Back to homepage

ማኅበራዊ ህይወት

የጥሪ ድምጽ  – ከሊቀ ማዕምራን አማረ እና ከቀሲስ አስተርአየ

የጥሪ ድምጽ – ከሊቀ ማዕምራን አማረ እና ከቀሲስ አስተርአየ

🕔22:17, 14.Nov 2017

ጥቅምት 2009 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የደረሰው ውድቀት ያሳሰባችሁ፤ ይህ ውድቀት ከመግባቱ በፊት የነበረውን የጥንቱን የጉባዔውን ትምህርት የተማራችሁ ወገኖች ይህች የጥሪ ድምጽ ትደረሳችሁ። ለዚህች ጥሪ ምክንያት የሆነን ሰሞኑን አባ ፋኑዔል ለሲኖዶሱ አቅርበው ባስወሰኑት፤  አባ

Read Full Article
የምሥረታ በዓል እና ህዝባዊ ምክክር በኑረንበርግ ከተማ – የዐማራ ማህበር በጀርመን

የምሥረታ በዓል እና ህዝባዊ ምክክር በኑረንበርግ ከተማ – የዐማራ ማህበር በጀርመን

🕔14:35, 9.Nov 2017

  የዐማራ ማህበር በጀርመን የተመሠረተበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ታላቅ ህዝባዊ የምክክር መድረክ እና ዓመታዊ በዓል አዘጋጅቷል። የክብር እንግዶች ከሞረሽ ወገኔ፣ ከቤተ አማራ እና ከአማራ ድምጽ ራዲዮ ከፍተኛ የአመራር አባላት በተገኙበት ህዝባዊ ውይይት ይደረጋል። 1. ወ/ሮ ዘውዲቱ የማነህ – በስዊድን

Read Full Article
አማን ነህ ወይ ዓባይ? ጣናስ አማን ነው ወይ? – በላይነህ አባተ

አማን ነህ ወይ ዓባይ? ጣናስ አማን ነው ወይ? – በላይነህ አባተ

🕔23:02, 6.Oct 2017

  አማን ነህ ወይ ዓባይ? ጣናስ አማን ነወይ? ይኸ ከይሲ ዘመን በናንተም መጣ ወይ? ጨለማው ሳይነጋ የሰፈር መንደርህ፣ ለሱዳኖች ሸጡህ ፉል ሊያስቀቅሉብህ፡፡ ግርማ ሞገስ እያልን ቅኔ ብንዘርፍልህ፣ ቅናት ፈጥፍጧቸው ሸረቡ ሊያደርቁህ፣ ሰርቀው ተመስኖ ውስጥ ሸንኮራ አስመጠጡህ፣ እምቦጭን ቻዝ ብለው በውሻ

Read Full Article
በጣና ሃይቅ ላይ የተስፋፋውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ የሚያስችል ገንዘብ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር ስታዲየም እንዳይካሄድ ታገደ

በጣና ሃይቅ ላይ የተስፋፋውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ የሚያስችል ገንዘብ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር ስታዲየም እንዳይካሄድ ታገደ

🕔01:34, 1.Oct 2017

ውድድሩ በጠባብ ስታዲየም እንዲካሄድ የተወሰነ ሲሆን ወሳኔውም በኳስ ሜዳው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ስጋት መሆኑም ተመልክቷል። የእምቦጭ አረም በጣና ሃይቅ ላይ ያደረሰውን ጉዳትና የደቀነውን አደጋ ለማስገንዘብና ገንዘብ ለማሰባሰብ በተዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር ለመሳተፍ የቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ቡድን ከአዲስ

Read Full Article
„የቴዎድሮስ ራዕይ“ ቲያትር በበርሊን ከተማ ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

„የቴዎድሮስ ራዕይ“ ቲያትር በበርሊን ከተማ ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

🕔05:49, 27.Sep 2017

  መስከረም 27፣ 2017 በታዋቂው የግጥምና የቲያትር ደራሲ በአቶ ጌትነት እንየው የተደረሰው የቴዎድሮስ ራዕይ የሚባለውና፣ በጣይቱ ማዕከል ተዘጋጅቶ እ. አ በ15.09.2017 ዓ.ም በበርሊን ከተማ ሊታይ የበቃው ቲያትር በበርሊንና አካባቢው የሚኖሩንና፣ ከሌላም የጀርመን ግዛት የመጡ ኢትዮጵያውያንን ቀልብ የሳበ እጅግ ግሩም ቲያትር

Read Full Article
ከዶ/ታደሰ ጎን እንቁም – ወንድምአገኘሁ ኣዲስ

ከዶ/ታደሰ ጎን እንቁም – ወንድምአገኘሁ ኣዲስ

🕔06:57, 31.Aug 2017

የዶ/ር ታደሰ ብሩ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው። እንደማምነው ጉዳዩን መደበኛው ፍርድቤት ቢይዘው ኖሮ ብዙ የሚያሳስብ ነገር አልነበረም። ወደ መደበኛው ፍርድ ቤት ቢመራ ኖሮ ይህ ጉዳይ በኔ እምነት እስካሁን ይቋጭ ነበር። በዛ በኩል እንደሚፈታ ስላወቁ ይመስለኛል እንዳይፈታ ወደ Jury የመሩት። አሁን

Read Full Article
ሲያትል: በአሰቃቂ የመኪና አደጋ ሕይወታቸው ያለፈው የሦስቱ ኢትዮጵያን ህጻናት የፍትሃተ ፀሎትና የቀብር መርሃ ግብር

ሲያትል: በአሰቃቂ የመኪና አደጋ ሕይወታቸው ያለፈው የሦስቱ ኢትዮጵያን ህጻናት የፍትሃተ ፀሎትና የቀብር መርሃ ግብር

🕔11:48, 26.Aug 2017

ካልጋሪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ተመስግነዋል በሲያትልና አካባቢው ለምትገኙ በሙሉ፦ እጅግ አሳዛኝ በሆነ የመኪና አደጋ በለጋነታቸው ህይወታቸው የተቀጠፈው ሶስት ህፃናት ስርአተ ቀብራሸው Saturday August 26 2017 ስለሆነ በሃዘን ልባቸው የተሰበረውን ቤተሰብ ለማፅናናትና በፍትሃተ ፀሎታቸው እንዲሁም በግብአተ ቀብራቸው እንድትገኙ የሚቀጥለውን መርሃ

Read Full Article
የአቶ ፈቃደ ሸዋ ቀና መታሰቢያ ቀን የፊታችን ይሁድ ይከበራል

የአቶ ፈቃደ ሸዋ ቀና መታሰቢያ ቀን የፊታችን ይሁድ ይከበራል

🕔08:02, 24.Aug 2017

የአቶ ፈቃደ ሸዋ ቀና መታሰቢያ ቀን የፊታችን ይሁድ ይከበራል። የዚህን የትግላችን ባለውለታ ሁላችንም ከበተሰቡ ጋር ሆነን ልንዘርክር ተዘጋጅተናል።እባካችሁ ተገኙልን። ዜናውንም በዋስሽንግቶ ዲ ሲ ለሚገኙ ታዳሚዎቻችሁ አስተላልፉልን። የከበረ ምስጋና ጋር

Read Full Article
መስከረም 2ና 3, 2017 16ኛው “የኢትዮጵያ ቀን” በደማቅ ሁኔታ በዳላስ ቴክሳስ ይከበራል

መስከረም 2ና 3, 2017 16ኛው “የኢትዮጵያ ቀን” በደማቅ ሁኔታ በዳላስ ቴክሳስ ይከበራል

🕔06:31, 18.Aug 2017

በዳላስ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የጋራ መረዳጃ ማህበር (MAAEC) 16ኛው “የኢትዮጵያ ቀን” September 2 & 3, 2017 ሁሉንም እያዝናና በደመቀ ሁኔታ ያከብራል። በዳላስ ፎርትወርዝና አካባቢ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን፣ በተለያዩ የሰሜን አሜሪካ ከተሞችና በመላው ዓለም የምትገኙ ወገኖቻችን በእለቱ በመገኘት የበዓሉ አካል እንድትሆኑ የኮሚኒቲው

Read Full Article
አለም አቀፋዊው ባለምጡቅ አዕምሮው ብላቴና!!!

አለም አቀፋዊው ባለምጡቅ አዕምሮው ብላቴና!!!

🕔09:07, 12.Aug 2017

ባህር ዳር፡ ነሀሴ 6/2009 ዓ/ም (አብመድ) ዮሴፍ እናውጋው ይባላል፡፡በደብረማርቆስ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ተፈትኖ ከ ሰባት መቶው 626 በማምጣት ከሀገሪቱ ሁለተኛ ሆኗል፡፡አንደኛ የሆነው ከአዲስ አበባ 633 አምጥቷል፡፡ ዮሴፍ፣የአሜሪካ የትምህርት ተቋም በዓለም ባለብሩህ አዕምሮ 1.6 ሚሊየን ተማሪዎችን አወዳድሯል፡፡ከነዚህ ተወዳዳሪዎች መካከል ዮሴፍ

Read Full Article
የአርበኞች ግንቦት 7 የሰሜን ዕዝ የህወሃት ባለስልጣናትን ለስብሰባ ጭኖ ይጓዝ በነበረ ፒካፕ መኪና ላይ ጥቃት ፈጸምሁ አለ

የአርበኞች ግንቦት 7 የሰሜን ዕዝ የህወሃት ባለስልጣናትን ለስብሰባ ጭኖ ይጓዝ በነበረ ፒካፕ መኪና ላይ ጥቃት ፈጸምሁ አለ

🕔00:58, 17.Jul 2017

ሃምሌ 9/2009 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ላይ በጎንደር ጭልጋ ልዩ ስሙ ግንት ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጋዮች በመንግስት ባለስልጣናት ላይ የደፈጣ ጥቃት በመፈጸም ባለስልጣናቱን አጅበው የነበሩት ታጣቆዎች አንዱ ወዲያውኑ ሲሞት ሁለቱ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ጎንደር ሪፈራል ሆስፒታል

Read Full Article
አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ስብሰባ- በኦስሎ (ኖርዌይ)

አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ስብሰባ- በኦስሎ (ኖርዌይ)

🕔20:10, 18.Jun 2017

በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይ ለመምከር  በኦስሎ (ኖርዌይ) ቅዳሜ June 17, 2017 ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን ዉድ ወገኖቼ፡- ከሁሉም አስቀድሜ በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ስም የተደረገላችሁን ጥሪ ተቀብላችሁ በአገራችሁ ጉዳይ ላይ ለመወያየትና ሁላችንም የምንፈልገዉን ነፃነት በኢትዮጵያ ዕዉን ለማድረግ የሚረዳ አስተዋፅኦ ለማበርከት

Read Full Article
የአማራን ህዝብ ሊያጠፋ የተዘጋጀው ድብቁ የኢትዮጵያ ጤና ፖሊሲ – አያሌው መንበር

የአማራን ህዝብ ሊያጠፋ የተዘጋጀው ድብቁ የኢትዮጵያ ጤና ፖሊሲ – አያሌው መንበር

🕔12:05, 21.Apr 2017

የኢትዮጵያ የጤና ፖሊሲ “መከላከልን መሰረት ያደረገ” የጤና ፖሊሲ በሚል በበርካቶች ሲሞከሽ ቆይቷል።ፖሊሲው በዓላማ ደረጃ ወረቀቱ ላይ ሲታይ የሚደነቅና እንከኑ እንብዛም ነው።ወደ ትግበራውና ውስጣዊ ሴረኝነቱ ሲመጣ ግን ከጦርነት ያልተናነሰ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ያለ ገዳይ መሳሪያ ነው ብሎ መደምደም ያስችላል።ለአንዳንዴች ይህ ድምዳሜ

Read Full Article
ተባረኬ አህያ * –  ለምለም ፀጋው

ተባረኬ አህያ * – ለምለም ፀጋው

🕔18:54, 17.Apr 2017

ሥጋሽን ለምግብ ቆዳሽን ለገበያ ቢዳርጉሽም ቻይኖች እኔ ግን የማውቅሽ ባደግሁበት መንደር፤ ከመጫን በስተቀር ሳትገደይ ነበር።   ——-–[ሙሉውን  በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ}  

Read Full Article
121ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በዳላስ ቴክሳስ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

121ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በዳላስ ቴክሳስ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

🕔06:37, 26.Mar 2017

የመላው ጥቁር ኩራት የሆነውን የአድዋ ድል 121ኛውን መታሰቢያ በዓል በርካታ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በዳላስ ቴክሳስ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓሉን ያዘጋጀው በዳላስና ፎርትወርዝ የኢትዮጵያውያን ጉዳዮች የውይይት መድረክ ሲሆን ዘንድሮ ሲያዘጋጅ ለሦስተኛ ጊዜ ነው። ስብሰባው በዳላስ ቴክሳስ የሰዓት አቆጣጠር 4

Read Full Article
አውሮፖ የሚኖሩ ከሆኑ ይህ ለመጄመሪያ ጊዜ የጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ( ጎህ)

አውሮፖ የሚኖሩ ከሆኑ ይህ ለመጄመሪያ ጊዜ የጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ( ጎህ)

🕔21:24, 13.Mar 2017

አውሮፖ የሚኖሩ ከሆኑ ይህ ለመጄመሪያ ጊዜ የጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ( ጎህ) አመራር አካላት የሚገኙበት የውይይት መድረክ እንዳያመልጥዎ። ማርች 25 ፍራንክፈርት

Read Full Article
በሚሰማው ጉድ ኢትዮጵያውያን እግዚኦ እንበል! – ነፃነት ዘለቀ

በሚሰማው ጉድ ኢትዮጵያውያን እግዚኦ እንበል! – ነፃነት ዘለቀ

🕔00:13, 8.Feb 2017

  በስንቱ አፍረን እንደምንዘልቀው አሁንስ እጅጉን ግራ ገባኝ፡፡ ይሄኮ ከነፍስ ግድያ አይተናነስም፡፡ ዐረቦች እንዲህ ይቀልዱብናል አሉ – ከተጨባጩ እውነት ስንነሳም በጣም ልክ ናቸው፡፡ እየጎመዘዘንና እየመረረንም ቢሆን ልንቀበለው ይገባል፡፡ የብዙዎቻችን ወቅታዊ ምግባር ገሃድ እያወጣብን የሚገኝን መጥፎ አድራጎት በማይበጥ የታሪክ ድርሣንና በከንቱ

Read Full Article