Back to homepage

የዕለቱ ዜና

 በኢትዮጵያ ውስጥ በሚካሄደው ሌብነት በግንባር ቀደምትነት ሲጠቀሱ የነበሩትና ከሀገር እንዳይወጡ እገዳ ተጥሎባቸው የቆየው አቶ አባይ ጸሀዬ

 በኢትዮጵያ ውስጥ በሚካሄደው ሌብነት በግንባር ቀደምትነት ሲጠቀሱ የነበሩትና ከሀገር እንዳይወጡ እገዳ ተጥሎባቸው የቆየው አቶ አባይ ጸሀዬ

🕔06:48, 21.Sep 2017

በኢትዮጵያ ውስጥ በሚካሄደው ሌብነት በግንባር ቀደምትነት ሲጠቀሱ የነበሩትና ከሀገር እንዳይወጡ እገዳ ተጥሎባቸው የቆየው አቶ አባይ ጸሀዬ ለሕክምና ከሀገር መውጣታቸውን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ (ኢሳት ዜና–መስከረም 10/2010) ይህ በእንዲህ እንዳለ ራሳቸውን በኮሚቴ ያደራጁ የትግራይ ምሁራንና የሀገር ሽማግሌዎች በሌብነት ላይ የተጀመረው ዘመቻ እንዲቆምና

Read Full Article
የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት መግለጫ (ኂሩት መለሰ  ነጋሽ መሐመድ _ DW)

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት መግለጫ (ኂሩት መለሰ ነጋሽ መሐመድ _ DW)

🕔14:40, 20.Sep 2017

ተቃዋሚዎች ነፃ የሚባለው የኬንያ የምርጫ እና የድንበር ኮሚሽን ኮምፕዩተር ተጠልፏል የሚል ክስ ካቀረቡ በኋላ ኮሚሽኑ ኮምፕዩተሩን ክፍት እንዲያደርግ የተሰጠውን ትዕዛዝ ሳያከብር መቅረቱን የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ አስታውቀዋል። እንደ ፍርድ ቤቱ ኮሚሽኑ የሚደብቀው ነገር ባይኖር ኖሮ ኮምፕዩተሩን ክፍት ያደርግ ነበር

Read Full Article
በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ህዝበ ውሳኔ አያስፈልገንም ባሉ አራት ቀበሌዎች በመንግስት ታጣቂዎች ወከባ እየተካሄደ ነው

በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ህዝበ ውሳኔ አያስፈልገንም ባሉ አራት ቀበሌዎች በመንግስት ታጣቂዎች ወከባ እየተካሄደ ነው

🕔14:35, 20.Sep 2017

(ኢሳት ዜና–መስከረም 10/2010)በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ህዝበ ውሳኔ አያስፈልገንም ባሉ አራት ቀበሌዎች በመንግስት ታጣቂዎች ወከባ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ። የህወሀት/ብአዴን ካድሬዎች በአራቱ ቀበሌዎች ተሰማርተው ህዝቡን እያስፈራሩት መሆናቸውን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመልክቷል። ባለፈው ዕሁድ በተካሄደውና ከ8ቱ ቀበሌዎች በ7ቱ የህዝብ ድምጽ የተነፈገው

Read Full Article
የአባይ ወንዝ ከ25 ሔክታር በላይ በእምቦጭ አረም መወረሩ ተገለጸ

የአባይ ወንዝ ከ25 ሔክታር በላይ በእምቦጭ አረም መወረሩ ተገለጸ

🕔14:34, 20.Sep 2017

(ኢሳት ዜና–መስከረም 10/2010) የአባይ ወንዝ ከ25 ሔክታር በላይ በእምቦጭ አረም መወረሩ አስደንጋጭ እንደሆነባቸው የባህርዳር ነዋሪዎች ገለጹ። አረሙን ለመከራከል ደግሞ የፌደራል መንግስቱ የሚጠበቀውን ያህል ምላሽ አለመስጠቱ ችግሩ እየተባባሰ እንዲመጣ አድርጎታል ይላሉ። ከጣና ሃይቅ አልፎ በመሄድ የአባይ ወንዝን እየወረረ ያለውን የእምቦጭ አረም

Read Full Article
በሰርባ መስኖ ተፋሰስ ፕሮጀክት ላይ ጥቃት ፈጽመዋል በተባሉ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጣቂዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

በሰርባ መስኖ ተፋሰስ ፕሮጀክት ላይ ጥቃት ፈጽመዋል በተባሉ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጣቂዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

🕔14:25, 20.Sep 2017

(ኢሳት ዜና–መስከረም 10/2010) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሰርባ መስኖ ተፋሰስ ፕሮጀክት ላይ ጥቃት ፈጽመዋል ባላቸው የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጣቂዎች ላይ ክስ መሰረተ። በክስ መዝገቡ ላይ እንደተብራራው ታጣቂዎቹ በፈጸሙት ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ አምስት ቆስለዋል። ባለፈው ዓመት መጋቢት 25/2009 ተፈጸመ የተባለውን

Read Full Article
“S.Res.168” እና “H.Res.128”ን አስመልክቶ ከአማራ ማህበር በአሜሪካ እና ከአምባ የአማራ ባለሞያዎች ማህበር የተሰጠ የጋራ መግለጫ

“S.Res.168” እና “H.Res.128”ን አስመልክቶ ከአማራ ማህበር በአሜሪካ እና ከአምባ የአማራ ባለሞያዎች ማህበር የተሰጠ የጋራ መግለጫ

🕔14:04, 20.Sep 2017

መስከረም 09, 2010 ዓ.ም የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይዎች ንዑስ ኮሚቴ የኢትዮጵያ መንግስትን የሰብዓዊ መብት አያያዝ እና መሰል ጉዳዮችን የሚዳስሰውን ረቂቅ ሕግ “Senate Resolution 168” ያለምንም ተቃውሞ ወደ ቀጣዩ ሂዳት መርቶታል። ይህንን ረቂቅ ሰነድ ከዚህ ለማድረስ የአማራ ማህበር

Read Full Article
ተስፋ የተጣለበት የሰሊጥ የእርሻ መሬት 17 በመቶ ቀነሰ – ዮሐንስ አንበርብር

ተስፋ የተጣለበት የሰሊጥ የእርሻ መሬት 17 በመቶ ቀነሰ – ዮሐንስ አንበርብር

🕔06:46, 20.Sep 2017

ተስፋ የተጣለበት የሰሊጥ የእርሻ መሬት 17 በመቶ ማሽቆልቆሉን፣ ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የተገኘ መረጃ አመለከተ፡፡ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የጥናት ውጤት በ2009 ዓ.ም. በሰሊጥ የተሸፈነው የእርሻ መሬት 17 በመቶ ማሽቆልቆሉን ይገልጻል፡፡ በጉዳዩ ላይ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የንግድ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊ፣ የሰሊጥ በዓለም

Read Full Article
የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ኃላፊዎች የተጠረጠሩበት ጉዳት ከግማሽ ቢሊዮን ብር በለጠ –  ታምሩ ጽጌ

የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ኃላፊዎች የተጠረጠሩበት ጉዳት ከግማሽ ቢሊዮን ብር በለጠ – ታምሩ ጽጌ

🕔06:34, 20.Sep 2017

ኢትዮጵያ በባህር ትራንስፖርት ዘርፍ የምታገኘውን ገቢና ወጪ በአግባቡ መጠቀም ሲገባቸው ኃላፊነታቸውን ያላግባብ በመጠቀም፣ በሕዝብና በመንግሥት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ተብለው ተጠርጥረው በምርመራ ላይ የሚገኙት የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ኃላፊዎች፣ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት ማድረሳቸውን የፌዴራል ፖሊስ መርማሪ ቡድን

Read Full Article
በአማራና በቅማንት ማኅበረሰብ በሕዝበ ውሳኔ ወቅት መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር – ዘመኑ ተናኘ

በአማራና በቅማንት ማኅበረሰብ በሕዝበ ውሳኔ ወቅት መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር – ዘመኑ ተናኘ

🕔06:22, 20.Sep 2017

የአማራና የቅማንት ማኅበረሰብ ተቀላቅሎ የሚኖርባቸውን ቀበሌዎች ለመለየት በጭልጋ ወረዳ የምትገኘውና ኳቤር ሎምየ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ እሑድ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በተደረገው ሕዝበ ውሳኔ፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር፡፡ ከጎንደር  ከተማ 140 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውና ኳቤር

Read Full Article
መሻሻሎችን አሳይቷል የተባለው የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች ጉዳይ – ዘመኑ ተናኘ

መሻሻሎችን አሳይቷል የተባለው የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች ጉዳይ – ዘመኑ ተናኘ

🕔06:20, 20.Sep 2017

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትና በኢትዮጵያ ሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መካከል ተቀስቅሶ የነበረውን ግጭት ለማብረድ፣ ባለፈው ሳምንት የፌዴራሉ መንግሥት የፀጥታ አካላት ወደ ሥፍራው መሄዳቸው ይታወቃል፡፡ በዚህ ግጭት በርካቶች ሕይወታቸውን ሲያጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ ለዚህ ግጭት ዳግመኛ መቀስቀስ ምክንያት

Read Full Article
በዐውደ ምሕረት የተዋረደው አእመረ አሸብር ጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ለቅቆ ወጣ፤ ሰርጎ ገቡ ኢዮብ ይመርም ተከተለው (ሐራ ዘተዋሕዶ)

በዐውደ ምሕረት የተዋረደው አእመረ አሸብር ጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ለቅቆ ወጣ፤ ሰርጎ ገቡ ኢዮብ ይመርም ተከተለው (ሐራ ዘተዋሕዶ)

🕔17:08, 19.Sep 2017

በመናፍቃኑ ዘይቤ “ርኩስ መንፈስ አወጣለሁ” ብሎ ዐውደ ምሕረቱን በጩኸት አወከው በኃፍረት ተዋርዶ ከተመለሰ በኋላ፣ ባቀረበው መልቀቂያ ከጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ተሰናበተ   “ፍኖተ ጽድቅ” ተብሎ የሚከፈተውን የኑፋቄ ቴቪ ጣቢያ በቦርድነት ይመራል፤ ተብሏል ጣቢያው፣ ኅቡእ እንቅስቃሴያቸውን በገንዘብ ሲደግፍ በቆየው ‘ባለሀብት’ የተመዘገበ ነው የምንደኞቹን ስግሰጋና የ“መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት” ቅሠጣዎችን በመቶ ሺ ብሮች

Read Full Article
በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አዲስ ውጥረት ተቀሰቀሰ

በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አዲስ ውጥረት ተቀሰቀሰ

🕔17:04, 19.Sep 2017

(ኢሳት ዜና–መስከረም 9/2010) በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አዲስ ውጥረት መቀስቀሱ ተሰማ። ባለፈው ዕሁድ የተሰጠውን ህዝበውሳኔ ተከትሎ የተቀሰቀሰው ውጥረት እስከአሁን የአራት ሰዎችን ህይወት ማጥፋቱ ተሰምቷል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመንግስት ሰራዊትም ወደ አካባቢው መግባቱ ታውቋል። ያለህዝብ ይሁንታ ቀደም ብለው የተካለሉት 42ቱ

Read Full Article
ሂጃብን ለማውለቅ ያልፈቀደች ሞዴል – መስታወት አራጋው( (ቪኦኤ) )

ሂጃብን ለማውለቅ ያልፈቀደች ሞዴል – መስታወት አራጋው( (ቪኦኤ) )

🕔16:50, 19.Sep 2017

ሶማሊያዊ- አሜሪካዊቷ ኢማን እ.አ.አ በ1970 እና 80ዎቹ ከነበሩት የፋሽን ሞዴሎች መካከል በጣም ቀልብ የምትስብ ሞዴል ነበረች። በቅርቡ ደግሞ ሌላይቷ ታዳጊ ሶማሌ-አሜሪካዊቷ ሞዴል ሂጃብ ለብሳ የጣልያንና የኒውዮርክ የፋሽን መድረኮች ላይ ለመታየት የመጀመሪያዋ ሆናለች፤ በተለያዩ አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃንም መነጋገሪያ ርዕስ ሆናለች።

Read Full Article
የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እና የካናዳው ፓርላማ አባል ለፕሬዝዳንት ሙላቱ የጻፉት ግልጽ ደብዳቤ – አሉላ ከበደ (ቪኦኤ)

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እና የካናዳው ፓርላማ አባል ለፕሬዝዳንት ሙላቱ የጻፉት ግልጽ ደብዳቤ – አሉላ ከበደ (ቪኦኤ)

🕔16:40, 19.Sep 2017

“ኢትዮጵያ በየጊዜው ከፍተኛ መጠን ያለው እርዳታ ከካናዳ መንግስትና ሕዝብ ታገኛለች። በቅድሚያ ያ እርዳታ በረሃብ አለንጋ ለሚገረፉት ለእነኚያ ለታሰበላቸው ተረጂዎች መድረሱንና የሰዎች መብት መጠበቁን ማረጋገጥ እንሻለን። በእርግጥ የምናየው የሰብዓዊ መብት ረገጣ ግን በተዘዋዋሪም ቢሆን ያን ዓይነት አመኔታ እንድናሳድር የሚያግዝ አይደለም።” ለኢትዮጵያው

Read Full Article
ፎረም 65፦ የአቶ ልደቱ ፋይዳ

ፎረም 65፦ የአቶ ልደቱ ፋይዳ

🕔15:34, 19.Sep 2017

አቶ ልደቱ በኢትዮጵያ ፓለቲካ አነጋጋሪ እና ትኩረት ሳቢ ፓለቲከኛ ቢሆኑም ፎረም 65፦ የአቶ ልደቱ ፋይዳ

Read Full Article
ምርጫ ቦርድ መብራት አጥፍቶ የአንድ ቀበሌ ዉጤት ገለበጠ እየተባለ ነው #ግርማ_ካሳ

ምርጫ ቦርድ መብራት አጥፍቶ የአንድ ቀበሌ ዉጤት ገለበጠ እየተባለ ነው #ግርማ_ካሳ

🕔13:31, 18.Sep 2017

በስምንት ቀበሌዎች ፣ “ባለው ይቀጠል (የጎንደር አካል ተኩኖ? ወይስ በአዲሱ ቅማናት አስተዳደር ይገባ” በሚል በተደረገው ህዝብ ዉሳኔ በሁሉም ክልሎች ሕዝቡ አማራው ቅማንቱም ከጎንደር ጋር ለመሆን እንደወሰነ ከስፍራው የደርሱ መረጃዎችን በመጠቆም በስፋት ይዘገብ እንደነበረ ይታወቃል። በምርጫ ሕጉ፣ እያንዳንዱ የምርጫ ጣቢያ፣ ታዛቢዎች

Read Full Article
ያለህዝብ ፍቃድ በፖለቲካ ውሳኔ በተከለሉት 42 ቀበሌዎች ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ተጠየቀ

ያለህዝብ ፍቃድ በፖለቲካ ውሳኔ በተከለሉት 42 ቀበሌዎች ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ተጠየቀ

🕔13:03, 18.Sep 2017

(ኢሳት ዜና–መስከረም 8/2010) ያለህዝብ ፍቃድ በፖለቲካ ውሳኔ በተከለሉት 42 ቀበሌዎች ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ተጠየቀ። ትላንት በ8 ቀበሌዎች በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ 7ቱ ቀበሌዎች በነባሩ የሰሜን ጎንደር አስተዳደር ስር መቆየትን መምረጣቸው ተገልጿል። ይህን ተከትሎም ቀደም ሲል በህወሃት መንግስት በተከለሉት 42 ቀበሌዎች ላይ

Read Full ArticleSubscribe to Our Newsletter