Back to homepage

የአለም ዜና

የግብፁ ፕሬዝዳንት አልሲሲ ዛሬ ከትራምፕ ጋር በአካል ተገናኙ።አልሲሲ ትራምፕን “ልዩ ስብዕና የተላበሱ ሰው” በማለት አሞካሽተዋቸዋል

የግብፁ ፕሬዝዳንት አልሲሲ ዛሬ ከትራምፕ ጋር በአካል ተገናኙ።አልሲሲ ትራምፕን “ልዩ ስብዕና የተላበሱ ሰው” በማለት አሞካሽተዋቸዋል

🕔16:59, 3.Apr 2017

ጉዳያችን ዜና /Gudayachn News መጋቢት 25፣2009 ዓም (March 3,2017) የግብፁ ፕሬዝዳንት አልሲሲ ከአሜሪካው አቻቸው ጋር በዋይት ሃውስ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 25፣2009 ዓም ተገናኝተዋል።ሞቅ ያለ አቀባበል የጠበቃቸው የግብፁ ፕሬዝዳንት ፕሬዝዳንት ትራምፕን አግራሞት እና አድናቆት በተላበሰ እይታ ተመልክተዋቸዋል።በአፀፋውም ፕሬዝዳንት ትራምፕ በአክብሮት ሰላምታ መለሱ።አልሲሲ

Read Full Article
ቢል ጌትስ ዘንድሮም የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነዋል

ቢል ጌትስ ዘንድሮም የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነዋል

🕔05:03, 31.Mar 2017

በ12 ወራት 1 ቢ. ዶላር የከሰሩት ትራምፕ፣ ከአምናው ደረጃቸው በ220 ዝቅ ላለፉት ሶስት አመታት የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነው የዘለቁት አሜሪካዊው የማይክሮሶፍት መስራች ቢል ጌትስ፣ ዘንድሮም የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ መሆናቸውን ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ይፋ ባደረገው የ2016

Read Full Article
የዓለም ባንክን የሚገዳደር የእስያ መሰረተ ልማት እና መዋለ ንዋይ ባንክን ቻይና እያጠናከረች ነው።

የዓለም ባንክን የሚገዳደር የእስያ መሰረተ ልማት እና መዋለ ንዋይ ባንክን ቻይና እያጠናከረች ነው።

🕔16:36, 27.Mar 2017

ጉዳያችን/ Gudayachn መጋቢት 19፣2009 ዓም ( march 28,2017) በአለማችን ላይ መሰረታዊ የምጣኔ ሀብት መዋቅር ከመቀየር አንፃር የገንዘብ ተቋማት ያላቸው ሚና ቀላል የሚባል አይደለም።ላለፈው ግማሽ ክ/ዘመን እና በተለይ ከ 1980 ዎቹ እንደ ´አውሮፓውያን አቆጣጠር ማለትም ከሶቭየት ህብረት መበተን በኃላ የዓለም ባንክ

Read Full Article
ዲሞክራቲክ አሊያንስ ‹‹አገራችን በተቀበረ ፈንጂ ላይ ቆማለች››

ዲሞክራቲክ አሊያንስ ‹‹አገራችን በተቀበረ ፈንጂ ላይ ቆማለች››

🕔16:35, 27.Apr 2016

(ሳተናው) በደቡብ አፍሪካ የነጻነት ቀን የአገሪቱ ታላላቅ ፓርቲዎች ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር የተሳተፈባቸውን ሰላማዊ ሰልፎች በተለያዩ ከተሞች አድርገዋል፡፡ከወዲሁም በመጪው የነሐሴ ወር ለሚከናወነው ምርጫ ቁልፍ እርምጃ ተብሏል፡፡ አገሪቱን በማስተዳደር ላይ የሚገኘው ኤኤንሲ (አፍሪካን ናሽናል ኮንግረንስ)እና ተቃዋሚ ፓርቲው ዲሞክራቲክ አሊያንስ በሰልፎቹ ላይ የተለያዩ

Read Full Article
ሚንስትሯ በፓርላማው ከእንቅልፋቸው ተቀሰቀሱ

ሚንስትሯ በፓርላማው ከእንቅልፋቸው ተቀሰቀሱ

🕔11:37, 9.Apr 2016

‹‹የምንከፍላችሁ እንድትተኙ፣ አይደለም እዚህ አትተኙ›› (ሳተናው) አፍሪካ ፓርላማ የእያንዳንዱ ዕለት ውሎ በአባላቱ መካከል  ዱላ ቀረሽ ፍጭት የሚደረግበት ከፍና ዝቅ ተደራርገው የሚሰዳደቡበት፣ወረቀቶች ተወርውረው በገላጋዩች አልያም በዋናነት የኢኮኖሚክ ፍሪደም ፋይተርስ ፓርቲ አባላት በጸጥታ ሰራተኞች ተገፍተው የሚባረሩበት መድረክ ነው፡፡ የየዕለቱን የፓርላማ ውሎ ደቡብ

Read Full Article
ፓስተር ክሪስ ከዝሙት ጋር በተያያዘ ከትዳሩ ተለያይቷል

ፓስተር ክሪስ ከዝሙት ጋር በተያያዘ ከትዳሩ ተለያይቷል

🕔18:01, 7.Mar 2016

(ሳተናው)የክራይስት ኢምባሲ ቤተክርስቲያን መስራችና መጋቢ የሆነው ክሪስ ኦያኪሎሜ ሚስት አኒታ ጠበቆች የህግ ደምበኛቸው ከወንጌል ሰባኪው ጋር የነበራትን ህጋዊ ጋብቻ በፍቺ ማጠናቀቋን አስታውቀዋል፡፡በክሪስ ቤተክርስቲያን በመጋቢነት ታገለግል የነበረችው አኒታ ከአሁን በኋላ በየትኛውም የቤተክርስቲያኒቱ አገልግሎት የመሳተፍ ፍላጎት የላትም በማለትም ጠበቆቹ ገልጸዋል፡፡ አኒታ ኢቦዳጊ

Read Full Article
ከጓደኛዋ ጋር ብቻቸውን በመቆየታቸው ተገረፈች

ከጓደኛዋ ጋር ብቻቸውን በመቆየታቸው ተገረፈች

🕔19:15, 2.Mar 2016

ወጣቷ ህዝብ በተሰበሰበበት አደባባይ በጉልበቷ እንድትንበረከክና የተወሰነባትን 50 የጅራፍ ግርፋት እንድትቀበል ተደርጋለች፡፡ለግርፋት ያበቃት ምክንያትም ከወንድ ጓደኛዋ ጋር ብቻዋን በመገኘቷ ነው፡፡ የ19 ዓመቷ ወጣት ስለተገኘባት ‹‹ኃጢአት››በሚሳለቁባት ተመልካቾቿ ፊት ግርፋቷን የተቀበለችው በኢንዶኔዥያ አቼ ወረዳ ነው፡፡ ወጣቷ ከ21 ዓመቱ ጓደኛዋ ጋር ብቻቸውን ጊዜ

Read Full Article
‹‹መኮራረጅ በመሰልጠኑ››  ተፈታኞች ራቁታቸውን ፈተናቸውን እንዲሰሩ ተደረጉ

‹‹መኮራረጅ በመሰልጠኑ›› ተፈታኞች ራቁታቸውን ፈተናቸውን እንዲሰሩ ተደረጉ

🕔14:36, 2.Mar 2016

BBC- ትርጉም  ሳተናው የተወሰኑ የህንድ ተፈታኞች አጭበርባሪነትን ከፍ ወዳለ ደረጃ አሸጋግረውታል፡፡አነስተኛ የጆሮ ማዳመጫዎችንና ማይክሮፎኖችን ሌላው ቀርቶ በልብሳቸው ውስጥ ሸጎጥ ሊደረግ የሚችል ካሜራዎችን ይዘው በመግባት ከፈተና ክልሉ ውጪ ከሚገኙ ሰዎች ጋር በመገናኘት ፈተናዎቹን ይሰራሉ፡፡ነገር ግን በዚህ ሳምንት በህንድ ምዕራባዊ ክልል በምትገኘው

Read Full Article
ግብጽ 100.000 ተማሪዎቿን ለትምህርት ጃፓን ልትልክ ነው

ግብጽ 100.000 ተማሪዎቿን ለትምህርት ጃፓን ልትልክ ነው

🕔14:49, 29.Feb 2016

የግብጹ ፕሬዘዳንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲ ለጉብኝት ወደ ጃፓን ቶኪዩ ከማቅናታቸው አስቀድሞ ጉዟቸውን በማስመልከት ለአገራቸው ጋዜጠኞች ቃለ ምልልስ ሰጥተዋል፡፡ በቃለ ምልልሱ ስለ አህጉሪቱ ቀውሶች፣የትብብሮችን አስፈላጊነት፣በሊቢያ ያለው ሁኔታ ሽብርተኞች አገሪቱን እንደ ዋነኛ መንቀሳቀሻ ሊጠቀሙባት ስለመቻላቸውና በሌሎች ጉዳዩች ዙሪያ ሐሳባቸውን ሰንዝረዋል፡፡ ሲሲ

Read Full Article
ኢራን በአንድ መንደር የሚኖሩ አዋቂ ወንዶችን በሙሉ በስቅላት ቀጣች

ኢራን በአንድ መንደር የሚኖሩ አዋቂ ወንዶችን በሙሉ በስቅላት ቀጣች

🕔18:04, 28.Feb 2016

 (ሳተናው)  የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸረ አደንዛዥ ዕጽ ኤጀንሲ ኢራን እጹን የሚያዘዋውሩትንና የሚያመርቱትን ለመዋጋት የምታደርገውን እንቅስቃሴ ዜጎቿን በሞት መቅጣቷን እስክታቆም ድረስ ድጋፍ ማድረጉን እንዲያቆም ተጠይቋል የኢራን የሴቶችና የቤተሰብ ጉዳዩች ተቋም ምክትል ፕሬዘዳንት ይፋ እንዳደረጉት ከሆነ በአገሪቱ ደቡባዊ ክፍል በምትገኝ አንዲት መንደር

Read Full ArticleSubscribe to Our Newsletter