ደበበ ሰይፉ፣ ወጋየሁ ንጋቱ፣? በ3ኛው ረድፍ፤?፣ፀጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ፣  ጥላሁን ገሰሰ፣? በ4ኛው ረድፍ፤ Richard Pankhurst፣ አፈወርቅ ተክሌ፣

Read Full Article
   እናት! – መልካም የእናቶች ቀን (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

   እናት! – መልካም የእናቶች ቀን (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

🕔06:57, 14.May 2017

ንቃት ሥልጣኔ፣ የሰው ልጅን ስለረዳ፤ ጥቂት አቅሎት ይሆናል፣ የእናትነትን ዕዳ፡፡ እሱም አልፎ አልፎ እንጅ፣ በዓለም ሲታይ ግን በጥቅሉ፤ እናት ብቻዋን ናት፣ ልጅ ለሚያስከፍለው ሁሉ፡፡ በእንስሳቱ ዓለምማ፣ አሁንም እስከ መቸው፤ ተጀምሮ እስኪፈጸም፣ የእናት ብቻ ነው ዕዳው፡፡ እናት ለምትከፍለው፣ ለዚያ ሁሉ ዋጋ፤

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትሩ አንድ ዘመዳቸው ቢሮአቸው ሄዶ እያነጋገሩት ነው

ክቡር ሚኒስትሩ አንድ ዘመዳቸው ቢሮአቸው ሄዶ እያነጋገሩት ነው

🕔17:55, 10.May 2017

አንተ ከየት ተገኘህ እባክህ? አለሁ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ዛሬ ምን እግር ጣለህ? አንድ አሳሳቢ ጉዳይ አለ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ክቡር ሚኒስትር ማለትህን ትተህ ጉዳዩን ንገረኝ፡፡ ምን መሰለህ ጋሼ? ምንድነው እሱ? የእነዚህ ሁለት ልጆችህ ጉዳይ አሳስቦኛል፡፡ እነሱ ደግሞ ምን ሆኑ? ኧረ ጋሼ በጊዜ

Read Full Article
ትንታ የቀጨው እጮኛ  (ትንታ የቀጨው እጮኛ )

ትንታ የቀጨው እጮኛ (ትንታ የቀጨው እጮኛ )

🕔06:46, 5.May 2017

በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ዶክተር ገዘኻኝ አሜሪካ እሚጠይቀውን መመዘኛ አሟልቶ ሳንፍራንሲስኮ በህክምና የተሰማራ ሐኪም ነው፡፡ ዶክተር ገዘኻኝ ትምህርቱና ሙያው ቢሳካለትም ትዳር መመስረት እንደ ዶክተር መረራ የሊማሊሞን ዳገት መውጣት ሆኖበታል፡፡ ትዳር አለመመስረቱ ያሳሰባቸው ዘመዶቹም በደወለ ቁጥር “ገዙዬ ሙሽራዬን የምንዘፍንልህ መቼ ነው” እያሉ ይጠይቁታል፡፡

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትሩ ቢሯቸው ውስጥ ሆነው ቴሌቪዥን እያዩ ሳሉ ጸሐፊያቸው ገባች

ክቡር ሚኒስትሩ ቢሯቸው ውስጥ ሆነው ቴሌቪዥን እያዩ ሳሉ ጸሐፊያቸው ገባች

🕔02:43, 3.May 2017

ለምን መጣሽ? ክቡር ሚኒስትር ሥጋት ገብቶኝ ነው፡፡ የምን ሥጋት? የሚወራውን አልሰሙም እንዴ? አንቺ ንገሪኛ፡፡ ክቡር ሚኒስትር ፓላርማ የነበረውን ውይይት ማለቴ ነው፡፡ ስለምን ጉዳይ? ሚኒስትሮች ካጠፉ ከሥልጣናቸው ይነሳሉ ስለተባለው ነዋ? አይ አንቺ? ምነው ክቡር ሚኒስትር? የሚያጠፋማ መነሳቱ የት ይቀራል? አልሰሙም ማለት

Read Full Article
ኢትዮጵያዊ_ነኝ! – በዕውቀቱ ስዩም

ኢትዮጵያዊ_ነኝ! – በዕውቀቱ ስዩም

🕔06:58, 19.Apr 2017

ኑሮ ቢገፋኝ የማልወድቅለት እንደ አክሱም ግንብ እንደቦሃ አለት የመከራ አለት ያልነቀነቀኝ ለሙሾ ሲያጩኝ ቅኔ የምቀኝ በግራ ሲሉኝ የምገኝ በቀኝ ኢትዮዺያዊ ነኝ . ከዋርካ ባጥር ከንቧይ ተልቄ ከፀሃይ ባንስም ከኩራዝ ልቄ ከምድረ በዳ ውሃ አፍልቄ ጥሜን የምቆርጥ በፍኝ ጠልቄ ኢትዮዺያዊ ነኝ

Read Full Article
ተባረኬ አህያ * –  ለምለም ፀጋው

ተባረኬ አህያ * – ለምለም ፀጋው

🕔18:54, 17.Apr 2017

ሥጋሽን ለምግብ ቆዳሽን ለገበያ ቢዳርጉሽም ቻይኖች እኔ ግን የማውቅሽ ባደግሁበት መንደር፤ ከመጫን በስተቀር ሳትገደይ ነበር።   ——-–[ሙሉውን  በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ}  

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትሩ መኝታ ቤታቸው ሆነው የቡችላ ድምፅ ይሰሙና ጥበቃቸውን አስጠሩት

ክቡር ሚኒስትሩ መኝታ ቤታቸው ሆነው የቡችላ ድምፅ ይሰሙና ጥበቃቸውን አስጠሩት

🕔01:24, 12.Mar 2017

ክቡር ሚኒስትሩ አንተ፡፡ አቤት ጋሼ፡፡ የምን ድምፅ ነው የምሰማው? የት ጋሼ? ግቢ ውስጥ ነዋ፡፡ እንግዲህ ወፎች ይጮሃሉ፣ የመኪና ድምፅ ይኖራል… እሱን አይደለም የምልህ፡፡ ታዲያ የምን ድምፅ ሰምተው ነው? የምን የቡችላ ድምፅ ነው የምሰማው? አልሰሙም እንዴ ጋሼ? ምኑን? ወለደች እኮ፡፡ ማን?

Read Full Article
የድል ፍሬ ፀሐይ!  – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የድል ፍሬ ፀሐይ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

🕔07:10, 11.Mar 2017

አዝርቱን ውርጭ መታው ፤ ቀረ እንደ ጫጨ! አውድማው ነጠፈ ፤ ዘር መክለፍት ተፈጨ! ሁሉም በቁር ጠፋ ፤ ውሽንፍሩ አፋጨ! ሕይዎት ያለው ፍጥረት ፤ በአጭሩ ተቀጨ! የሕይዎት ዋስትና ፤ የፍጥረቱ ሲሳይ! ሃሌታዊ ጀምበር ፤ ለእናት ማሕሌታይ የተስፋ ብርሃን ፤ የማለዳ ፀሐይ

Read Full ArticleSubscribe to Our Newsletter