Back to homepage

መነሻ

በባህር ዳር የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ

በባህር ዳር የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ

🕔21:13, 17.Nov 2017

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 8/2010)ከባህርዳር ከነማ ጋር ውድድሩን ሊያካሂድ ባህርዳር የገባው የአክሱም ከነማ እግር ኳስ ቡድን ያረፈበት ሆቴል ላይ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ውጥረት መንገሱ ተሰማ። ማምሻውን የልዩ ሀይል ፖሊሶች ተጫዋቾቹን ከሆቴሉ ለማስወጣት እየሞከሩ መሆናቸው ታውቋል። በሁለቱ ቡድኖች መካከል ነገ ይካሄዳል ተብሎ

Read Full Article
እውን በኦህዲድ አንደበት ሀገራዊ አንድነትን የሚሰብከው ህውሃት ነው? –  ከናፍቆት ገላው

እውን በኦህዲድ አንደበት ሀገራዊ አንድነትን የሚሰብከው ህውሃት ነው? –  ከናፍቆት ገላው

🕔19:14, 17.Nov 2017

  ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ህውሃት ስልጣኑን አስጠብቆ ለመቆየት ከሰራው የድራማ ብዛት አንጸር፣ በኦህዲድ አካባቢ ያየነውን የለውጥ እንቅስቃሴ ህውሃት ከጅርባ ሆኖ የዘውረው ነው ብሎ መጠርጠሩ መሰርት ቢስ ባይሆንም፤ በቅርቡ በኦሮሚያ እና ኣማራ ክልል ቴሌቪዥኖች የተላለፉ ፕሮግራሞች፤ በተለይ በባህርዳር ኮንፍርንስ ላይ

Read Full Article
አስገራሚ ትዝብት፡   (በጌታቸው ሺፈራው)

አስገራሚ ትዝብት፡ (በጌታቸው ሺፈራው)

🕔04:51, 17.Nov 2017

“በዚህ ፍትህ በሌለበት ሀገር እንደኛ መሆን መታደል ነው። ዳኛ መሆን ከባድ ነው።……ቢገባችሁ የምንታገለው ለእናንተም ነው!” ቴዎድሮስ አስፋው ” መሳርያ ይዛችሁ የመጣችሁት ስርዓት ለማስከበር ነው። ” መሃል ዳኛው ለማረሚያ ቤቱ ፖሊስ አዛዥ “የዘገየ ፍትህ እንደተከለከለ ይቆጠራል ያላችሁን ራሳችሁ ናችሁ” ፍሬው ተክሌ

Read Full Article
አማራ የአብርሐምን ልጅ ይስሃቅን የሚተካ የመስዋዕት ጭዳ በግ አይደለም!  (በሃያሬ ተንለሱ)

አማራ የአብርሐምን ልጅ ይስሃቅን የሚተካ የመስዋዕት ጭዳ በግ አይደለም! (በሃያሬ ተንለሱ)

🕔20:07, 16.Nov 2017

1. አማራና ኢትዮጵያዊነት አማራነት የኢትዮጵያ መሠረት ሆነው ኢትዮጵያን ላቆሙ፣ በፀረ-ቅኝ ግዛት ተጋድሎ አውሮፓውያንን ካሰማሩዋቸው የውጭና ሃገር በቀል ባንዳዎችን ድል በመምታት ሃፍረትን ያከናነቡ፣ ለጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተምሳሌ ለሆኑ፣ ከባርነት ስሜትና የአይምሮ አጎብዳጅነት ነፃ የሆኑ ህዝቦች መለያ በመሆን በኢትዮጵያዊነታቸው ለሚኮሩ ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ

Read Full Article
“ተስፈኛው ባለሃብት”  –  ከሚኪያስ ሙሉገታ

“ተስፈኛው ባለሃብት”  – ከሚኪያስ ሙሉገታ

🕔19:31, 16.Nov 2017

ኢትዮጵያ ለፍተው ጥረው ኃብት ያካባቱ ሰዎች ነበሯት።  እነ አቶ ከድር ኤባና በቀለ ሞላ ለሃገራቸው ብዙ ከለፉ ባለጸጋዎች መካከል ነበሩ። ትልቁ ነገር ለፍተው ጥረው አንቱ የተባሉትም ሆነ የሕዝብ ኃብት መዝብረው የከበሩ፣ ኃብቶቻቸው በስሞቻቸው ወይንም በልጆቻቸው ወይን በዘመዶቻቸው የተመዘገቡ ነበሩ። ዛሬ ለየት ይላል። ገና አስቀድሞ አምባገነንነትን ለመጣል ታገልን የሚሉት በብዙ ሺህ የትግራይ ልጆች ደም ተረማምደው መዲና ከተማዋን አዲስ አበባን የተቆጣጠሩት “ተጋዳላዮች” ዋነኛ ዓላማቸው የሃገሪቱን ኃብት ስልታዊ በሆነ መንገድ ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር ነበር። ኤፈርት የተባለው በሕጋዊ መንገድ የተመዘገበው ትልቅ ኮርፖሬሽን ዋነኛ ሥራው የቱባ ባለስልጣናትን ኃብት ማጠራቀም ሲሆን ሌላኛው ስልት ደግሞ ሕንጻውን፣ የኮንስትራክሽንና የትራንስፖርት ድርጅቶችን፣ ፋብሪካውን፣ ሆቴሉን፣ እንዱስትሪውን፣ የቡናና ጫት ንግዱን፣ ጉዲፈቻውን፣ ወዘተ፣ በማይታወቅ ሰው ስም አዙሮ መቆጣጠሩ ነው። ይህ የነሱን ኃብት በስሙ አስመዝግቦ የባርነት አደራውን የሚወጣው “ተስፈኛ” ኃብታም ቢመስልም ኃብታም እንዳልሆነ ውስጡ ያውቀዋል። በሰው ፊት ቸርና ለጋሽ ሆኖ የመቅረቡ ስልታዊ አካሄዱ ደግሞ ስለሚያሳፍረው ዓዕምሮውን አንካሳ አድርጎታል። ኃብት ደክመው ለፍተው ሲያገኙት እርካታን ይሰጣል። በንጉሡና በደርግ ዘመን በሙሰናና በዓየር ባየር ገንዘብ ያካብቱ ኃብታሞች ቢኖሩም እንኳን እንዲህ እንደዛሬው አሳፋሪ ደረጃ ላይ አልደረሰም ነበር። በንጉሡ ዘመን የነበሩት ጥቂት በንጉሡ ልጆች ወይም በከፍተኛ ባለሥልጣኖች ተይዘው የነበሩ ኃብቶች በቀላሉ ተወርሰዋል። በደርግ ዘመን ባለሥልጣናት በራሳቸውም ይሁን በሌሎች ስም ያስመዘገቡት ኃብት እንደነበር ብዙም አልተነገረም። እንደውም አብዛኛዎቹ ባለስልጣናት መኖርያ ቤት እንኳን አልነበራቸውም ይባላል። ዛሬ ሙስናን መዋጋቱ ከባድ የሆነው በርካታ ትላልቅ ተቋሞችና ድርጅቶች “በተስፈኞች” ስም ተመዝግበው መያዛቸው ነው። ወይዘሮዋ  “ኃብት በስሜ ከተገኘ ይወረስ” ያሉት ከኤፈርት ውጭ ያለውን ጠቅላላ ኃብታቸውን በሚያምኗቸው ተስፈኞች ስም ስላስቀመጡ ነው። ቢሆንላቸው አብዛኛዎቹ ባለሥልጣናት የሥራ መልቀቅያ እያስገቡ ኃላፊነታቸውን ቢለቁና ቻይና ሄደው ያካበቱትን ቢበሉ ደስተኞች ነበሩ። እነሱም እኮ ሰው ናቸው፣ ትግሉ በፈረጠመ ቁጥር ይሰጋሉ። ከዚህ ቀደም አስራ ሰባት ዓመት በጦርነት ኋላም ሃያ ስድስት ዓመት አዲስ አበባ ውስጥ ሲኖሩ እንደ ሂሳብ ሹም በተለያዩ ሰዎች ያስመዘገቡትን የሙስና ኃብቶቻቸውን ቀንና ሌት ሲቆጣጠሩ ዓዕምሯቸው ባክኗል። የቀድሞዎቹ “ተጋዳላይ” የዛሬዎቹ “አካውንታንት” የሙስና ኃብቶቻቸውን ኃብት በአደራ የሰጡትን ተስፈኛ እስከመርሳት የደረሱም አሉ። ነገ አደራውን የሚረከበው መንግሥት በሙስና የተገነቡ ንብረቶች ወደ መንግሥት ኃብትነት ማዞሩ እጅግ ይከብደዋል። ከቱባው ሙሰኛ ባለስልጣን ጀርባ ያሉትን “ተስፈኞች” ለማወቅ የግለሰቦችን የኋላ የገንዘብ ታሪክ ማጥናቱ ራሱ ትልቅ ሥራ ነው። ቀድሞ “ጋሪ ነጂ” ወይንም “ሱቅ በደሬቴ” የነበረ ጮሌ ሰው ባለትልቅ ፋብሪካ ሊሆን ይችላል። የዚህን ዓይነቱን ሰው የኃብት ክምችት ማጣራቱ ቀላል ሊሆን ቢችልም የሁሉንም ተስፈኞች ኃብት ማጣራቱ ደግሞ ሁሌም ቀላል ሊሆን አይችልም። በርካታ ኃብቶች ወደ ዶላርና ወርቅ እየተለወጡ ወደ ውጭ ሃገር ወጥተዋል። በውጭ ሃገራትም ሃብታም የሆኑ “ስውር ተስፈኞች” አሉ። ይህን ሁል ማጣራቱ ቀላልም ከባድም ሊሆን ይችላል። ኢትዮጵያ እንዲህ ተመዝብራ፣ ሙሰኞች እንዲህ ቀልደውባት አያውቅም። “ተስፈኛው ባለኃብት” ኃብታም ለመባል በተስፋ የሚኖር ተላላ ነው። በስው ፊት ቸርና ለጋሽ በመምሰል አክብሮትን የሚፈልገው ተስፈኛ ዋነኛው የኃብቱ ምንጭ የሆነው ቱባው ባለስልጣን የሚሰነዝርበት ቁጣና ዘለፋ ደግሞ ያኮስሰዋል። “አንተ፣ ዋ፣ ገንዘቤን መጫወቻ አደረከው አይደል” የሚለው በየቀኑ በስልክ የሚሰማው የቱባው ሙሰኛው አለቃው ድምጽ ያስበረግገዋል። ሰዎች ኃብታም እየመሰላቸው በየምርቃቱና ስብሰባው የሚጋብዙት ይህ “ተስፈኛ” እየዛቀ የሚለግሰው ገንዘብ ጭብጨባ ብቻ አይደለም ታላቅ ቁጣና ዛቻንም ያስከትልበታል። እንደ አውሮፕላን የምትበር ዘመናዊ መኪና የገዛው “ተስፈኛ” ከፊት ለፊቱ በርካታ ሰዎችን ሲመለከት ልቡም እንዲሁ በስጋት ትበራለች። ታድያ ሙስና ላይ የሚደረገው ውጊያ እንዲከሽፍ በማድረግ ረገድ ደግሞ ከቱባው ሙሰኛ ባለሥልጣን የበለጠ ትግል ያደርጋል። ተስፈኛው ለሙሰኛ ገዢ ኅልውና ሲል በጽናት የሚታገል ባርያ ነው። የዚህ ዓይነቱ የመደብ ትግል በታሪክ የመጀመርያው ነው። የተስፈኛ የምጣኔ ኃብት ዘርፍን የፈለሰፈው ሂትለር ባይሆንም እንኳን እርሱ ግን በከፍተኛ ደረጃ በሥራ ላይ አውሎታል። ሂትለር ከእስራኤሎች ተሰብስቦ በአራት ማዕዘን እየተጠፈጠፈ ያሰራውን ወርቅ ስማቸው ለማይታወቅ ሰዎች አድሏል። እነዚህ ተስፈኞች በሂትለር የመጨረሻዎቹ የጭንቅ ሠዓታት ወደ ውጭ ሃገር በተለይም ወደ ደቡብ አሜሪካ ሸሽተዋል። እነዚያ ሰዎች እስከቅርብ ቀን ድረስ እየታደኑ ቢያዙም እስካሁን ያልታወቀ ኃብትም በወራሾቻቸው ስም በየሃገሩ ይገኛል። “ተስፈኛው ባለሃብት” ኃብታም ለመሆን ሲል ባዶ ተስፋን ሰንቆ የሙሰኛን ኃብት ተሸክሞ የሚዞር “ማሞ ቂሎ” ሰው …

Read Full Article
በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ ጭካኔ – ጌታቸው ሽፈራው

በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ ጭካኔ – ጌታቸው ሽፈራው

🕔13:26, 16.Nov 2017

መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ከተማ የተያዝኩ ሲሆን ወዲያውኑ እንደተያዝኩ በተፈፀመብኝ ድብደባ አእምሮዬን በመሳቴ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዴትና በምን እንደመጣሁ ሳላውቅ መስከረም 6/2009 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ላይ የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በሰው ተደግፌ

Read Full Article
የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ አፈትልኮ የወጣ ሰነድ

የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ አፈትልኮ የወጣ ሰነድ

🕔06:34, 16.Nov 2017

በቅርቡ የተዘጋጀው የፌደራል ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ ሰነድ በ”Addis Standard” በኩል አፈትልኮ ወጣ፡፡ በሰነዱ ውስጥ ከተጠቀሱት እጅግ በጣም አሳፋሪና አስፈሪ ከሆኑ የተግባር ዕቅዶችና ግቦች ውስጥ፦ ​ለግጭት ችግር ይፈጥራሉ በተባሉ አከባቢዎች የክልሎች የፀጥታ ሃይል ከአከባቢው እንዲነሳ ማድረግ፣ ለግጭት የሚያነሳሱ ግለሰቦች ይሁኑ ቡድኖች

Read Full Article
ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ መጥሪያ ሊደርሳቸው ነው

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ መጥሪያ ሊደርሳቸው ነው

🕔22:59, 15.Nov 2017

ታምሩ ጽጌ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ፡፡ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጉርሜሳ አያኖ፣ አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላ በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሩዋቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ አፈ ጉባዔ አቶ

Read Full Article
የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ –  ክንፉ አሰፋ

የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ – ክንፉ አሰፋ

🕔21:23, 15.Nov 2017

 መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌአልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ሲሉን ነበር። አሁን ግን በለሁለት ተቧድነው አንዱ ሌላውን ጠላት

Read Full Article
ባለስልጣናቱ ለእነ ጉርሜሳ አያኖ ምስክርነት እንዲቀርቡ በድጋሜ ታዘዘ  (በጌታቸው ሺፈራው)

ባለስልጣናቱ ለእነ ጉርሜሳ አያኖ ምስክርነት እንዲቀርቡ በድጋሜ ታዘዘ (በጌታቸው ሺፈራው)

🕔07:48, 15.Nov 2017

  የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በምስክርነት የተቆጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አቶ ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ እና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ቀርበው እንዲመሰክሩ በዛሬው ዕለት ትዕዛዝ

Read Full Article
‹‹የዘገነም፣ ያልዘገነም እኩል አዘነ›› ክፍል አንድ  –  ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

‹‹የዘገነም፣ ያልዘገነም እኩል አዘነ›› ክፍል አንድ  –  ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

🕔11:55, 14.Nov 2017

የወርቅ አንጥረኛዋ ኢትዮጵያዊት እናትበቤኒሻንጉል፣የሚድሮክ ጎልድ የሳውዲው ቢሊዮነር፣የህወሓት/ኢፈርት ኢዛና ወርቅና ቴዎድሮስ አሸናፊ የሃገሬ ህዝብ የማዕድንህን ኃብት ለወያኔ አታስበዝብዝ፣የጥይት መግዣ ይሆናቸዋልና!!! ‹‹ እናት ኢትዮጵያ ሞኝነሽ፣ ተላላ፣ የሞተልሽ ቀርቶ፣የገደለሽ በላ!!! ›› {2} ኢዛና ማዕድን ልማት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር(Ezana Mineral Development Private Limited

Read Full Article
በኢሕአዴግ የወደቀችዋ ድሬዳዋ – ኤርሚያስ ቶኩማ

በኢሕአዴግ የወደቀችዋ ድሬዳዋ – ኤርሚያስ ቶኩማ

🕔21:06, 13.Nov 2017

ገዢው ፓርቲ አዲሲቷ ኢትዮጵያ በሚለው መርሁ የነፍጠኞች መከማቻ ናቸው ብሎ ከሰየማቸው ከተማዎች መካከል አርባምንጭ ፣ ጅማ እና ድሬዳዋ ይጠቀሳሉ፤ እነዚህ ከተሞች የነፍጠኞች መኖሪያ ናቸው ተብለው በመሰየማቸው ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ ኢኮኖሚያቸው እንዲላሽቅ የተደረጉ ከተሞች ናቸው። ከእነዚህ ከተሞች መካከል የድሬዳዋ ከተማ በምን

Read Full Article
መቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው

መቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው

🕔08:04, 13.Nov 2017

መቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ የትግራይ ተማሪዎች ከሳምንት በፊት ከዩንቨርሲቲው ወጥተው እንዲሄዱ ተደርጓል። የፌደራል ፖሊስ ወደ ግቢው ገብቷል፤ ሁሉም ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው። እስካሁን ባለው ሁኔታ ግቢውን ለቀው ከመሄዳቸውና አንድ ተማሪ ከቀናት በፊት ከመደብደቡ ውጭ በዐማራ ተማሪዎች ላይ ሌላ

Read Full Article
“የታሰርኩት አማራ ነኝ በማለቴ እንጅ ሽብርተኛ እንዳልሆንኩማ ያውቁኛል”  ኮሎኔል ደመቀ 

“የታሰርኩት አማራ ነኝ በማለቴ እንጅ ሽብርተኛ እንዳልሆንኩማ ያውቁኛል” ኮሎኔል ደመቀ 

🕔05:37, 13.Nov 2017

የባህር ዳር አማራ ወጣቶች ምስጋና ይድረሳችሁ ተብላችኋል ከወደ ጎንደር ነው በሌላ በኩል ኮሎኔል ደመቀ #አይኑን መታመሙንና በቂ ህክምና እያገኘ እንዳልሆነ መረጃ ደርሶናል። “የታሰርኩት አማራ ነኝ በማለቴ እንጅ ሽብርተኛ እንዳልሆንኩማ ያውቁኛል”… የዚህ ንግግር ባለቤት የመላው አማራ ህዝብ ድምፅ ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ በጠባቡ እስር

Read Full Article
በኢትዮጵያ ማናቸውንም የተቃውሞ ስልፍ ማድረግ ተከለከለ

በኢትዮጵያ ማናቸውንም የተቃውሞ ስልፍ ማድረግ ተከለከለ

🕔15:40, 12.Nov 2017

ዋዜማ ራዲዮ- የሀገሪቱ የፀጥታና ደህንነት ምክር ቤት ትናንት ባደረገው ስብስባ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚስተካከል አዲስ ስልፍና ተቃውሞ የማድረግ መብትን የሚያግድ ክልከላ ጥሏል። አዲሱ የሰልፍ ገደብን የኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቢያቀርብበትም ከብዙ ክርክር በኋላ ስምምነት ተደርሶበታል። በተለይ የፀጥታ ሀይሎች “እርምጃ መውሰድ እንዲችሉ”

Read Full Article
በአዲስ አበባ ስታዲዮም መብራት ምሶሶ ላይ ወጥቶ ሰንደቅ አላማ ሲያውለበልብ ያረፈደው ወጣት በቁጥጥር ስር ዋለ

በአዲስ አበባ ስታዲዮም መብራት ምሶሶ ላይ ወጥቶ ሰንደቅ አላማ ሲያውለበልብ ያረፈደው ወጣት በቁጥጥር ስር ዋለ

🕔07:48, 12.Nov 2017

ይቺ ባንዲራ ናት እደለኛ ዛሬም አኮራን.. #Ethiopia : ደራሲ ይታገሱ በፌስቡክ ገጹ ፤ ዛሬ በማለዳ አዲስ አበባ ሰቴዲየም በሚገኘው የፓውዛ መበራት በአንደኛው ላይ በጠዋቱ በፓውዛው አናት በመብራቱ ጫፍ ላይ አንድ ሰው [ የኮከብ ] አርማ የሌለውን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጵያ ባንዲራ

Read Full Article
ፍትህ የሌለው እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው!  – በላይነህ አባተ

ፍትህ የሌለው እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው! – በላይነህ አባተ

🕔22:56, 11.Nov 2017

  በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛሬም እንደ ትናንቱ ከምሁራን እስከ እኔ ቢጤ ተራ ዜጎች ስለብሔራዊ እርቅና ይቅር ባይነት ይደሰኩራሉ፡፡ የብሔራዊ እርቅንና ይቅር ባይነትን ጠቀሜታ ለማሳየትም በአፓርታይድና በደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች የተፈፀመውን እርቅ በማስረጃነት እንደ ውዳሴ ማርያም ይደግማሉ፡፡ በደቡብ አፍሪካ “እርቅ” እንደሰፈነ በምዕራባውያን

Read Full Article