Back to homepage

መዝናኛ ዜና

ካሩቱሪ ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጠቅልሎ መውጣቱን ይፋ አደረገ  – ብርሃኑ ፈቃደ

ካሩቱሪ ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጠቅልሎ መውጣቱን ይፋ አደረገ – ብርሃኑ ፈቃደ

🕔06:37, 20.Sep 2017

የኩባንያው ባለቤት ‹‹ተስፋ ቆርጫለሁ ተሸንፌያለሁ›› አሉ  ለሰባት ዓመታት ያህል በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ከመቶ ሺሕ ሔክታር  በላይ መሬት የእርሻ ቦታ በመያዝ የሜካናይዝድ ግብርናን ለማካሄድ ሲሞክር የቆየው የህንዱ ካሩቱሪ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ለቆ መውጣቱንና ኢንቨስትመንቱን ማቋረጡን ለሪፖርተር

Read Full Article
በአማራ ክልል ህዝባዊ ተቃውሞ ሊቀሰቀስ እንደሚችል ተጠቆመ

በአማራ ክልል ህዝባዊ ተቃውሞ ሊቀሰቀስ እንደሚችል ተጠቆመ

🕔11:57, 10.Sep 2017

BBN news September 9, 2017 በአማራ ክልል ከወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ጋር ተያይዞ ህዝባዊ ተቃውሞ ሊቀሰቀስ እንደሚችል ተጠቆመ፡፡ የክልሉን ህዝብ አስተዳድራለሁ ባዩ ብአዴን፣ ከወልቃይት ጋር የተያያዘ መሬት ለትግራይ አሳልፎ መስጠቱ ብዙዎችን እያስቆጣ ይገኛል፡፡ መረጃዎች እንደጠቆሙት ከሆነ፣ ብአዴን መሬቱን ለትግራይ ክልል መንግስት

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትሩ ቢሯቸው ውስጥ ሆነው ቴሌቪዥን እያዩ ሳሉ ጸሐፊያቸው ገባች

ክቡር ሚኒስትሩ ቢሯቸው ውስጥ ሆነው ቴሌቪዥን እያዩ ሳሉ ጸሐፊያቸው ገባች

🕔02:43, 3.May 2017

ለምን መጣሽ? ክቡር ሚኒስትር ሥጋት ገብቶኝ ነው፡፡ የምን ሥጋት? የሚወራውን አልሰሙም እንዴ? አንቺ ንገሪኛ፡፡ ክቡር ሚኒስትር ፓላርማ የነበረውን ውይይት ማለቴ ነው፡፡ ስለምን ጉዳይ? ሚኒስትሮች ካጠፉ ከሥልጣናቸው ይነሳሉ ስለተባለው ነዋ? አይ አንቺ? ምነው ክቡር ሚኒስትር? የሚያጠፋማ መነሳቱ የት ይቀራል? አልሰሙም ማለት

Read Full Article
በአውስትራሊያ በባለቤቷ ሕይወቷ የተቀጠፈው የውባንቺ አሳዛኝ ሕይወትና እየባሰ የመጣውን የቤት ውስጥ አመጽን ለመቀነስ የተቀየሰ ስልት

በአውስትራሊያ በባለቤቷ ሕይወቷ የተቀጠፈው የውባንቺ አሳዛኝ ሕይወትና እየባሰ የመጣውን የቤት ውስጥ አመጽን ለመቀነስ የተቀየሰ ስልት

🕔11:28, 13.Jan 2017

ኤስቢኤስ ራድዮ አውስትራሊያ ውስጥ በመጤ ማህበረሰብ ውስጥ የቤት ውስጥ አመጽ (ዶመስቲክ ቫየለንስ) እየተባባሰ ነው ይለናል:: “በአውስትራሊያ በባለቤቷ ሕይወቷ የተቀጠፈው የውባንቺ አሳዛኝ ሕይወትና እየባሰ የመጣውን የቤት ውስጥ አመጽን ለመቀነስ የተቀየሰ ስልት” በሚል ያቀረበው ዘገባ እየተሰራ ያለውን ሥራ ያስቃኛልና ያድምጡት::  

Read Full Article
ዐዋጅ ተከትሎ ነዋሪዎች በጅምላ እየታሰሩና የሬድዮና ቴሌቭዥን ሞገዶች መቀበያ ዲሽ እንድንነቅል እንገደዳለን

ዐዋጅ ተከትሎ ነዋሪዎች በጅምላ እየታሰሩና የሬድዮና ቴሌቭዥን ሞገዶች መቀበያ ዲሽ እንድንነቅል እንገደዳለን

🕔22:47, 19.Oct 2016

መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንግሥት የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ተከትሎ ነዋሪዎች በጅምላ እየታሰሩና ቤታቸውም እየተበረበረ እንዲሁም በተለምዶ አጠራር ዲሽ በመባል የሚታወቁት የሬድዮና ቴሌቭዥን ሞገዶች መቀበያዎች የሚከታተሉበት እንዲነቅሉ እየተገደዱ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ነዋሪዎች ይናገራሉ። ዋሽንግተን ዲሲ — ሰዎች

Read Full Article
ጂጂ ልንጠብቃት የምትገባ እንቁ ናት (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ጂጂ ልንጠብቃት የምትገባ እንቁ ናት (ኤርሚያስ ቶኩማ)

🕔20:14, 27.Sep 2016

ጂጂ አባይን የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና ስትል ትገልፀዋለች ለእኔ የእርሷ ግጥሞች አባይን በገለፀችበት መንገድ ብገልፀው ደስ ይለኛል። የማያረጅ ቅላፄ የማይሰለች ግጥም መፃፍ የምትችል በቲፎዞ ሳይሆን በአመከንዮ ከተወያየን አንድ ጂጂን ብቻ ነው የሙዚቃው አምላክ ኤዲቶስ ለኢትዮጵያችን የሰጠን። አሥር ልጆች ካሉት ቤተሰብ

Read Full Article
የመረጃ ግብአት… ኢትዮያዊቷ አትሌት ሒሩት ከተጎዳው ህዝብ ጎን መሆኗን አሳየች ! [ነቢዩ ሲራክ ]

የመረጃ ግብአት… ኢትዮያዊቷ አትሌት ሒሩት ከተጎዳው ህዝብ ጎን መሆኗን አሳየች ! [ነቢዩ ሲራክ ]

🕔18:02, 26.Sep 2016

*” በወገኖቼ ላይ የሚደረገውን ግፍ ለመቃወም ያደረኩት ነው” Admas News:- ኢትዮጵያዊቷ ሯጭ በማራቶን ለአራተኛ ጊዜ አሸነፈች- በፍጻሜው ሰከንድም እጆቿን ከ አናቷ በላይ በማመሳቀል የተቃውሞ ምልክት ማሳየቷ ትኩረት ስቧል። በአሜሪካ ኢሊኖይዝ በሞሊን ከተማ በተደረገ የማራቶን ውድድር ለአራተኛ ተከታታይ አመት ያሸነፈችው አትሌት

Read Full Article
አቶ አጨሌ በአዛለች ጠጅ ቤት ተራራ ሰርቆ አጎንብሶ -ተወናዋኝ ደረጀ ሃብተወልድ

አቶ አጨሌ በአዛለች ጠጅ ቤት ተራራ ሰርቆ አጎንብሶ -ተወናዋኝ ደረጀ ሃብተወልድ

🕔05:01, 25.Sep 2016

አቶ አጨሌ በአዛለች ጠጅ ቤት ተራራ ሰርቆ አጎንብሶ -ተወናዋኝ ደረጀ ሃብተወልድ

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትር ስብሰባው እንዴት ነበር?

ክቡር ሚኒስትር ስብሰባው እንዴት ነበር?

🕔12:26, 23.Sep 2016

ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ እንዴት ነህ? በጣም ደህና ነኝ፤ ሁሉም ሰላም ነው? ኧረ በጣም ሰላም ነው፡፡ ስብሰባው እንዴት ነበር? የትኛው ስብሰባ? ከዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎች ጋር የነበራችሁ፡፡ በጣም አስደናቂ ነበር፡፡ እ… አንተ አልነበርክም እንዴ? አዎን እኔ አንድ የጥናት ጽሑፍ አዘጋጅ ነበር፡፡ የጥናት ጽሑፍ?

Read Full Article
አርተስት መላኩ ቢረዳ በወልቂጤ ከተማ ለመስቀል ሊያቀርብ የነበረውን ኮነሰርት ሰርዞ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል!

አርተስት መላኩ ቢረዳ በወልቂጤ ከተማ ለመስቀል ሊያቀርብ የነበረውን ኮነሰርት ሰርዞ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል!

🕔16:52, 17.Sep 2016

ስላም ውድ ወገኖቼ በመላው አለም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እንደ ክፉ ልማድ ሰላም ቢሆንም ባይሆን ስንገናኝ ሰላም ነው የሚሉት ሶስቱ ፊደላት ልማዳችን ሆነዋል።     መልእክቴ ይህ ነው በበቅርቡ ሙሉ ገቢው ለሶስት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የሚውል ሙሉ አልበም ስርቼ መጨረሴ ይታወቃል ። ሆኖም

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትሩ ሾፌራቸው እያያቸው ቆዝመው መኪና ውስጥ ገቡ

ክቡር ሚኒስትሩ ሾፌራቸው እያያቸው ቆዝመው መኪና ውስጥ ገቡ

🕔16:08, 15.Sep 2016

ምነው ክቡር ሚኒስትር? ምን ሆንክ? በጣም ቆዝመዋል፡፡ እንዴት አልቆዝም? ምን ሆኑ ክቡር ሚኒስትር? አዲሱ ዓመት አስጠልቶኛል፡፡ እንዴ ለምን? በቃ ሁሉ ነገር ያስጠላል፡፡ ኧረ እንዲህ አይሁኑ፡፡ ምን ላድርግ? እስቲ ይኼን ሙዚቃ ይስሙት፡፡ አንተ አገሪቷ እንዲህ ሆና ትሞዝቅልኛለህ አይደል? ከአገሪቷ ሁኔታ ጋር

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትሩን ሊወስድ ሾፌራቸው ቤታቸው መጥቷል

ክቡር ሚኒስትሩን ሊወስድ ሾፌራቸው ቤታቸው መጥቷል

🕔10:20, 8.Aug 2016

ደህና አደርክ? [ዝም] ምን ሆነሃል? [ዝም] አንተን አይደል እንዴ የማናግረው? [ዝም] ምን ይዘጋሃል? ማውራት አልችልም ክቡር ሚኒስትር፡፡ ለምን አታወራም? በጣም ርቦኛል፡፡ ቁርስ አልበላህም? ምግበ ከበላው ቆየሁ፡፡ ፆም አለ እንዴ አሁን? አዎን፡፡ ምን የሚሉት ፆም? የግዴታ ፆም፡፡ የምን ፆም ነው ደግሞ

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትር – [የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ቢሮ ቁጭ ብሎ የአሜሪካንን ምርጫ በቲቪ እየተከታተለ ነው፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ ስልክ ደወሉለት]

ክቡር ሚኒስትር – [የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ቢሮ ቁጭ ብሎ የአሜሪካንን ምርጫ በቲቪ እየተከታተለ ነው፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ ስልክ ደወሉለት]

🕔06:40, 29.Jul 2016

አቤት ክቡር ሚኒስትር፡፡ በአስቸኳይ ቢሮ ና፡፡ ክቡር ሚኒስትር ቲቪ እየተከታተልኩ ነበር፡፡ ስማ በሥራ ሰዓት ዛራና ቻንድራ ታይልኛለህ? ኧረ ሌላ የሥራ ጉዳይ ነው እየተከታተልኩ ያለሁት፡፡ ምን አሁን ኢቢሲ ላይ ምን አጓጊ ነገር ኖሮ ነው? አይ የአሜሪካን ምርጫ እየተከታተልኩኝ ነው፡፡ እኔ ጠፋሁ!

Read Full Article
የአርቲስት መስፍን አበበ የሕይወቱ ታሪክ እጅግ አስለቀሰን ሲበዛም አስደመመን ከቤተሰቦቹ የተሰማ ክብር ለመስፍኔ

የአርቲስት መስፍን አበበ የሕይወቱ ታሪክ እጅግ አስለቀሰን ሲበዛም አስደመመን ከቤተሰቦቹ የተሰማ ክብር ለመስፍኔ

🕔02:19, 18.Jun 2016

የአርቲስት መስፍን አበበ የሕይወቱ ታሪክ እጅግ አስለቀሰን ሲበዛም አስደመመን ከቤተሰቦቹ የተሰማ ክብር ለመስፍኔ

Read Full Article
ካይለን ከለጠፈችው ፎቶ ግርጌ “እናታችን ፣መንታዬና እኔ  – ዳዊት ሰሎሞን

ካይለን ከለጠፈችው ፎቶ ግርጌ “እናታችን ፣መንታዬና እኔ – ዳዊት ሰሎሞን

🕔09:20, 6.Feb 2016

ቅዳሜም አይደል እናትየዋ የትኛዋ ትሆን? ======== ካይላን ማሆምስ በትዊተር ገጿ የእናታቸውን ፣የመንትያ እህቷንና የራሷን ፎቶግራፍ መለጠፏን ተከትሎ የማህበረሰብ ድረ ገፁ ተጠቃሚዎች ግራ መጋባታቸውን እየገለፁ ነው ። ተመራማሪዋ ካይለን ከለጠፈችው ፎቶ ግርጌ “እናታችን ፣መንታዬና እኔ “የሚል መግለጫ አስፍራለች ።ነገር ግን ሶስቱም

Read Full Article
አዲሱና አነጋጋሪዉ የበእዉቀቱ ስዩም መፅሐፍ ቅምሻ

አዲሱና አነጋጋሪዉ የበእዉቀቱ ስዩም መፅሐፍ ቅምሻ

🕔08:02, 6.Feb 2016

አዲሱና አነጋጋሪዉ የበእዉቀቱ ስዩም መፅሐፍ በመዲናችን ሴተኛ-አዳሪንና የቤት-እመቤትን መለየት አቃተን ሀበሻ እዉቀትህ የት ነዉ ያለዉ? ደስታህስ? እኛ በእዉቀቱ ያለው ነገር ሁሉ እውነት ነው ብለናል እናንተስ ይህን ተጭነው ይድምጡና ሀሳብዎትን ያካፍሉን

Read Full Article
ወያኔ ለምን ይዋሻል

ወያኔ ለምን ይዋሻል

🕔07:12, 6.Feb 2016

Read Full ArticleSubscribe to Our Newsletter