Back to homepage

አስተያየት/ትንታኔ

ኢት-ኢኮኖሚ – የኢህአዴግ የግል ማይክሮ ፋይናንስ ተቆማት!!! ‹ወዶ ዕዳ!!!› ‹እያዩ ገደል!!!› ‹ቡሌ ሴና!!!›  –  ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

ኢት-ኢኮኖሚ – የኢህአዴግ የግል ማይክሮ ፋይናንስ ተቆማት!!! ‹ወዶ ዕዳ!!!› ‹እያዩ ገደል!!!› ‹ቡሌ ሴና!!!› – ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

🕔07:07, 21.Sep 2017

(ክፍል ሦስት) አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ኢንስቲቲውሽን ተቀEማት፣በኢትጵያ ብሄራዊ ባንክ  የተመዘገቡ ሲሆን ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ገንዘብ የሚያሰባስቡት ከደሃው ህብረተሰብ ዘንድ ነው፡፡ ማክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች ለድህነት ቅነሳ እንደሁም ኃብትና ንብረት ማፍሪያ በአነስተኛ የብድር አቅርቦትና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ሥራ እንዲፈጥሩና የቁጠባ

Read Full Article
ሁለት ጦርነቶች፤ ( ክፍል አንድ )  ( ያልተጻፈ ታሪክን ለመዘከር )  –  አንዱዓለም ተፈራ

ሁለት ጦርነቶች፤ ( ክፍል አንድ ) ( ያልተጻፈ ታሪክን ለመዘከር ) – አንዱዓለም ተፈራ

🕔05:43, 21.Sep 2017

እሁድ፤ መስከረም ፯ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት ( 9/17/2017 ) ታሪክን የሚጽፉትና የሚጻፍላቸው፤ አጥቂዎች ናቸው ይባላል። ዕውነትም ናቸው። ቀለሙን፣ ወረቀቱን፣ ብዕሩን ከነጸሐፊውና ከማሰራጨት ጉልበቱ ጋር ባለቤቶቹ እነሱ ነውና! አርበኝነት ግን የአጥቂዎቹ የግል ንብረት አይደለም። ጀግንነትም የአጥቂዎቹ የግል ንብረት

Read Full Article
የመለስ እርኩስ መንፈስ – ኃይሉ ማሞ

የመለስ እርኩስ መንፈስ – ኃይሉ ማሞ

🕔15:39, 20.Sep 2017

አቶ መለስ ዜናዊ የሞተበት 5ኛ ዓመትን አስመልክቶ ደጋፊዎቹ ውርሱን እንዘክራለን በሚል ባገኙት መገናኛ መንገድ ሁሉ ቅዱስነቱን ሲሰብኩ እየታዘብን ከርመናል። ይህን ጊዜም በትዝብት አለፍ ስንል ሁሌም የመለስ ምናምን ከማለት ወጥተው በራሳቸው እንደሰው መቆም የማይችሉት ስንኩላን የስርዐቱ ስብስቦች ልክ መለስ ዜናዊ ባንዲራ ጨርቅ

Read Full Article
ትውልድ ፈታኝ ቀውጥ !!! – ኣረጋዊ በርሄ

ትውልድ ፈታኝ ቀውጥ !!! – ኣረጋዊ በርሄ

🕔14:10, 20.Sep 2017

“በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ” እንዲሉ፣ በድረቅ የደቀቀው ህዝባችን፥ በኣሁኑ ወቅት ደግሞ በግጭቶች ሳብያ እያለቀ ነው። ሃገር ከባድ ቀውጥ ውስጥ ገብታለች። በእርስበርስ ግጭቶች ሳብያ ከድንበሩ ጀምሮ ማህሉ ድረስ ባለው ህዝባችን ላይ የሞትና የመቁሰል ኣደጋዎች እየደረሱ ናቸው። በገፍ መፈናቀልና ንብረት መውደም ኣብሮ

Read Full Article
የኢትዮጵያ የተቃውሞ የፖለቲካ መድረክ ኢትዮጵያን በተመለከተ ግልፅ የፖለቲካ አቅጣጫ መያዝ የሚያስፈልግበት ደረጃ ላይ ደርሷል

የኢትዮጵያ የተቃውሞ የፖለቲካ መድረክ ኢትዮጵያን በተመለከተ ግልፅ የፖለቲካ አቅጣጫ መያዝ የሚያስፈልግበት ደረጃ ላይ ደርሷል

🕔05:37, 20.Sep 2017

ጉዳያችን / Gudayachn www.gudayachn.com  በእዚህ ፅሁፍ ውስጥ ከተካተቱት ንዑስ አርዕስቶች ውስጥ – • የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀጣይ እርምጃ ምን መምሰል ይገባዋል? • የኢትዮጵያ የቅርብ ወቅታዊ ተግዳሮት ምንድን ነው? • የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች ህዝብን የሚንጥ እና ሚልዮኖችን ከጎናቸው የሚያሰልፍ የፖለቲካ ራዕይ

Read Full Article
የቅማንት/አማራ ነኝ ምርጫና የውጤቱ እንድምታ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የቅማንት/አማራ ነኝ ምርጫና የውጤቱ እንድምታ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

🕔05:29, 20.Sep 2017

ወያኔ ቅማንንት/አማራ ብሎ ለመከፋፈል የፈለገበትን ዓላማና በሕዝቡ ላይ የሚያስከትለው አደጋ ወያኔ ይሄንን ምርጫ ለማድረግ የምርጫ ወረቀት ለሕዝቡ ማደል በጀመረ ማግስት “የቅማንት የማንነት እንቅስቃሴ እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ዓላማውስ ምንድን ነው?” በሚል ርእስ በጻፍኩት ጽሑፍ ላይ በዝርዝር ገልጨዋለሁና በዚህ ጽሑፍ ላይ የማተኩረው

Read Full Article
ብሔር የሰፈረበት የሀገራችን  የቀበሌ መታወቂያ ወረቀትና  መዘዙ – በያሬድ አውግቸው

ብሔር የሰፈረበት የሀገራችን  የቀበሌ መታወቂያ ወረቀትና  መዘዙ – በያሬድ አውግቸው

🕔08:19, 19.Sep 2017

ትላንት ሴፕቴምበር 18/ 2017 በቶሮንቶ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን የካናዳ መገናኛ ብዙሀን በኢትዮጵያ   የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ  ዝምታቸውን ይስበሩ የሚል ሰላማዊ ሰልፍ  አድርገን  ነበር። በሰልፉ ላይ በተደጋጋሚ ከሚነሱ መፈክሮች መካከል “ ኖ ሞር አናዘር ርዋንዳ” (No more another Rwanda)  አንዱ ነበር።

Read Full Article
ግዜ እየጠበቀ የሚፈነዳው የመለስ ቦንብ  – ይገረም አለሙ

ግዜ እየጠበቀ የሚፈነዳው የመለስ ቦንብ – ይገረም አለሙ

🕔07:25, 19.Sep 2017

አንተ መለስ ዜናዊ ነፍስህን አይማረው- እግዚአብሄር ይይልህ ቀብረህ በሄድከው ቦንብ ታጫርሰናለህ፤ ሰሞኑን ከምሥራቁ የሀገራችን አካባቢ የምንሰማው ወሬ  ሰው ለሆነ ፍጡር ሁሉ ለአእምሮ የሚከብድ ነው፡፡ ሁል ግዜ ነገሮች አዲስ ለሚሆኑባቸው ትናንትን በመርሳት ስለነገም በማሰብ ለማይደክሙ ለእለት ለእለቱ ብቻ ለሚጮሁት ካልሆነ በስተቀር

Read Full Article
አጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ  ከአምስቱ ዘመን  ተጋድሎ በኋላ – ክፍል አንድ   (ቀሲስ አስተርአየ)                              

አጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ  ከአምስቱ ዘመን  ተጋድሎ በኋላ – ክፍል አንድ   (ቀሲስ አስተርአየ)                              

🕔19:31, 18.Sep 2017

ቀሲስ አስተርአየ(nigatuasteraye@gmail.com) መስከረም ሁለት ሺህ አስር ዓ.ም የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11) ከዚህ በፊት በተከታታይ በወጡት ጦማሮች ተዋጊ ፋኖዎች በእነ በላይ ዘለቀ፣ መንገሻ ጀንበሬ፣ ራስ ሀይሉ በለው፣ በበዛብህ ነጋሽና ሌሎችም የየጦር መሪነት፤ አርበኞች ካህናት በእነ ሊቀጠበብት አድማሱ ጀንበሬ፣ መላከ ሰላም

Read Full Article
በቻይና የተደረገው የኣረንጓዴ ልማት የወርቅና ሌሎች ሽልማቶች ለትግራይ ክልል ነጥሎ መሸለም የኢትጱያ ኣንድነት ያመለክታልን ? – ኣስገደ ገብረስላሴ ፣

በቻይና የተደረገው የኣረንጓዴ ልማት የወርቅና ሌሎች ሽልማቶች ለትግራይ ክልል ነጥሎ መሸለም የኢትጱያ ኣንድነት ያመለክታልን ? – ኣስገደ ገብረስላሴ ፣

🕔07:18, 18.Sep 2017

 ወይ የህወሐት መሪዎች የ1968 ዓ / ም የመገንጠል የነጻ ሃገራዊ መንግስት የመመስረት ጠያቄ ኣገርሽቶባቸው ይሆን ??? ኣስገደ ገብረስላሴ ፣ እኔ እንደሚገባኝ የኢህኣደግ በቃንቋና በባህል የፈደራላዊ ኣወቃቀር ኣገር በታኝ መርኽ የወደቀ ቢሆንም ፣ ሁሉም ክልሎች በቷሏቋ ኢትዮጱያ ስር ተጠርንፈው በኣንድ ጠ

Read Full Article
   ቅማንት ነው ወይስ አጋሜ የራሱ ክልል የሚያስፈልገው? (መንገሻ መልኬ)

  ቅማንት ነው ወይስ አጋሜ የራሱ ክልል የሚያስፈልገው? (መንገሻ መልኬ)

🕔08:57, 17.Sep 2017

ቅማንት ከጎደር አማራ ሕዝብ የተለየ  አማራ ክልል ካለው፤ የአክስሙ ትግሬ ሕዝብ ከአጋሜ የተለየ ትግሬ ክልል ሊኖረው ይገባል። የቀደመ ታሪክን ለግንዛቤ መጥቀስ የጽሑፍ መግቢያ መንደርደሪያ ከመሆኑም በላይ አዲሱ ታሪክ ከትየ ጀመረ ከየት ይደርሳል? የሚለውን ለመረዳት ለመገንዘብና ለማስተዋል፣ መመዘን ይረዳል። ከላይ የተጠቀሰውን

Read Full Article
የህወሓት ፕሮግራም፤ የመለስ ሌጋሲ – ዜጎችን ማፈናቀል፤ ማጋደል!

የህወሓት ፕሮግራም፤ የመለስ ሌጋሲ – ዜጎችን ማፈናቀል፤ ማጋደል!

🕔06:39, 17.Sep 2017

ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ ገና ከመነሻው በበረሃ ያወጣው ፕሮግራሙ በግልጽ እንደሚያመለክተው የህወሓት ዋንኛ ዓላማ ኢትዮጵያን አዳክሞና በጎሣ ከፋፍሎ ትግራይን ታላቅ በማድረግ ሪፑብሊክ መመሥረት ነው። ባለፉት 26 ዓመታት ይህንን ለማሳካት በኢትዮጵያ ውስጥ ያልፈነቀለው የጎሳ ድንጋይ የለም፤ ያላጋጨው ሕዝብ፤ ያላጋደለው ወገን የለም፤ ትግራይን ሳይጨምር!

Read Full Article
የአምባገነን ፍሽስት ወያኔ ምርጫ የማጭበርበር ልምዱን ዛሬም በቅማንትና አማራ ህዝብን ለመለያየት እያዋለው ነው፡፦—ሰሎሞን ይመኑ

የአምባገነን ፍሽስት ወያኔ ምርጫ የማጭበርበር ልምዱን ዛሬም በቅማንትና አማራ ህዝብን ለመለያየት እያዋለው ነው፡፦—ሰሎሞን ይመኑ

🕔15:13, 16.Sep 2017

የቅማንት የሕዝበ ዉሳኔ እሁድ መስከረም 7 በአማራ ክልል ለቅማንት ሕዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ሕዝበ ዉሳኔ ለማካሄድ የድምፅ ሰጭዎች ምዝገባ ከነሐሴ 29 ቀን 2009 ዓም እስከ መስከረም 3 ቀን 2010 ድረስ የተካሄደ ሲሆን ዋና አላማውም ሁለቱን በጋራ አብሮ የኖረ ህዝብ

Read Full Article
ማሩኝ! – በላይነህ አባተ

ማሩኝ! – በላይነህ አባተ

🕔06:23, 16.Sep 2017

በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ ይህንን ዋሾነቴንና አጭበርባሪነቴን እምናዘዘውም ለእናንተ ለኢትዮጵያውያን ነው፡፡ ዛሬ ማንንም አልዋሽም፤ ግጥም አርጌ እንደ ዋሸሁና እንዳጭበረበርኩ እናገራለሁ፡፡ “በዛሬዋ ኢትዮጵያ የሚዋሽና የሚያጭበረብር ምን ገዶን! ከቤተመንግስት እስከ ቤተክህነት ተትረፍርፎልን!” ብላችሁ ፊታችሁን አታዙሩብኝ፡፡ እኔ ብዋሽም እስከ ዳግም ምጣት ከእውነትና

Read Full Article
በቅማንት ስም የታቀደው የድምፅ መስጠት ተንኮል እንዳይሳካ ማድረግ ትውልድን ከእልቂት መታደግ ነው

በቅማንት ስም የታቀደው የድምፅ መስጠት ተንኮል እንዳይሳካ ማድረግ ትውልድን ከእልቂት መታደግ ነው

🕔21:34, 15.Sep 2017

ጉዳያችን / Gudayachn  መስከረም 6፣2010 ዓም (ሴፕቴምበር 16፣2017 ዓም) የጎንደር አብያተ መንግሥታት  የእንግሊዝ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ቢቢሲ) መስከረም 5፣2010 ዓም በድረ ገፁ ላይ ‘‘ከኦሮሞ እና ሱማሌ ክልል ግጭት ጀርባ ምን አለ?” (What is behind clashes in Ethiopia’s Oromia and Somali regions) በሚል ርዕስ

Read Full Article
የብአዴን የመጨረሻ እድል  – ሙላት በላይ

የብአዴን የመጨረሻ እድል – ሙላት በላይ

🕔06:25, 15.Sep 2017

መለስ ትግራይን በኢኮኖሚና በወታደራዊ ሃይል አጠናክሮ ታላቋን ትግራይ ለመመስረት መርሀ ግብሩን      ሲዘረጋ አማራ የትግራይ ዋነኛ ጠላት በመሆኑ አማራ ከአልጠፋ ትግራይ ልትለማ ስለማትችል አማራን አጥፍቶ የአማራዉን መሬት ወስዶ ትግራይን በማንኛዉም ዘርፍ የበላይነትን ለማስጨበጥ ነዉ፡፡ መለስ አማራ ጠፍቶ ቀሪዉም ከመንገድ ዳር ቁሞ

Read Full Article
ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን? – በፈቃዱ ዘ ሃይሉ

ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን? – በፈቃዱ ዘ ሃይሉ

🕔06:14, 15.Sep 2017

በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በጣም ተወዳጁ ኤፍኤም ሬዲዮ ሸገር ነው ቢባል የሚያጣላን አይመስለኝም። ሸገር መፈክሩ “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር” የሚል ነው፡፡ አሁን ደግሞ ፖለቲከኞችም ይህንኑ መፈክር የንግግራቸው ማሳረጊያ ዓረፍተ ነገር እያደረጉት ነው። ሰማያዊ ፓርቲ ከመግለጫዎቹ ግርጌ “ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር” የሚል ዓረፍተ

Read Full Article







Subscribe to Our Newsletter