Back to homepage

ኢኮኖሚ

ኢት-ኢኮኖሚ – የኢህአዴግ የግል ማይክሮ ፋይናንስ ተቆማት!!! ‹ወዶ ዕዳ!!!› ‹እያዩ ገደል!!!› ‹ቡሌ ሴና!!!›  –  ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

ኢት-ኢኮኖሚ – የኢህአዴግ የግል ማይክሮ ፋይናንስ ተቆማት!!! ‹ወዶ ዕዳ!!!› ‹እያዩ ገደል!!!› ‹ቡሌ ሴና!!!› – ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

🕔07:07, 21.Sep 2017

(ክፍል ሦስት) አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ኢንስቲቲውሽን ተቀEማት፣በኢትጵያ ብሄራዊ ባንክ  የተመዘገቡ ሲሆን ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ገንዘብ የሚያሰባስቡት ከደሃው ህብረተሰብ ዘንድ ነው፡፡ ማክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች ለድህነት ቅነሳ እንደሁም ኃብትና ንብረት ማፍሪያ በአነስተኛ የብድር አቅርቦትና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ሥራ እንዲፈጥሩና የቁጠባ

Read Full Article
ኢት-ኢኮኖሚ – የኢህአዴግ የግል ባንኮችና ኢንሹራንሶች!!!  ‹‹የላጪን ልጅ ቅማል በላት!!!››   (ክፍል ሁለት) –     ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

ኢት-ኢኮኖሚ – የኢህአዴግ የግል ባንኮችና ኢንሹራንሶች!!! ‹‹የላጪን ልጅ ቅማል በላት!!!››  (ክፍል ሁለት) –     ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

🕔20:19, 12.Sep 2017

ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም የህወኃት/ኢህአዴግ መንግሥት ወንዝ አፈራሽ፣ ዘር አፈራሽ የጡብና አዳፍኔ ዘመን ባንኮች በብሄር፣ በፓርቲና ሃይማኖት ተኮር ሆነው መመሥረታቸው የሃገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ በመቋጣጠር፣የባንክ ሥራ እውቀትን፤በዘር ተኮርነት በማዋቀር የትግራይ ባንክ፣ የኦሮሞ ባንክ፣ የአማራ ባንክ፣ የደቡብ ባንክ ወዘተ በማለት የአንድ ብሄር ቆንቆ

Read Full Article
ኢት-ኢኮኖሚ (ህወኃት ቤት ጥይት፣ህዝብ ቤት ክብሪት አይጠፋም!!!)  –  ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

ኢት-ኢኮኖሚ (ህወኃት ቤት ጥይት፣ህዝብ ቤት ክብሪት አይጠፋም!!!) – ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

🕔11:50, 29.Aug 2017

(ክፍል አንድ)                                             የኢትዩጵያ መከላከያ ሠራዊት ሳይማር ያስተማራቸውን ህዝቡ ጥያቄ መሠረት በማድረግ በቀ.ኃ.ሥ ዘመን በ1953፣ በደርግ ዘመን በ1981 እና

Read Full Article
ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY – ክፀ/ት ፂዩን ዘ/ማርያም

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY – ክፀ/ት ፂዩን ዘ/ማርያም

🕔16:14, 22.Aug 2017

ቄሮ የነብር ጣት!!! ለኦሮሚያ ክልል ለ10,314,270 ሚሊዩን ሥራ አጥ ወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ 3,439 ቢሊዩን ብር ብድር ተመድቦል፣ የነፍስ ወከፍ ብድር ድርሻ 333 ብር ነው፡፡ የኦሮሚ ወጣቶች ለ5 ቀናት የሚቆይ ከቤት ያለመውጣትና ያለመገበያየት አድማን ሌሎቹም ክልሎች ይቀላቀሉ!!! ለአማራ ክልል 8,024,773

Read Full Article
ኢት-ኢኮኖሚ ግብር!!!………….ለወያኔ ጥይት መግዣ አትገብር!!! ይገብር ካላችሁ፣ ወያኔም ይገብር

ኢት-ኢኮኖሚ ግብር!!!………….ለወያኔ ጥይት መግዣ አትገብር!!! ይገብር ካላችሁ፣ ወያኔም ይገብር

🕔12:44, 21.Jul 2017

የህዝብ አይደለም ወይ፣ የሚጭረው ምድር!!! ……….. ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም በሃገሪቱ በ2008 እስከ 2009 ዓ/ም በተቀሰቀሳ ሕዝባዊ እንቢተኝነትና ተጋድሎ ምክንያት የህወኃት የጦር አበጋዞች መንግስት ከህዝብ፣ ከግብርና እና ታክስ የሚሰበስበው ገቢ በጣም ቀንሶል፡፡ በ2008ዓ/ም 133 ቢሊዩን ብር ከህዝብ በግብር ሰበሰቡ፤ወያኔ በ2009ዓ/ም የኢትዩጵያ

Read Full Article
የጣና በለስ ታሪካዊ የልማት ፕሮጀክት፤ ከመፈራረስና ውድመት እስከ መሸጥ

የጣና በለስ ታሪካዊ የልማት ፕሮጀክት፤ ከመፈራረስና ውድመት እስከ መሸጥ

🕔09:17, 11.Dec 2016

[ድርጊቱ ዘላቂ ግጭት እንጂ ዘላቂ ልማትን አያመጣም] የጣና በለስ ፕሮጀክት አጭር ታሪክ የጣና በለስ ፕሮጀክት ልማታዊ ግቦች/ህልሞች ምን ነበሩ? የጣና በለስ ፕሮጀክት በአፄው ስርዓት ተጠንስሶ፥ በደርግ አብቦ፥ በህወሀት/ኢህአዴግ እንዴትና ለምን ፈራረሰ? ዛሬ በጣና በለስ ላይ የተጋረጠው አዲስ እና አስደንጋጭ አደጋስ

Read Full Article
ሰበር ዜና – የወያኔ ኢኮኖሚ ወደታች እየተንደረደረ ነዉ!!

ሰበር ዜና – የወያኔ ኢኮኖሚ ወደታች እየተንደረደረ ነዉ!!

🕔12:07, 15.Jul 2016

በሰሞኑ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተናን ዉጤት እንዳይሰራጭ በመፍራት ምክንያት ኔት ወርክ የዘጋዉ የህወሃት ቡድን በመሐበራዊ የመገናኛ ዘርፍ ሊገኝ የሚችል ከፍተኛ ኪስራ ላይ ወድቋል! በተለይም በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ ተጠቃሚ ከሆኑት የተለያዩ ሐገር ኢንባሲዎች ዘንድ ከፍተኛ ተቃዉሞ የገጠመዉ የመረጃዉ ክንፍ ህዝብ የማፈን

Read Full Article
ህወሃት ጉሮሮውን ሳይታነቅ የበላውን በ30 ቀን “እተፋለሁ” አለ

ህወሃት ጉሮሮውን ሳይታነቅ የበላውን በ30 ቀን “እተፋለሁ” አለ

🕔12:18, 12.Jun 2016

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ “ህወሃት ሲፈጠርም ጀምሮ ዓለምአቀፋዊ ወሮበላ ነው” ህወሃት በቦንድ ስም ህግ ጥሶ ሲሰበስብ የነበረውን ገንዘብ ክስ ተመስርቶበት ጉሮሮው ሳይታነቅ ወዶ ለመትፋት መስማማቱ ታወቀ። ድርጊቱ ኢትዮጵያን መሳቂያ፣  የምትተዳደረው በህገ አራዊት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆኑንና የህወሃትን የወሮበላነት ባህሪ እርቃን ያወጣ ነው

Read Full Article
ነፃነት፣ ዲሞክራሲ ፣ የብሄረሰብ  ጥያቄና  የኢኮኖሚ ዕድገት !  – እንዴትና ለማን እንዲሁም ምን ዐይነት የኢኮኖሚ ዕድገት፟-

ነፃነት፣ ዲሞክራሲ ፣ የብሄረሰብ  ጥያቄና  የኢኮኖሚ ዕድገት ! – እንዴትና ለማን እንዲሁም ምን ዐይነት የኢኮኖሚ ዕድገት፟-

🕔13:42, 22.Mar 2016

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) መጋቢት 22፣ 2016  መግቢያ እንደምንከታተለው የአብዛኛዎቹ የሶስተኛው ዓለም አገሮች፣ በተለይም ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገሮች እጣ፣ እንደህብረተሰብና እንደ አገር የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል። አብዛኛዎች አገዛዞችና መሪዎቻቸው የአገርና የህዝቦቻቸው ጉዳይ የሚያሳስባቸው አይመስልም። የፖለቲካ አርቆ-አስተዋይነት የጎደላቸውና፣

Read Full Article
“በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል ኢዴፓ ከሰሰ- VOA

“በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል ኢዴፓ ከሰሰ- VOA

🕔16:26, 20.Mar 2016

በኦሮምያ የተከሰተውን ችግር ለመፍታት መንግስት የሚፈጥረውን የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲያቆም፤ ሲልም ያሳሰበው ኢዴፓ በሰውና በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ጠይቋል። ዲስ አበባ— “በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል የተቃዋሚው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ – ኢዴፓ ከሰሰ።

Read Full Article
የኢትዮጵያ የራብ ጽጌረዳዎች – የእግሊዝኛው ጽሁፍ ደራሲ ዓለም ማሞ (ተርጓሚው ቢላል አበጋዝ)

የኢትዮጵያ የራብ ጽጌረዳዎች – የእግሊዝኛው ጽሁፍ ደራሲ ዓለም ማሞ (ተርጓሚው ቢላል አበጋዝ)

🕔14:11, 14.Feb 2016

‘በሰው መከራ የተመረቱ አበቦች ከአውሮፓ ገበያ ይደርሳሉ’ በሚል ርእስ ከተጻፈ የእግሊዝኛው ጽሁፍ ትርጉም አዲስ አበባን ሁሪያዋን በመኪና እየዞሩ ቢያይዋት በተርታ የተደረደሩት በፕላስቲ የተሸፈኑት የአውሮፕላን ጋራጅ የመሰሉትን ቤቶች ማንም አያጣቸውም። ቀረብ ብሎ ላያቸው ደግሞ ለምን እንደተሰሩ ምን እንደሚከናውንባቸው መለየት ያስችለዋል። አበባ

Read Full Article
ኢትዮጵያ በኑሮ ደረጃ ስሌት ከ38 የአፍሪካ አገሮች 32ኛ ደረጃ ያዘች

ኢትዮጵያ በኑሮ ደረጃ ስሌት ከ38 የአፍሪካ አገሮች 32ኛ ደረጃ ያዘች

🕔11:35, 15.Aug 2015

ኢትዮጵያ በኑሮ ደረጃ ስሌት ከ38 የአፍሪካ አገሮች 32ኛ ደረጃ ያዘች ኢሳት ዜና (ነሓሴ 7, 2007) ከአፍሪካ የተሻለ የማህበራዊና የኢኮኖሚ አገልግሎት እንዲሁም የዜጎች አጠቃላይ የኑሮ ደረጃቸው በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ ተብለው ከተቀመጡት 38 የአህጉሪቱ ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ በ32ኛ ደረጃ ላይ መገኘቷን

Read Full Article
በሀገራችን ሴክስ ቱሪዝም እንደ ሰደድ እሳት እየተስፋፋ ነው

በሀገራችን ሴክስ ቱሪዝም እንደ ሰደድ እሳት እየተስፋፋ ነው

🕔10:35, 8.Aug 2015

ወደድንም ጠላንም በሀገራችን ሴክስ ቱሪዝም እንደ ሰደድ እሳት እየተስፋፋ ነው፡፡ በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገራችን የከልል ከተሞች ይህንን ግልጋሎት ልክ እንደምግብና መጠጥ ወደ ሜኗቸው አካተው ለደምበኞቻቸው የሚያቀርቡ ሆቴሎች በርካቶች እንደሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ እዚሁ መቐለ ውስጥ እንኳን በዚህ ስራ የተሰማሩ አራት ሆቴሎች

Read Full Article
በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገሮች የምግብ ዘይት እጥረት በከፍተኛ ደረጃ ተባብሶ ቀጥሏል

በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገሮች የምግብ ዘይት እጥረት በከፍተኛ ደረጃ ተባብሶ ቀጥሏል

🕔17:33, 5.Aug 2015

የወያኔ መንግስት 3 ሊትር ዘይት በ72 ብር አቀርባለው ቢልም ከእጥረቱ በተጨማሪ ደረጃውን ያልጠበቀና ለምግብነት የማይውል መሆኑን ዘይቱን ያገኙ ሰዎች እየተናገሩ ነው። ከግለሰብ ሱቅ የ1 ሊትር ዘይት በ75 ብር እየተሸጠ ቢሆንም ይህም ከኮሌትሮል ነፃ ያልሆነ እና ለጤና ጠንቅ ነው።ይህ የተበላሸ ዘይት በጉምሩክ

Read Full Article
” አላሙዲን ሆይ…??” – ከኤርሚያስ ለገሰ

” አላሙዲን ሆይ…??” – ከኤርሚያስ ለገሰ

🕔21:17, 30.Jul 2015

በዚህ አመት በሀገረ አሜሪካን በሚገኙ ታላላቅ ሚዲያዎች አነጋጋሪ የሆነውን የፒተር ሽዊዘር ” CLINTON CASH” የሚለውን መጵሀፍ እንደነበረ የሚታወቅ ነው። መጵሀፋን ከወዳጆቼ ተውሼ እያነበብኩ ገጵ 134 ስደርስ ከዛ በላይ መቀጠል አልቻልኩም። እንዲህ በማለት ራሴን ጠየኩ፣ ” አላሙዲን ሆይ ከኢትዬጲያውያን የነጳነት ጫንቃ

Read Full Article
በባህር ዳር ከተማ የተከሰተው የነዳጅ እጥረት ህዝቡን እያማረረ ነው

በባህር ዳር ከተማ የተከሰተው የነዳጅ እጥረት ህዝቡን እያማረረ ነው

🕔20:53, 30.Jul 2015

-በነዳጅ እጥረት ምክንያት የየዕለቱን ስራ ለመስራት የባጃጅ ኮንትራት በመያዝ ለአላስፈላጊ ወጭ መዳረጋቸውን የሚገልጹት የከተማ ነዋሪዎች ጠዋትእና ማታ በሚኖረው ረዣዢም ሰልፍ ምክንያት ስራ ቦታቸው በሰዓት ለመውጣትና ለመግባት መቸገራቸውን ለዘጋቢያችን ተናግረዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በነዳጁ መጥፋት ለረዢም ሰዓታት ስራ መፍታታቸው በኑሯቸው ላይ

Read Full Article
በመርካቶ ለአንድ ካሬ ሜትር ቦታ ከ355 ሺሕ ብር በላይ ቀረበ

በመርካቶ ለአንድ ካሬ ሜትር ቦታ ከ355 ሺሕ ብር በላይ ቀረበ

🕔03:51, 26.Jul 2015

–በክብረ ወሰን ከተመዘገበው በ50 ሺሕ ብር ብልጫ አለው ባለፈው ዓርብ ሐምሌ 17 ቀን 2007 ዓ.ም. በተከፈተው 15ኛው የሊዝ ጨረታ፣ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ ይርጋ ኃይሌ የገበያ ማዕከል ጀርባ የቀረበው 222 ካሬ ሜትር በካሬ ሜትር 355,550 ብር የመጫረቻ ዋጋ ቀረበለት፡፡

Read Full Article