Back to homepage

ታሪክ

ይድረስ ከገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር – ሰለሞን  ዳኛቸው

ይድረስ ከገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር – ሰለሞን ዳኛቸው

🕔14:16, 9.Sep 2017

ጳጉሜ 3 ቀን 2009 ዓ.ም ኢሳት ባሰራጨው ዘገባ ከዛሬ 10 አመት በፊት በግጨውና ጎቤ አካባቢ በሟች ጠቅላይ ሚኒስተር አመራር ሰጪነት ህዝበ ውሳኔ ተካሂዶ ከ90% በላይ የሆነው የአካባቢው ነዋሪ አማራ ነን በማለቱ ውጤቱ በፌደሬሽን ም/ቤት እንዲታፈን ተደርጎ ለህዝብ ይፋ ሳይደረግ ቀርቶል

Read Full Article
የማለዳ ወግ …ዝክረ ሰማዕት ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ! – ነቢዩ ሲራክ 

የማለዳ ወግ …ዝክረ ሰማዕት ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ! – ነቢዩ ሲራክ 

🕔08:44, 29.Jul 2017

* ዛሬም ክብር ለብጹዕ አባታችን ኢትዮጵያ ከሀዲ ብቻ ሳይሆን ስለ እውነት ፣ ለእውነት አድረው ፣ የዛሬ ኢትዮጵያን በደማቸው ዋጅተው ፣ በሰማአዕትነት ዝንተ አለም የማይረሳ ኩሩ ታሪክ ያወረሱን ልጆች እናት ናት ። የኢትዮጵያ ማሕጸን ካፈራቸው መካከል ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ይጠቀሳሉ። ሰማዕቱ

Read Full Article
የጃንሆይ እናት! – (ዳዊት ከበደ ወየሳ – አትላንታ)

የጃንሆይ እናት! – (ዳዊት ከበደ ወየሳ – አትላንታ)

🕔15:23, 25.Jul 2017

  ነገሩ ትንሽ ቆየ። እኔ ግን በሆነ አጋጣሚ በቅርቡ ነው ቃለ ምልልሱን የሰማሁት። ተስፋዬ ገብረአብ አዲስ ስላሳተመው – “የጀሚላ እናት” መጽሃፍ፤ ከጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳ ጋር አጭር ቃለ ምልልስ አድርጎ ነበር። በትክክል እንዳዳመጥነው ከሆነ፤ “የቀዳማዊ ኃይለስላሴ እናት ስም ጀሚላ ነው፤ አንድ

Read Full Article
ልዕልት የሺመቤት አሊ ጋምጩ – ይኼይስ ምትኩ ሃይሌ

ልዕልት የሺመቤት አሊ ጋምጩ – ይኼይስ ምትኩ ሃይሌ

🕔15:13, 25.Jul 2017

እጅግ ብዙ የተነገረላቸው ንጉሰ-ነገስት እናት፣ ምንም ያልታወሱ የወሎ ልዕልት በየትኛውም ዘመን የሚነግሱ ነገስታት ገድል፣ ታሪክ፣ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች በወቅቱ በነበሩት የታሪክ ፀሃፊዎች ተሰናድተው ለትውልድ እንዲተላለፉ ይደረጋል፡፡ አዲሱ ትውልድ በቀደመው ትውልድ የተሰሩትን ስራዎች እና ታሪካቸውን ለማወቅ እና ለመመራመር የታሪክ ሰነዶችን

Read Full Article
የሰሜን ሸዋ መስህብ ሀብቶች ክፍል -1 – በመሠረት አስማረ

የሰሜን ሸዋ መስህብ ሀብቶች ክፍል -1 – በመሠረት አስማረ

🕔15:53, 17.Jul 2017

1ኛ/ ደብረ ብርሃን የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ የሆነችው ደብረብርሃን ከአዲስ አበባ 130 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡የተቆረቆረችውና ስያሜዋን ያገኘችው ደግሞ ከ500 አመት በፊት በ1446 ዓ.ም አካባቢ በአፄ ዘርአያእቆብ /1426-1460ዓ.ም/ ነበር፡፡ ከተማዋ ድሮ ደብረኢባ በመባል የምትታወቅ ሲሆን የንጉሱ የግራ በአልቴሃት /ግራ

Read Full Article
አጼ ምኒልክ በሕይወት ዘመናቸው የሰሯቸውን ድንቅ ተግባራት በደማቅ ብእርና ብራና የተከተቡ ናቸው!

አጼ ምኒልክ በሕይወት ዘመናቸው የሰሯቸውን ድንቅ ተግባራት በደማቅ ብእርና ብራና የተከተቡ ናቸው!

🕔20:43, 12.Jul 2017

ፍቅሩ ኪዳኔ 1835 ዓ.ም. ————-ወፍጮ 1882 ዓ.ም. ————-ስልክ 1886 ዓ.ም. ————ፖስታ 1886 ዓ.ም. ————ባህር ዛፍ 1886 ዓ.ም. ————ገንዘብ 1886 ዓ.ም. ———-የውሃ ቧንቧ 1887 ዓ.ም. ———–ጫማ 1887 ዓ.ም. ————–ድር 1887 ዓ.ም. ————-የሙዚቃ ት/ቤት 1887 ዓ.ም. ———-የፅህፈት መኪና 1889 ዓ.ም. ———-ኤሌክትሪክ 1889

Read Full Article
የአየር ወለዱ መሃንዲስ……የግንቦት ስምንቱን መፈንቅለ መንግስት ስናስታውስ

የአየር ወለዱ መሃንዲስ……የግንቦት ስምንቱን መፈንቅለ መንግስት ስናስታውስ

🕔15:11, 17.May 2017

ሜጀር ጄነራል ደምሴ ቡልቶ #ኢዮብ ዘለቀ በወርሃ ነሐሴ 1953 ዓ.ም፤ አስራ ዘጠኝ ሰዎችን ያሳፈረውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው ዲሲ 3 አውሮፓላን በበረራ ላይ እንዳለ በቀድሞው አጠራር በየረርና ከረዮ አውራጃ ፤ዳለቻ በሚባል ስፍራ ላይ ተከሰከሰ፤ አውሮፓላኑ ወድቋል የተባለበት ስፍራ ለነፍስ አድን

Read Full Article
አባ ኮስትር ማነው? (መስቀሉ አየለ)

አባ ኮስትር ማነው? (መስቀሉ አየለ)

🕔20:31, 13.May 2017

ደጃዝማች በላይ ዘለቀ (1902 ወሎ – 1938 አዲስ ከተማ) ሰናፍጭ ቁ ፪ (መስቀሉ አየለ) በላይ ዘለቀ ዘመን ተሻጋሪ ስመ ጥር አርበኛ ሲሆን በምድረ ጎጃም ላይ ለአምስት አመታት ያህል የፋሽት ከጣሊያንጋር በተደረገው ትንቅንቅ እንደ ተራ የጓድ መሪ ተጋድሎውን ጀምሮ በአጭር ግዜ

Read Full Article
የዳግማዊ አጤ ምኒልክን ጀግነት መዳፈር ማለት የመላው አፍሪካ፣ የመላው የጥቁር ሕዝብን ክብር እና ነጻነት መዳፈር ነው

የዳግማዊ አጤ ምኒልክን ጀግነት መዳፈር ማለት የመላው አፍሪካ፣ የመላው የጥቁር ሕዝብን ክብር እና ነጻነት መዳፈር ነው

🕔03:24, 31.Mar 2017

ከኢትዮጵያወርቅ (የሐረርወርቅ) ጋሻው የጋርቤን፣ የሃሪየት ተብማንን፣ የማርቲን ሉተር ኪንግን፣ የማልከም ኤክሳን፣ የፍረድሪክ ዳግላስን፣ የማንዴላን፣ የኳሜ ኒኩርሟን፣ በአጤ ምኒልክ የጀግንነት ደም የተወጉትን የነፃነት መሪዎች እና ለአንድነት የታገሉትን እና  እየታገልን ያለንውን መዳፈር ነው። ቁጥር አንድ ማርች 29፤ 2017 አዩ እርሶ ሳያውቁት ከዚህ

Read Full Article
የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገሥት መንግስት ባለ ሙሉ ስልጣን አልጋ ወራሽ ወሰንሰገድ ወዳጆ ጎበና ዳጨ (አቻምየለህ ታምሩ)

የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገሥት መንግስት ባለ ሙሉ ስልጣን አልጋ ወራሽ ወሰንሰገድ ወዳጆ ጎበና ዳጨ (አቻምየለህ ታምሩ)

🕔20:39, 19.Mar 2017

የODF አመራር አባል የሆነው «ፕሮፌሰር» ሌንጮ ባቲ በኢሳት ቀርቦ «ልጅ እያሱ ሊነግስ ያልቻለው አበሾች ወይንም በሱ አባባል አቢሲኒያንስ ኦሮሞ በኢትዮጵያ ላይ እንዲነግስ ስለማይፈልጉ ነው» ብሎን ነበር። ከሰሞኑ ደግሞ ይህንን የሌንጮን ንግግር አንዱ ደቀመዝሙር ነጥቆ «ልጅ እያሱ ያልነገሰው ኦሮሞ ስለሆነ ነው»

Read Full Article
 አደዋ ለኛ የሚሰጠን ትርጉም ምንድን ነው ?  እኛስ ከአደዋና ከሌሎች አገሮችስ ምን ተማርን? – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

 አደዋ ለኛ የሚሰጠን ትርጉም ምንድን ነው ?  እኛስ ከአደዋና ከሌሎች አገሮችስ ምን ተማርን? – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

🕔09:18, 13.Mar 2017

መጋቢት 13፣ 2017 መግቢያ በአፄ ምኒልክና በተቀሩት ጀግና የጦር መሪዎቻቸው የሚመራው የኢትዮጵያ ወታደር በወራሪው ጣሊያን ላይ ድል ከተቀዳጀ ይኸው 121 ዓመት ሆነው። ከረጅም ዓመታት ጀምሮ  የአደዋ በዓል በየአመቱ  ይከበራል። በአሁኑ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህንን ታላቅ የድል በዓል ያከብራል። አገሩን ከሚወደውና

Read Full Article
አብዮተኞቹ በታሪክ ውስጥ – በጥበቡ በለጠ

አብዮተኞቹ በታሪክ ውስጥ – በጥበቡ በለጠ

🕔07:30, 9.Mar 2017

በጥበቡ በለጠ / ሰንደቅ የካቲት ወር በኢትዮጵያ ውስጥ ባለታሪክ ነው። የየካቲት አብዮት እየተባለ በታሪክ ውስጥ ይነገራል። ያ አብዮት 43 አመት ሆነው። ያ አብዮትን የሚያስታውሱ መጻሕፍትም ከ43 በላይ ሆነዋል። የካቲት ወር ማለቂያው ላይ ሆነን ወደ ኋላ ሄደን የኢትጵያን አብዮት በጥቂቱ እናስታውሰው።

Read Full Article
አርበኛ ወ/ሮ ሸዋረገድ ገድሌ – ቀሪን ገረመው

አርበኛ ወ/ሮ ሸዋረገድ ገድሌ – ቀሪን ገረመው

🕔06:08, 13.Feb 2017

ወ/ሮ ሸዋረገድ ገድሌ በስማቸው እና በፆታቸው ሴት ናቸው ። በቆራጥነታቸው እና በጀግንነታቸው ግን የወንድነት ስም የተሰጣቸው ዝነኛ አርበኛ ነበሩ ። በሴትነታቸውም ቢሆን በዘመናቸው ከነበሩት ወይዛዝርት የበለጡ እንጂ ያነሰ ውይዝርና አልነበራቸውም ። በአርበኝነት ደግሞ እንኳን ለሴቶች ለወንዶች አርአያ የሚሆኑ ሙያ በማሳየታቸው

Read Full Article
ቪዲዮ: ፕሮፈሰር ሀይሌ ላሬቦ በኢትዮጵያ ታሪክ እና በኦሮሞ አክቲቪስት ነን ከሚሉ ወገኖች እየቀረበባቸው ላለው ትችት ከመሬት ኢትዮ እስራኤል ድም ጽ ጋር በአደረጉት

ቪዲዮ: ፕሮፈሰር ሀይሌ ላሬቦ በኢትዮጵያ ታሪክ እና በኦሮሞ አክቲቪስት ነን ከሚሉ ወገኖች እየቀረበባቸው ላለው ትችት ከመሬት ኢትዮ እስራኤል ድም ጽ ጋር በአደረጉት

🕔10:40, 9.Feb 2017

Meret Ethio_Irael Radio ፕሮፈሰር ሀይሌ ላሬቦ በኢትዮጵያ ታሪክ እና በኦሮሞ አክቲቪስት ነን ከሚሉ ወገኖች እየቀረበባቸው ላለው ትችት ከመሬት ኢትዮ እስራኤል ድም ጽ ጋር በአደረጉት  

Read Full Article
ታሪክን ምርኮኛ የማድረግ ዘመቻ  – ዶ/ር ነብዩ ጋቢሳ

ታሪክን ምርኮኛ የማድረግ ዘመቻ – ዶ/ር ነብዩ ጋቢሳ

🕔07:45, 9.Feb 2017

ከሰሞኑ የፖለቲካችን የስበት ማእከል ታሪክ እና የታሪክ ባለሙያዎች ሆነዋል።ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ የተባሉ የታሪክ ምሁር ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ በሶሻል ሚዲያው ከፍተኛ አዋራ ማስነሳቱ ሳያንስ፣ የተዳፈኑ የመሰሉ ጉዳዮችንም በመቀስቀስ ላይ ይገኛል።በመጀመሪያ የዶክተሩን ቃለምልልስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጽሞና ለመከታተል ሞክሬአለሁ።በዚህም ተጠያቂውን

Read Full Article
የጎሳ ፖለቲካና የኢሳት ፈተና  – ከአንተነህ መርዕድ

የጎሳ ፖለቲካና የኢሳት ፈተና – ከአንተነህ መርዕድ

🕔06:34, 9.Feb 2017

ከደርግ መውደቅ ማግስት የህዝብን ብሶትና የእለት ተእለት ውሎውን የሚዳስሱ በርካታ ጋዜጦችና መፅሄቶችን ከዳር ዳር ባይዳረሱም በአዲስ አበባና በትልልቅ ከተሞች ህዝቡ እየገዛና ከእጅ እጅ እየተቀባበለ በማንበብ ይከታተል ነበር።  ወያኔዎች ገበናቸው እየተጋለጠ መግዛት እንደማይችሉ ሲገነዘቡ፤ ጋዜጠኞችን በማሰር፣ በማሰደድ፣ ብሎም በመግደል (አሰፋ ማሩና

Read Full Article
ፕ/ር ኃይሌ ላሬቦ እና “የቁቤው ትውልድ” ፖለቲካ  – ክንፉ አሰፋ

ፕ/ር ኃይሌ ላሬቦ እና “የቁቤው ትውልድ” ፖለቲካ – ክንፉ አሰፋ

🕔14:56, 5.Feb 2017

  ለሰሞኑ ግርግር መንስኤ የሆኑት ፕ/ር ኃይሌ የተጠቀሟቸው ሁለት ቃላት ናቸው ተብሏል። “ጋላ” እና “እረኛ” የሚሉ ቃላት። በኢትዮጵያ የታሪክ መዛግብት ውስጥ እነዚህ ቃላት “ሰፍረዋል” ወይንስ “አልሰፈሩም” የሚለውን ጉዳይ ለግዜው እንተወው። ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ በቃለ-መጠይቁ  እነዚህን ቃላት መጠቀማቸው “ስህተት ነው”  ወይንም

Read Full ArticleSubscribe to Our Newsletter