Back to homepage

የዕለቱ ዜና

በየክልሎች እየተፈጠረ ያለው የመልካም አስተዳደር ችግር መንስኤው የአመራር የመፈጸም አቅም ማነስ ነው፡-አቶ በረከት ስምኦን

በየክልሎች እየተፈጠረ ያለው የመልካም አስተዳደር ችግር መንስኤው የአመራር የመፈጸም አቅም ማነስ ነው፡-አቶ በረከት ስምኦን

🕔13:34, 19.Nov 2017

በየክልሎች እየተፈጠረ ያለው የመልካም አስተዳደር ችግር መንስኤው የአመራር የመፈጸም አቅም ማነስ ነው፡-አቶ በረከት ስምኦን

Read Full Article
የአቶ ማሙሸት አማረ ባስቸኳይ ከእስር ቤት ይለቀቅ ዘመቻ!

የአቶ ማሙሸት አማረ ባስቸኳይ ከእስር ቤት ይለቀቅ ዘመቻ!

🕔07:21, 19.Nov 2017

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ዓለም አቀፍ የድጋፍ ትብብር ግብረ ኃይል። Dallas, Texas U.S.A. November 18, 2017 ባስቸኳይ የመኢአድ ሕጋዊው ሊቀመንበር ማሙሸት አማረ ከእስር ቤት ይለቀቅ! መኢአድ ለመላው ኢትዮጵያውያን ድምጽ ሆኖ የተቋቋመ ድርጅት ነው። በመኢአድ በሕጋዊው ጠቅላላ ጉባኤ አቶ ማሙሸት አማረ በሊቀመንበርነት መመረጡ

Read Full Article
በግምገማው ታይቶ ኣቋም ያልተወሰደበት በሂስ ግለሂስ ማን በማን ይጨክናል ??  – ከኣስገደ ገብረስላሴ 

በግምገማው ታይቶ ኣቋም ያልተወሰደበት በሂስ ግለሂስ ማን በማን ይጨክናል ??  – ከኣስገደ ገብረስላሴ 

🕔06:47, 19.Nov 2017

ክፍል ኣንድ ፣ ————— የህወሓት መሪዎች እና ኣጋር ፓርቲዎቹ መንግስታዊ ስልጣን ከያዙበት ዘመን ጀምሮ እኖሆ 26 ኣመት ኣስቆጥረዋል ። በዚሁ ኣመታት በበረኽኛ የጎሬላ ኣስተሳሰብ እችን ኣገር ያለኣንዳች የኣጭርና የረጅም እስትራተጅ ሳይነድፉ በግብቷውነት እየተነዱ እስትራተጅክ እና የተሻለ የሳይንስ ቅርበት ያላቸውና ከነሱ

Read Full Article
ሜቴክ የያዛቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች መጓተት የፈጠረው ውዝግብ – ዮሐንስ አንበርብር

ሜቴክ የያዛቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች መጓተት የፈጠረው ውዝግብ – ዮሐንስ አንበርብር

🕔23:00, 18.Nov 2017

‹‹አሻጥሮች እየተፈጸሙብኝ ነው›› ሜቴክ ‹‹ይህንን መስማት ያማል›› ስኳር ኮርፖሬሽን ‹‹ሕዝቡም እምነት እያጣ ነው እኛም ወደ መሰልቸት ደርሰናል›› የፓርላማ አባል የኢትየጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የያዛቸው ግዙፍ የስርኳና የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ግንባታ መጓተት ላለፉት ዓመታት ሲፈጥር የነበረው ውዝግብ አሁንም መፈታት ባለመቻሉ፣

Read Full Article
ሮበርት ሙጋቤ ከስልጣን እንዲወርዱ የቀረበላቸውን ጥያቄ እንደማይቀበሉት አስታወቁ

ሮበርት ሙጋቤ ከስልጣን እንዲወርዱ የቀረበላቸውን ጥያቄ እንደማይቀበሉት አስታወቁ

🕔15:53, 18.Nov 2017

BBN news November 17, 2017 ዙምባቡዌን ለረዥም ዐመታት የመሩት ሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ፣ ስልጣን የመልቀቅ ፍላጎት እንደሌላቸው አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በወታደራዊ ኃይል መፈንቅለ መንግስት ተደርጎባቸው በመኖሪያ ቤታቸው በቁም እስር ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ በዙምባቡዌ የተደረገውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ የመከላከያ ሚኒስትሯን ወደ ሃራሬ የላከችው

Read Full Article
አቶ አብይ እና ፍልስፍናቸው። እኔ እኮ እየገረመኝ ነው። ቁጥር የማይወጣለት ጥልቅነት በብልህነት

አቶ አብይ እና ፍልስፍናቸው። እኔ እኮ እየገረመኝ ነው። ቁጥር የማይወጣለት ጥልቅነት በብልህነት

🕔14:05, 18.Nov 2017

  አቶ አብይ እና ፍልስፍናቸው። እኔ እኮ እየገረመኝ ነው። ቁጥር የማይወጣለት ጥልቅነት በብልህነት።

Read Full Article
ይህ ሁሉ የተደረገው አሁን ጎንደር ባሉ ሰዎችትእዛዝ ነው! – ሙሉቀን ተስፋው

ይህ ሁሉ የተደረገው አሁን ጎንደር ባሉ ሰዎችትእዛዝ ነው! – ሙሉቀን ተስፋው

🕔08:27, 18.Nov 2017

ታች አርማጭሆ ኪሻ ቀበሌ በ1988 ዓም ነው። መከላከያ ሰራዊት የአቶ ጋንፋር መርሻን ቤት ላይ የተኩስ እሩምታ ይከፍታል። መከላከያ ወደ አርሶ አደሩ ቤት ያቀናበት አላማ መሳርያ ለማስፈታት ነው ቢባልም በአርማጭሆ መሳርያ ለማስፈታት፣ ሽፍታ ለመያዝ ተብሎ ንፁሃን በር ዘግተው የተቀመጡበት ቤት ላይ

Read Full Article
ህወሃት እና የአድዋ ህውሃት የመቀሌውን ስብሰባ ከአዜብ መሰፍን ጋር ረግጦ ወጥቷል የተባለው ብርሃነ ኪዳነ ማርያም ማን ነው? –  ከውስጥ አዋቂ ምንጭ!

ህወሃት እና የአድዋ ህውሃት የመቀሌውን ስብሰባ ከአዜብ መሰፍን ጋር ረግጦ ወጥቷል የተባለው ብርሃነ ኪዳነ ማርያም ማን ነው? – ከውስጥ አዋቂ ምንጭ!

🕔08:25, 18.Nov 2017

ህወሃት እና የአድዋ ህውሃት የመቀሌውን ስብሰባ ከአዜብ መሰፍን ጋር ረግጦ ወጥቷል የተባለው ብርሃነ ኪዳነ ማርያም ማን ነው? ከውስጥ አዋቂ ምንጭ! 1/ በዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል በሃላፊነት ቦታ ላይ የነበረ ለ12 ዓመታት 2 የEBC ስራ አስኪያጅ በዚህ ወቅት በሁሉም የሃላፊነት ቦታዎች የትግራይ

Read Full Article
የወያኔ ትግሬ አሽቃባጭና የካድሬወች ድራማ በጎንደር! ኦና  የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው አስደናቂ ንግግር

የወያኔ ትግሬ አሽቃባጭና የካድሬወች ድራማ በጎንደር! ኦና የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው አስደናቂ ንግግር

🕔07:27, 18.Nov 2017

አማራና ትግሬን ለማስታረቅ ብአዴንና ተህሓት እቅድ ይዘዋል አሉን:: አማራና ትግሬ መቼ ተጣላና ነው ያልሆነ እንደሆነ የሚያወሩን? እውነታው ያለው ተህሓት የተባለው ፋሽስት ድርጅት አማራን እየጨፈጨፈ፣ መሬቱን፣ ቅርሱንና እሴቶቹን እየዘረፈ፣ እንደ ዜጋም እንዳይቆጠር ማድረጉ ነው:: በተህሓት የሚጋለቡት የብአዴን ጉዶች መቼም የማያደርጉት ነገር

Read Full Article
በህወሓት ውስጥ እርስ በእርስ የመጠቃቃት እና የዝምድና አሰራር መኖሩን ፓርቲው ገለጸ

በህወሓት ውስጥ እርስ በእርስ የመጠቃቃት እና የዝምድና አሰራር መኖሩን ፓርቲው ገለጸ

🕔21:26, 17.Nov 2017

በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ውስጥ እርስ በእርስ የመጠቃቃት ሁኔታ እንዳለ ተገለጸ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በፓርቲው ውስጥ የዝምድና አሰራር መኖሩንም ፓርቲው ራሱ ተናግሯል፡፡ ረዥም ጊዜ የፈጀ ስብሰባ እያካሔደ ያለው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ በፓርቲው ውስጥ የተጠቀሱት አዝማሚያዎች መኖራቸውን አስታውቋል፡፡ ከዚህ ቀደም ህወሓት ለሁለት

Read Full Article
በባህር ዳር የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ

በባህር ዳር የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ

🕔21:13, 17.Nov 2017

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 8/2010)ከባህርዳር ከነማ ጋር ውድድሩን ሊያካሂድ ባህርዳር የገባው የአክሱም ከነማ እግር ኳስ ቡድን ያረፈበት ሆቴል ላይ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ውጥረት መንገሱ ተሰማ። ማምሻውን የልዩ ሀይል ፖሊሶች ተጫዋቾቹን ከሆቴሉ ለማስወጣት እየሞከሩ መሆናቸው ታውቋል። በሁለቱ ቡድኖች መካከል ነገ ይካሄዳል ተብሎ

Read Full Article
?እቴጌ ኢትዮጵያ መች ይሆን ጸሐይሽ?  –  ሥርጉተ – ሥላሴ 

?እቴጌ ኢትዮጵያ መች ይሆን ጸሐይሽ? – ሥርጉተ – ሥላሴ 

🕔19:07, 17.Nov 2017

ሥርጉተ – ሥላሴ  17.11.2017 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ ።) „የኃጢአያተኞችም ወገናቸው እንደ ገለባ ክምር ነው። ፍፃሜያቸውም ለገሃነም ይሆናል።“                                                     (መጸሐፈ ሲራክ ምዕራፍ ፳፩ ቁጥር ፱) ስምጥ አሮጎ ይዞ ነፍስን ሲጎትተው ቀኑ ተገትሮ ቁሞ ʼሚጠብቀው፣ ሌሊቱ ʼማይነጋው ጠፍር ተንትርሶ በምሬት ተቀርፆ፤ በሀዘን

Read Full Article
የአማራ ተማሪዎች መቱ ዩኒቨርሲቲን ለቀው ወጥተዋል ። አሁን መቱ ከተማ መነኻሪያ ናቸው

የአማራ ተማሪዎች መቱ ዩኒቨርሲቲን ለቀው ወጥተዋል ። አሁን መቱ ከተማ መነኻሪያ ናቸው

🕔07:12, 17.Nov 2017

የአማራ ተማሪዎች መቱ ዩኒቨርሲቲን ለቀው ወጥተዋል ። አሁን መቱ ከተማ መነኻሪያ ናቸው  የባለ ጊዜ ልጆች በፕሌን ሲሄዱ የእኛዎቹ ባስ ተነፈጋቸው    

Read Full Article
የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ከሱዳን ነዳጅ ጭኖ፣ በወታደሮች ታጅቦ ይጓዝ በነበረ መኪና ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ገለጹ

የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ከሱዳን ነዳጅ ጭኖ፣ በወታደሮች ታጅቦ ይጓዝ በነበረ መኪና ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ገለጹ

🕔05:17, 17.Nov 2017

ዛሬ ህዳር 7 ቀን 2010 ዓ/ም ከምሽቱ 12 :48 ሲሆን በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ጓንግ ወንዝ ድልድይ ከመድረሱ በፊት 100 ሚትር ሲቀረው መታጠፊያ ቦታ ላይ በህወሓት ወታደሮች ከፊትና ከኃላ ታጅቦ ሲጓዝ በነበረ ነዳጅ በጫነ ቦቴ መኪና ላይ በተፈፀመ ጥቃት ተሽከርካሪው ሙሉ

Read Full Article
የወልቃይት ሕዝብ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት ላይ የተፈፀመ ግፍ – (በጌታቸው ሺፈራው)

የወልቃይት ሕዝብ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት ላይ የተፈፀመ ግፍ – (በጌታቸው ሺፈራው)

🕔04:57, 17.Nov 2017

  ተከሳሾች ሐምሌ 5/2008 ዓም በሌሊት ታፍነን የተያዝን ሲሆንየፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ( ማዕከላዊ) ከገባን በኋላ ብርሃን በሌለው፣ ተባይ በሞላበት ከ12 ካሬ ሜትር በማይበልጥ ጠባብ ክፍል ውስጥ ከ20 በላይ ሰው ጋር ታስረናል። ከዚህም በተጨማሪ ይህ ጠባብ ክፍል መመገቢያም መፀዳጃም ሆኖ

Read Full Article
ጎንደር የተጠራው የወያኔ የማጭበርበሪያ ጉባኤ፥ ዶሮን ሲደልሏት በመጫኛ ጣሏት ነው – ጥሩነህ ይርጋ

ጎንደር የተጠራው የወያኔ የማጭበርበሪያ ጉባኤ፥ ዶሮን ሲደልሏት በመጫኛ ጣሏት ነው – ጥሩነህ ይርጋ

🕔21:58, 16.Nov 2017

በግፍ የታሰሩ የጎንደር ወጣቶች ሳይፈቱ፥ ወልቃይት ጠገዴ ሳይመለስ፥ ምን ሰላም አለ? ግጨውን እጅ ጠምዝዘው፥ ሶሮቃን ጀግናዋን ጎቤ መልኬን ገድለው የወረሱ የትግራይ ገዥዎች ዛሬ ጎንደር ላይ የጠሩት የሰላም ጉባኤ ለህዝብ ንቀት ለራሳቸውም መጃጃል መሆኑን ሊያውቁት ይገባል። ጎንደር በማንነቱ ላይ ጦርነት ታውጆበት፥

Read Full Article
የሴቶች እኩል ተሳትፎ አለመኖርና በአመራር ላይ ሚና አለማግኘት ለችግርና ሰላም ማጣት አንዱ ምክንያት ነው” – ታድላ ደመቀ ፋንታ

የሴቶች እኩል ተሳትፎ አለመኖርና በአመራር ላይ ሚና አለማግኘት ለችግርና ሰላም ማጣት አንዱ ምክንያት ነው” – ታድላ ደመቀ ፋንታ

🕔20:18, 16.Nov 2017

ታድላ ደመቀ ፋንታ፤ የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (ኢሴመማ) መሥራችና ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ አዲስ ለኅትመት ስለበቃው የዶ/ር ማይገነት ሺፈራው መጽሐፍ “STRUGGLE FROM AFAR: Ethiopian Women Peace and Human Rights Activists in the Diaspora” ይናገራሉ። ዶ/ር ማይገነት ሺፈራው፤  በ68 ዓመታቸው ፌብሪዋሪ 24 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት

Read Full Article