Back to homepage

ሰብአዊ መብት

ባርነትንም ባቅሙ መልክ አለው  – መስቀሉ አየለ

ባርነትንም ባቅሙ መልክ አለው – መስቀሉ አየለ

🕔06:54, 21.Sep 2017

በትግሬ አገር አንድ ተረት አለ አሉ። ስለ አካባቢው ህብረተሰብ ስነልቦና የሚናገር ይመስለኛል። ሰዎቹ አህያቸው ታመመባቸውና አዋቂ ፍለጋ ወደ ጎንደር መጡ። አህያውን ይዘው መሆኑ ነው። ነገር ግን ገና አዋቂ ሳያየው ሌሊቱን ሞቶባቸው ቢያድር የሞተውን አህያ ተሸክመው እንደና ትግራይ ገብተዋል። “ለመብላት ለመብላት

Read Full Article
ግዜ እየጠበቀ የሚፈነዳው የመለስ ቦንብ  – ይገረም አለሙ

ግዜ እየጠበቀ የሚፈነዳው የመለስ ቦንብ – ይገረም አለሙ

🕔07:25, 19.Sep 2017

አንተ መለስ ዜናዊ ነፍስህን አይማረው- እግዚአብሄር ይይልህ ቀብረህ በሄድከው ቦንብ ታጫርሰናለህ፤ ሰሞኑን ከምሥራቁ የሀገራችን አካባቢ የምንሰማው ወሬ  ሰው ለሆነ ፍጡር ሁሉ ለአእምሮ የሚከብድ ነው፡፡ ሁል ግዜ ነገሮች አዲስ ለሚሆኑባቸው ትናንትን በመርሳት ስለነገም በማሰብ ለማይደክሙ ለእለት ለእለቱ ብቻ ለሚጮሁት ካልሆነ በስተቀር

Read Full Article
ጠገዴ አንድ ቤተሰብ፣ ድንበሩም ተከዜ ነው! (ልሳነ ግፉዓንና የጠለምት አማራ ማንነት ጥምረት ኮሚቴ)

ጠገዴ አንድ ቤተሰብ፣ ድንበሩም ተከዜ ነው! (ልሳነ ግፉዓንና የጠለምት አማራ ማንነት ጥምረት ኮሚቴ)

🕔18:09, 13.Sep 2017

ፋሽስቱ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባርና ተላላኪው ብአዴን በአዲሱ አመት ዋዜማ ለመላው የጎንደር ህዝብ የሰጡት ስጦታ ቢኖር ሰላምና አንድነትን ሳይሆን አካሉ የሆነውን የጠገዴን ማህበረሰብ ለሁለት እንደ ቅርጫ መቀራምትን ነው። ታላቋን ኢትዮጵያ የማፍረስና ህዝቧን የማተራመስ ተልዕኮ እንደ ቀደምት ባንዳ አባቶቹ ከጠላቶቻችን

Read Full Article
ጎጃም የሚኖሩ ወላጆቿን ወይም ዘመዶቿን በማፈላለግ ህጻን መቅደስ ሽታዬ ከተደቀነባት አደጋ እንታደጋት

ጎጃም የሚኖሩ ወላጆቿን ወይም ዘመዶቿን በማፈላለግ ህጻን መቅደስ ሽታዬ ከተደቀነባት አደጋ እንታደጋት

🕔13:32, 9.Sep 2017

ይህች ህጻን ልጅ ስሟ መቅደስ ሽታየ ይባላል። ዕድሜዋ ደግሞ ከ11-13 ዓመት ሲሆን ተወልዳ ያደገችው ጎጃም ክፍለሃገር ነው። በምን እና በማን ምክንያት ወደ ደቡብ ክልል እንደተወሰደች አይታወቅም። እዚያ ከደረሰች በኋላ የገጠማት ነገር ግን ልብ የሚሰብር ነው። ቡርጂ ሶያማ በሚባል አካባቢ ህሊና

Read Full Article
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፤/በሕውሀት የተገፉትና ለስደት የተዳረጉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  አራተኛው ፓትርያርክ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፤/በሕውሀት የተገፉትና ለስደት የተዳረጉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  አራተኛው ፓትርያርክ

🕔16:01, 5.Sep 2017

1ኛ/ ልደት፣ መንፈሳዊ ትምህርትና አገልግሎት በአጭሩ፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቅድመ ሊቀ ጵጵስና  መምህር አባ ዘሊባኖስ ፋንታ/ቆሞስ/ በመባል ይታወቃሉ። የተወለዱት በጎንደር ክፍለ ሀገር ሲሆን የትውልድ ሐረጋቸው እስከ ጎጃምንም ድረስ ይሳባል። አባ ዘሊባኖስ ፋንታ በተወለዱበት አካባቢ አዘውትሮ እንደተለመደው ወደ ያሬዳዊ መንፈሳዊ

Read Full Article
ወያኔና ፍቅር ለየቅል! የቴዲና የወያኔ ጸብ – ያሬድ ኃይለማርያም  ከብራስልስ፣ ቤልጂየም

ወያኔና ፍቅር ለየቅል! የቴዲና የወያኔ ጸብ – ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ፣ ቤልጂየም

🕔19:12, 4.Sep 2017

የወያኔ ባለሥልጣናት አዲስ አመት አከባበርን በማስመልከት የፍቅር ቀን፣ የምናምን ቀን እያልን እናከብራለን ሲሉ ነገሩ ጭንቀት የወለደው እንደሆነ ቢገባኝም በመላ አገሪቱ የተቀሰቀሰውን ቁጣ ለማብረድ ለተወሰኑ ቀናት የማስመሰል ድራማቸውን ሊያሳዩን ነው ብዮ ገምቼ ነበር። ለካ ለማስመሰልም ትንሽም ቢሆን ብልጠትና ማስተዋልን ይጠይቃል። የፍቅር

Read Full Article
ከእስር የተፈቱትን ቀንሰን ፣ 80 የእስረኞች ስም ዝርዝር ደምረን 263 ደርሰናል

ከእስር የተፈቱትን ቀንሰን ፣ 80 የእስረኞች ስም ዝርዝር ደምረን 263 ደርሰናል

🕔07:32, 31.Aug 2017

1. ጌታቸው ሽፈራው 2. ዮናታን ተስፋዬ 3. አቶ በቀለ ገርባ 4. ቴድሮስ አስፋው 5. ዳንኤል ተስፋዬ 6. ኤርምያስ ጸጋየ 7. ፍሬው ተክሌ 8. ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ 9. ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ 10. ናትናኤል መኮንን 11. አንዳለም አራጌ 12. ጋዜጠኛ ውብሽት ታዬ

Read Full Article
ከዶ/ታደሰ ጎን እንቁም – ወንድምአገኘሁ ኣዲስ

ከዶ/ታደሰ ጎን እንቁም – ወንድምአገኘሁ ኣዲስ

🕔06:57, 31.Aug 2017

የዶ/ር ታደሰ ብሩ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው። እንደማምነው ጉዳዩን መደበኛው ፍርድቤት ቢይዘው ኖሮ ብዙ የሚያሳስብ ነገር አልነበረም። ወደ መደበኛው ፍርድ ቤት ቢመራ ኖሮ ይህ ጉዳይ በኔ እምነት እስካሁን ይቋጭ ነበር። በዛ በኩል እንደሚፈታ ስላወቁ ይመስለኛል እንዳይፈታ ወደ Jury የመሩት። አሁን

Read Full Article
”ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኮለ” (ዴቭ ዳዊት)

”ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኮለ” (ዴቭ ዳዊት)

🕔01:14, 31.Aug 2017

የአማራ ህዝብ የምንግዜም ጠላት የሆነው ወያኔ ትግሬ ”የቅማንት ህዝብ የማንነት ጥያቄ” በሚል ሽፋን በአማራዊው ላይ ከውስጥ ግንባር የከፈተበትን ጦርነት /Inner Front Warfare/ ሁለንተናዊ ገጽታ ከባለ አጀንዳው የትግሬ ህዝብ እና ቡድን እንዲሁም ከተላላኪውና ራሱን ”የቅማንት የማንነት ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” እያለ

Read Full Article
በቀኝ ገዥነት ላይ ንቀትን የደረበው ህወሀት  –  በያሬድ አውግቸው

በቀኝ ገዥነት ላይ ንቀትን የደረበው ህወሀት  – በያሬድ አውግቸው

🕔08:04, 15.Aug 2017

  ህወሀት ከምስረታው ማግስት ጀምሮ የአጎራባች ህዝቦች መሬቶችን ቀምቼ የታላቋን ትግራይ ሉአላዊ መንግስት እመሰርታለሁ የሚል እቅድ አዘጋጅቶ ወደ ጫካ የገባ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል። ጉልበቱን በመጠቀምም ያለቅድመ ሁኔታ መገንጠል የሚያስችል ያልተለመደ አንቀጽ  በህገ መንግስቱ  እንዲካተት አድርጎአል። የእቅዱ ቀሪ ክፍል የሆነውን መሬትና

Read Full Article
አቶ አግባው ሰጠኝ በእስር ቤት በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጥቃት ምክንያት – “ለህይወቴ ዋስትና የለኝም” አለ  (ይድነቃቸው ከበደ)

አቶ አግባው ሰጠኝ በእስር ቤት በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጥቃት ምክንያት – “ለህይወቴ ዋስትና የለኝም” አለ (ይድነቃቸው ከበደ)

🕔20:37, 14.Aug 2017

የሰሜን ጎንደር ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ሰብሳቢ እና የብሄራዊ ምክር ቤት አባል የሆነው አግባው ሰጠኝ ! በህዳር ወር 2007 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን በእስር ላይ የሚገኝ ሲሆን “የሽብር” ክስ እስኪ መሰረትበት ድረስ ለ5 ወር ያህል በማዕከላዊ እስር ቤት በምርመራ ወቅት ከፍተኛ ድብደባ

Read Full Article
‹‹በምርመራ ወቅት የግድያ ዛቻ ተደርጎብኛል›› ማስረሻ ሰጠኝ

‹‹በምርመራ ወቅት የግድያ ዛቻ ተደርጎብኛል›› ማስረሻ ሰጠኝ

🕔15:50, 18.Jul 2017

ዕድሜ፡- 34 አድራሻ፡- ድሬዳዋ ከተማ አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ቂሊንጦ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረሃል የሚል ነው፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- ቀደም ሲል የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጁን አንቀጽ 7(1) መተላለፍ የሚል የሚል የሽብር ክስ እንዲሁም የመንግስትን ጦር መሳሪያ ይዞ

Read Full Article
ዶ/ር መረራ የቀረበባቸው ክስ የፖለቲካ፣ እርሳቸውም የፖለቲካ እስረኛ መሆናቸውን ገለፁ – መለስካቸው አምሃ(VOA)

ዶ/ር መረራ የቀረበባቸው ክስ የፖለቲካ፣ እርሳቸውም የፖለቲካ እስረኛ መሆናቸውን ገለፁ – መለስካቸው አምሃ(VOA)

🕔14:39, 8.Jul 2017

ዶ/ር መረራ ጉዲና የቀረበባቸው ክስ የፖለቲካ እንደሆነ እርሳቸውም የፖለቲካ እስረኛ እንደሆኑ ለፍርድ ቤቱ አስታወቁ፡፡ አዲስ አበባ — ዶ/ር መረራ ጉዲና የቀረበባቸው ክስ የፖለቲካ እንደሆነ እሳቸውም የፖለቲካ እስረኛ እንደሆኑ ለፍርድ ቤቱ አስታወቁ፡፡ ዳኞች ውሳኔ ሲሰጡ ታሪክን እንዲያስታውሱም አደራ አሉ፡፡ፍ/ቤቱ ዶ/ር መረራ በጠበቆቻቸው

Read Full Article
ፍትሕ ለወ/ሮ እማዋይሽ እና በእስር ላይ ለሚገኙ የፖለቲካ እስረኛ ሴቶች!  (ይድነቃቸው ከበደ)

ፍትሕ ለወ/ሮ እማዋይሽ እና በእስር ላይ ለሚገኙ የፖለቲካ እስረኛ ሴቶች! (ይድነቃቸው ከበደ)

🕔07:52, 17.Jun 2017

የሴቶች እኩልነት እና የላቀ ተሳትፎ ለማረጋገጥ ተግቼ እሰራለው የሚለው የህወሃት/የኢህአዴግ መንግስት ላለፉት 26 ዓመታት የገባውን ቃል ኪዳን ወደ ጎን አድርጎ፤ ለሰብዓዊ መብት መከበረ እንዲሁም ዴሞክራሲ ስርዓት በአገራችን እንዲያብብ የበኩላቸውን አሰተዋአዖኦ ለማድረግ ደፋ ቀና የሚሉ ሴቶችን በተለያየ መንግድ ጫና በመፍጠር፣ በአገራቸው

Read Full Article
የዝህ ሰሞን የወያኔ ፖለቲካዊ ሴራዎች ዳሰሳ ከወቅታዊ ትንታኔ ጋር

የዝህ ሰሞን የወያኔ ፖለቲካዊ ሴራዎች ዳሰሳ ከወቅታዊ ትንታኔ ጋር

🕔15:10, 13.Jun 2017

ወቅታዊ ክስተቶቹን በዝርዝር፣ በታቀደላቸው የወያኔ አላማ እና የጥንሰሳዎቹ ማክሸፊያ መንገድዎች ይዝዋል። ዳይ ወደ ገደለው የኢትዮፕያን ህዝብ በማታለል ትግሬዎችን መሾምና ትግሬ ያልሆኑትን ደግሞ ማጥፋት ዝርዝር ለላኛው ሚዲያ በመጠቀም  ወያኔ ለኢቶፕያ ህዝብ የማሞኝት ጥንስስ መንደፍዋ ነው። በዝህ ብዙ ስራ እየሰራች ነው። ለናሙና

Read Full Article
አማራነት ከጎሳነት፣ ከነገድነት የተለየ ነው – ከአሰፋ እንደሻው (ለንደን፣ እንግሊዝ)*

አማራነት ከጎሳነት፣ ከነገድነት የተለየ ነው – ከአሰፋ እንደሻው (ለንደን፣ እንግሊዝ)*

🕔14:37, 9.Jun 2017

እንደአዲስ የትግል ፈሊጥ ሆኖ አማራን ለብቻው በተቃዋሚነት እናደራጀው የሚል ክስተት ከተሰማ ውሎ አድሯል፡፡ ከዚያም አልፎ የአማራ ሬዴዮ ሆነ ቴሌቪዥን ወይም ሌላ መገናኛ አውታር ለብቻው በተቃዋሚነት ማቋቋም ይገባናል የሚል ተናፍሶ የተባሉት ነገሮች ብቅ ብቅ ብለዋል፡፡ ይህ ሁሉ ሩጫ አላማው ጥቃትን ለመቋቋም፣

Read Full Article
ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እንደ በርባን እዉነት እንደ ክርስቶስ!  /መብራቱ

ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እንደ በርባን እዉነት እንደ ክርስቶስ! /መብራቱ

🕔14:43, 3.Jun 2017

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እንደሚታመነዉ ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሰቀሉ ጥቂት ቀደም ብሎ ከእስር ቤት የተፈታ አንድ ከባድ ወንጀለኛ ነበር ይህ ወንጀለኛ በርባን በመባል ይታወቃል። በወቅቱ ህዝቡ አይሁድን ሲገዛ ለነበረው ለሮማዊው ንጉሥ ጴላጦስ፣ “ይህንን ወንጀለኛ ፍታልንና በምትኩ ኢየሱስን

Read Full ArticleSubscribe to Our Newsletter