Back to homepage

ስፖርት

በቅ/ጊዮርጊስ እና በኢትዮ .ቡና በደጋፊዎች መካከል እሁድ በተነሳው ብጥብጥ 39 ሰዎች ተጎድተው በ9 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል

በቅ/ጊዮርጊስ እና በኢትዮ .ቡና በደጋፊዎች መካከል እሁድ በተነሳው ብጥብጥ 39 ሰዎች ተጎድተው በ9 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል

🕔05:48, 25.Oct 2017

በቅ/ጊዮርጊስ እና በኢትዮ .ቡና በደጋፊዎች መካከል እሁድ በተነሳው ብጥብጥ 39 ሰዎች ተጎድተው በ9 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል። ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ደጋፊዎች አብዛኞቹ በሆስፒታል ልዪ የህከምና እርዳታ ላይ ይገኛል። እስካሁን በጉዳቱ የሞተ ባይኖርም በርካቶች አካላቸው ክፉኛ ተጎድቷል ። ከጉዳተኞቹ

Read Full Article
በጣና ፀረ – አረም ገንዘብ ማሰባሰብ ዙሪያ የተደረገው የፋሲል ጊዎርጊስና የእንቦጭ ጨዋታ በፋሲል ጊወርጊስ ከፍተኛ አሸናፊነት ተጠናቋል

በጣና ፀረ – አረም ገንዘብ ማሰባሰብ ዙሪያ የተደረገው የፋሲል ጊዎርጊስና የእንቦጭ ጨዋታ በፋሲል ጊወርጊስ ከፍተኛ አሸናፊነት ተጠናቋል

🕔05:49, 1.Oct 2017

 በጣና ፀረ – አረም ገንዘብ ማሰባሰብ ዙሪያ የተደረገው የፋሲል ጊዎርጊስና የእንቦጭ ጨዋታ በፋሲል ጊወርጊስ ከፍተኛ አሸናፊነት ተጠናቋል። ዳኝነቱን በበላይነት የመረው ጣና ሲሆን ይህ ቅዱስ ተግባር እንደሚቀጥል ታውቋል። –Gashaw Agegne  ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ _________________________ በኢትዮጵያ ውስጥ በትልቅነቱ፣ በታሪካዊ መስህብነቱ

Read Full Article
የፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ በደ/ አፍሪካ የቀዶ ጥገናውን በተሳካ መልኩ አደረገ!

የፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ በደ/ አፍሪካ የቀዶ ጥገናውን በተሳካ መልኩ አደረገ!

🕔07:39, 26.Sep 2017

” በጣም ደህና ነኝ፤ ጌታነህ ከበደ አመሰግናለው” -ተመስገን ተክሌ የቀድሞ የደደቢት ፊት አውራሪ በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአገሪቱ ሪከርድ 65,000 ብር ሁለተኛው ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ፤ የአዋሳ ከነማው ተመስገን ተክሌ የጉልበት ላይ ቀዶ ጥገናውን ትላንት በደቡብ አፍሪካ በተሳካ መልኩ አከናውናል። ኢትዮ

Read Full Article
አልማዝ አያና ላይ በአብዛኛው የሚቀርበው ትችት “አንድ አይነት የአሯሯጥ ታክቲክ ብቻ ነው ያላት – ፍስሀ ተገኝ

አልማዝ አያና ላይ በአብዛኛው የሚቀርበው ትችት “አንድ አይነት የአሯሯጥ ታክቲክ ብቻ ነው ያላት – ፍስሀ ተገኝ

🕔08:14, 14.Aug 2017

አልማዝ አያና ላይ በአብዛኛው የሚቀርበው ትችት “አንድ አይነት የአሯሯጥ ታክቲክ ብቻ ነው ያላት። በሌላ አይነት መንገድም ማሸነፍ እንዳለ ማወቅ አለባት” የሚል ነው። ለዚህ አስተያየት ወይም ትችት መልስ ለመስጠት እንዲረዳ በሚል ከአምስት አመት በፊት የባርሴሎናው የመሃል ተጨዋች አንድሬስ ኢንዬስታ ክለቡ ለምን

Read Full Article
የጣና ሞገድ እስፖርተኞች ለፖለቲካ ፍጆታ ተላለፉ! – ልያ ፋንታ

የጣና ሞገድ እስፖርተኞች ለፖለቲካ ፍጆታ ተላለፉ! – ልያ ፋንታ

🕔05:51, 9.Jun 2017

በመቀሌ እስታዲየም የተደበደቡት የባሀርዳር ከነማ ተጫዋቾች ያለ አንድ ደጋፊ ተጫዋቾች ብቻ ያለፍላጎታቼው ያለምንም ቅድመ ዝግጂት አዲግራት በግዳጁ እንዲሄዱ ተገደርገዋል።በመቀሌ እስታዲዮም በአብዛኛው የመቀሌ ነዋሪ የተደመጠው የአማራን ዘር ጥላቻ ስድብ እስከ ወዲያኛው የሚረሳ አይደለም። ከትግራይ ህዝብ” ተው “የሚል ሽማግሌ ጠፍቷል እስኪያሰኝ አማራ

Read Full Article
የኮከብ ግብ አግቢው ኢትዮጵያዊ የአሰግድ ተስፋዬ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ  – እስክንድር ፍሬው (VOA)

የኮከብ ግብ አግቢው ኢትዮጵያዊ የአሰግድ ተስፋዬ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ – እስክንድር ፍሬው (VOA)

🕔22:47, 5.Jun 2017

ሰኔ 05, 2017 እስክንድር ፍሬው የቀድሞው የቅዱስ ጊዎርጊስ፣ የመድህንና የቡና ክለቦች የብሄራዊ ቲም ታዋቂ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ የቀብር ሥነ ስርዓት በሳሊተ ምህረት ተፈፅሟል፡፡

Read Full Article
ከመቀሌ አቻው ጋር ጫወኣየባህር ዳር ከነማ ክለብ ጥፋተና ተብሎ ቅጣት ተፈረደበት

ከመቀሌ አቻው ጋር ጫወኣየባህር ዳር ከነማ ክለብ ጥፋተና ተብሎ ቅጣት ተፈረደበት

🕔19:23, 26.May 2017

ከመቀሌ አቻው ጋር ሲጫወት በትግራይ ደጋፊዎች ተደብድቦ ወደ አማራ ክልል የተመለሰው የባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጥፋተኛ ተብሎ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቅጣት ተጣለበት። የባህር ዳር ከነማ ክለብ በረኛን ጨምሮ 4 ተጫዋቾች በቀይ ካርድ ተባርረው በ7ቱ ብቻ ወደ መቀሌ ሄዶ

Read Full Article
ጌታነህ ከበደ የክለቡን ማሊያ ቀዶ አሰልጣኙ ፊት ላይ ወረወረ

ጌታነህ ከበደ የክለቡን ማሊያ ቀዶ አሰልጣኙ ፊት ላይ ወረወረ

🕔15:07, 19.Apr 2017

(ኢትዮ-ኪክ ኦፍ)  በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በ24ኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ መደበኛ ጨዋታ ደደቢት ከአርባ ምንጭ ጋር ሲጫወቱ በመጨረሻው ደቂቃ አርባ ምንጮች የአቻነት ግብ አስቆጠረው ጨዋታው 2ለ2 አለቀ። ውጤቱ የደደቢት ክለብን ሊያበሳጭ እንደሚችል ይገመታል ምክንያቱም ቢያሸንፉ ሊጉን በ1ኝነት ስለሚመሩ ። በአንፃሩ

Read Full Article
ጆን ቴሪ የፊታችን ግንቦት ወር ቼልሲ ከሰንደርላንድ በሚያደርጉት ጫወታ ክለቡን እንደሚለቅ ይፋ አደረገ።ተጫዋቹ ከቼልሲ የለቀቀበት ምክንያት እና ቀጣይ ክለቡን የት ይሆን?

ጆን ቴሪ የፊታችን ግንቦት ወር ቼልሲ ከሰንደርላንድ በሚያደርጉት ጫወታ ክለቡን እንደሚለቅ ይፋ አደረገ።ተጫዋቹ ከቼልሲ የለቀቀበት ምክንያት እና ቀጣይ ክለቡን የት ይሆን?

🕔18:13, 17.Apr 2017

በቶማስ ሰብሰቤ በሰማያዊዎቹ ቤት ስሙ ትልቅ ነው።አራት የሊግ ፣አንድ ሻምፒየስ ሊግና ኢሮፓ ሊግ በዋናነት ማንሳት ችሏል።ከ13 አመቱ ጀምሮ በስታንፎርድ ብሪጂ ያደገ ነው።ከሰማያዊው የቸልሲ ማልያ ውጪ ሌላ ለብሶ አይተነው አናውቅም።የለንደኑ ክለብ ታማኝ እና የመሃል ተከላካይ ማዘን ጆን ቴሪ። ከ13 አመቱ ጀምሮ

Read Full Article
የቀድሞ የሌስተር አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኔሪ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊመለሱ ነው።አዲሱ ክለባቸው እና አመጣጣቸው እንዴት ይሆን?   (በቶማስ ሰብሰቤ)

የቀድሞ የሌስተር አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኔሪ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊመለሱ ነው።አዲሱ ክለባቸው እና አመጣጣቸው እንዴት ይሆን?  (በቶማስ ሰብሰቤ)

🕔18:06, 17.Apr 2017

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የራሳቸውን ታሪክ ፅፈዋል።ትንሹን ሌስተር የሊግ ዋንጫ አሸናፊ አድርገውታል።ቀድሞ የሻምፒየስ ሊግ ተመልካች ብቻ የነበሩት ሌስተሮችን በአውሮፓ መድረክ ተሳታፊ አድርገዋል ብልሁ እና ቁጡው አሰልጣኝ ክላዉዲዮ ራኔሪ። ከሌስተር ያልተጠበቀ ስንብታቸው በሃላ ሰራ አጥ ናቸው።ስለ ቀጣይ የአሰልጣኝነት ህይወታቸውም አልተናገሩም።ዛሬ የተሰማው ነገር

Read Full Article
ዕለተ እሁድ የወጡ በርካታ የዝውውር – ማራኪ ስፖርት

ዕለተ እሁድ የወጡ በርካታ የዝውውር – ማራኪ ስፖርት

🕔09:48, 16.Apr 2017

እንዲሁም ሌሎች የእግርኩዋስ ዜናዎች በማረ አቀራረብ ከታማኝ ምንጮች ይዘን ቀርበናል:: ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ምንም ዜና እንዳያመልጣችሁ ላይክ ማድረግ እንዳይረሱ: እንኩዋን አደረሳችሁ የማራኪ SPORT ተከታታዮቻችን ¤ማንችስተር ዩናይትድ ዛላታን ለኢብራሂምኦቪች በአመታዊ ክፍያ £20 million ሊያቀርቡለት ነው ለቀጣዩ ሲዝን በዩናይትድ እንዲቆይ:: (mirror) :

Read Full Article
ዕለተ ቅዳሜ የወጡ በርካታ የዝውውር  – የማራኪ ስፖርት

ዕለተ ቅዳሜ የወጡ በርካታ የዝውውር – የማራኪ ስፖርት

🕔06:58, 15.Apr 2017

እንዲሁም ሌሎች የእግርኩዋስ ዜናዎች በማረ አቀራረብ ከታማኝ ምንጮች ይዘን ቀርበናል:: ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ምንም ዜና እንዳያመልጣችሁ ላይክ ማድረግ እንዳይረሱ : እንኩዋን አደረሳችሁ ተከታታዮቻችን : ¤የማንችስተርዩናይትዱ አለቃ ሁለት አጥቂዎችን ሮሚዮ ሉካኮን እና አንቶኒዮ ግሬዝማን ለማዘዋወር £160 million አዘጋጅቱዋል the sun ዘግቡዋል::ጆሴ

Read Full Article
ፖርቶዎች በተቀናቃኞቻቸው ቤኔፊካ ደጋፊዎች ያሳዮት አነጋጋሪው ድጋፍ l ሁሉም ያወገዘው ድርጊት 【በቶማስ ሰብሰቤ】

ፖርቶዎች በተቀናቃኞቻቸው ቤኔፊካ ደጋፊዎች ያሳዮት አነጋጋሪው ድጋፍ l ሁሉም ያወገዘው ድርጊት 【በቶማስ ሰብሰቤ】

🕔06:22, 15.Apr 2017

በሰፖርት ተቀናቃኝነት እጅጉን ያስፈልጋል።ለማሸነፍ የሚደረግ ትንቅንቅ ፣ ሻምፒየን ለመሆን የሚደረግ ጫወታ ፣ ላለመሸነፍ ያለ ጥረት በሰፖርት ሜዳ ያሰፈልጋል።ደጋፊዎች አሸናፊ ለመሆን ፣ተጫዋቾች አሸናፊ ለመሆን እስከ መጨረሻው መዋደቅ ግድ ነው።በተለይ ታላላቅ የደርቢ ጫወታዎች ላይ ይህ ሰሜት ይኖራል።በሰፔን ባርሴሎና ከሪያል፣በስኮትላንድ ሬንጀርስ ከሴልቲክ ፣በጣሊያን

Read Full Article
አንዲት ሴት ክርስቲያኖ ሮናልዶ 300 ሺ ፓውንድ ካሳ ካልስጠኝ ፍርድ ቤት አቆመዋለው አለች l ክርስቲያኖም የተባለውን ብር ሊሰጣት ተሰማምቷል ፤ ለምን?  【በቶማስ ሰብስቤ】

አንዲት ሴት ክርስቲያኖ ሮናልዶ 300 ሺ ፓውንድ ካሳ ካልስጠኝ ፍርድ ቤት አቆመዋለው አለች l ክርስቲያኖም የተባለውን ብር ሊሰጣት ተሰማምቷል ፤ ለምን?  【በቶማስ ሰብስቤ】

🕔14:33, 14.Apr 2017

ክርስቲያኖ በተለያዮ ጊዜ የተለያዪ ክሶች ቀርበውበታል።አብዛኛዎቹ ክሶች ከሰም ማጥፋት ጋር ቢያያዙም የተጫዋቹ ስህተቶችም ያሉበት ታሪኮች ሰምተናል።ብዙም በግል ህይወቱ ቁጥብ ያልሆነው ፖርቱጋላዊው አጥቂ ብዙ ጊዜያት በሴቶች ይከሰሳል።ፍቅረኛው ነኝ የምትል ፤ ወልጄለታለው ብላ የምታወራ እና ብዙ ሞዴሎች ጋር ያለው የፍቅር ህይወቱ ገቢያ

Read Full Article
ፖውሊንሆ ከሴት ጋር በለቀቀው ፎቶ ከቻይና ወደ ትውልድ ሀገሩ በግድ ሊያሰባርረው ነው።ከፊፋም ቅጣት ይጠብቀዋል።ተጫዋቹን ሊያሰባርረው የደረሰው ፎቶ እና ነገሮችን ይመልከቱ?

ፖውሊንሆ ከሴት ጋር በለቀቀው ፎቶ ከቻይና ወደ ትውልድ ሀገሩ በግድ ሊያሰባርረው ነው።ከፊፋም ቅጣት ይጠብቀዋል።ተጫዋቹን ሊያሰባርረው የደረሰው ፎቶ እና ነገሮችን ይመልከቱ?

🕔15:55, 13.Apr 2017

ሰፖርት l ቶማሰ ስብሰቤ የቀድሞ የቶተነሃም ተጫዋች ብዙ ፎቶዎችን ፖስት አድርድርጓል ያውቃል።በቻይና ከTsukasa Aoi ከምትባል ሴት ጋር ተነሰቶ ፖስት ያደረገው ፎቶ ግን ካለፉት ይለያል።ነገሩ እንዲ ነው።ፖውሊኒሆ የጃፓን ድርጅት ከሆነው ” ቤት “ጋር ከታዋቂ ወሲባው ፊልም ከምሰራ አሴት ጋር ሆኖ የተነሳው

Read Full Article
ዲዲየር ድሮግባ በአዲሱ ክለቡ ያልተለመደ ነገር ግጥሞኛል እያለ ነው። በዚሁ ክለቡ ሊያደርግ ያሰበው ያልተለመደ ነገርሰ ምንድ ነው l ከእንግሊዝ ክለቦች የቀረበለትን የተጫወትልን ጥያቄ ለምን ውድቅ አደረገ?

ዲዲየር ድሮግባ በአዲሱ ክለቡ ያልተለመደ ነገር ግጥሞኛል እያለ ነው። በዚሁ ክለቡ ሊያደርግ ያሰበው ያልተለመደ ነገርሰ ምንድ ነው l ከእንግሊዝ ክለቦች የቀረበለትን የተጫወትልን ጥያቄ ለምን ውድቅ አደረገ?

🕔21:06, 12.Apr 2017

ሰፖርት l ቶማሰ ሰብሰቤ የቀድሞው የቼልሲ አጥቂ ፎኔክስ ራይዚንግ የሚባል ክለብ ነው የገዛው።ፎኔክስ ራይዚንግ በዮናይትድ ሶከር  ሊግ የሚጫወት ክለብ ነው።አይቬርኮሰታዊው ኮከብ የፎኔክስ ክለብ ሙሉ ድርሻ ባለቤት ሳይሆን ተጋሪ ባለቤት ነው።በአሜሪካ በሞንተሪያል ኢምፓክት ሲጫወት የነበረው አጥቂ የዚህ ክለብ ባለቤት ብቻ ሳይሆን

Read Full Article
ክርሰቲያኖ ሮናልዶ ከማንቺሰተር ዮናይትድ አጥቂዎች በታሪክ ዝቅተኛ ሀትሪክ የሰራ ተጫዋች መሆኑን ያውቃሉ?

ክርሰቲያኖ ሮናልዶ ከማንቺሰተር ዮናይትድ አጥቂዎች በታሪክ ዝቅተኛ ሀትሪክ የሰራ ተጫዋች መሆኑን ያውቃሉ?

🕔20:28, 10.Apr 2017

l በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  የምንግዜም ምርጥ 10  ኮከብ  ጎል አቆጣሪዎች ውስጥ ብቸኛ እንግሊዛዊ ያልሆነው ተጫዋችን ማን ነው? l እጅግ በጣም አሰገራሚ የፕሪሚየር ሊግ አጥቂዎችን ሪከርድ እንመልከት።   ትውሰታ በጨረፍታ l በቶማሰ ሰብሰቤ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከአንድ እስከ አሰር የምንግዜም ኮከብ

Read Full Article