Back to homepage

የዕለቱ ዜና

በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በመካሄድ ላይ ያለውን የሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ሕወሃት/ ዝግ ስብሰባ ሁለት አባላት ረግጠው እንደወጡ ታውቋል

በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በመካሄድ ላይ ያለውን የሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ሕወሃት/ ዝግ ስብሰባ ሁለት አባላት ረግጠው እንደወጡ ታውቋል

🕔14:52, 16.Nov 2017

በመቀሌ የሕወሃት ዝግ ስብሰባ እየተካሄደ ነው ትዝታ በላቸው _ ህዳር 16, 2017 ዋሺንግተን ዲሲ — በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በመካሄድ ላይ ያለውን የሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ሕወሃት/ ዝግ ስብሰባ ሁለት አባላት ረግጠው እንደወጡ ታውቋል፡፡ከባድ ሂስና ግለሂስ በተደረገበት ወቅት ስብሰባውን ረግጠው የወጡት

Read Full Article
የእስር ቤት ግፎች .. በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ 2ኛ ተከሳሽ እና የጎንደር ዙሪያ የመኢአድ ሰብሳቢ ዓለምነህ ዋሴ ላይ የተሰራ ግፍ

የእስር ቤት ግፎች .. በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ 2ኛ ተከሳሽ እና የጎንደር ዙሪያ የመኢአድ ሰብሳቢ ዓለምነህ ዋሴ ላይ የተሰራ ግፍ

🕔14:04, 16.Nov 2017

ጌታቸው ሽፈራው ከመስከረም 10/2009 ዓም እስከ ታህሳስ 3/2009 ዓም ድረስ የብርሃን ፍንጣቂ በማይታይበት፣ ትኋንና ቅማል ሆን ተብሎ ሰውን ለማሰቃየት በተራባበት ክፍል እንድታሸግ ተደረገ። የምመገበውም ሆነ የምፀዳዳው በዚሁ ክፍል ነበር። በዚሁ ክፍል ውስጥ ከፍተኛ የአካልና የአእምሮ ስቃይ የደረሰብኝ ሲሆን ሌሊት ሌሊት

Read Full Article
የምሽቱ መረጃዎች… የዐማራ ተማሪዎችን ማንም ሊደርስላቸው የፈለገ አካል የለም – ሙሉቀን ተስፋው

የምሽቱ መረጃዎች… የዐማራ ተማሪዎችን ማንም ሊደርስላቸው የፈለገ አካል የለም – ሙሉቀን ተስፋው

🕔13:25, 16.Nov 2017

  1ኛ፣ የመቱ ዩንቨርሲቲ ችግር የሚፈታ አይደለም፤ የዐማራ ተማሪዎችን ማንም ሊደርስላቸው የፈለገ አካል የለም፡፡ በርሃብና ጥም፣ በብርድና ሐረሩር፣ በሜዳ ተበትነው ነው ያሉት፡፡ ዛሬ ከሃይማኖት አባቶች የበደሌው ሊቀ ጳጳስ፣ ሼኮች፣ አባ ገዳዎችና ባለሃብቶች መጥተው ተማሪዎችነ ሰብስበው ነበር፡፡ ሆኖም ምንም መፍትሔ ላይ

Read Full Article
እውነት የፈጣሪ ንብረት ነች! – ዘውድአለም ታደሰ

እውነት የፈጣሪ ንብረት ነች! – ዘውድአለም ታደሰ

🕔13:19, 16.Nov 2017

በዚች ሰአት አንድ ኢትዮጵያዊ በእምነቱ ስለፀና ብቻ እስር ቤት ውስጥ ተዘግቶበታል! በዚች ሰአት አንድ ወጣት ምሁር ለስርአቱ ስላልተመቸ ብቻ ወህኒ ቤት ውስጥ በህመም እየተሰቃየ ነው። በዚች ሰአት አንድ ብዙ ህልም፣ ብዙ ውጥን፣ ብዙ ተስፋ ያለው ወጣት ከነህልሙ ታስሮ እድሜውንና ብዙ

Read Full Article
የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ አፈትልኮ የወጣ ሰነድ

የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ አፈትልኮ የወጣ ሰነድ

🕔06:34, 16.Nov 2017

በቅርቡ የተዘጋጀው የፌደራል ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ ሰነድ በ”Addis Standard” በኩል አፈትልኮ ወጣ፡፡ በሰነዱ ውስጥ ከተጠቀሱት እጅግ በጣም አሳፋሪና አስፈሪ ከሆኑ የተግባር ዕቅዶችና ግቦች ውስጥ፦ ​ለግጭት ችግር ይፈጥራሉ በተባሉ አከባቢዎች የክልሎች የፀጥታ ሃይል ከአከባቢው እንዲነሳ ማድረግ፣ ለግጭት የሚያነሳሱ ግለሰቦች ይሁኑ ቡድኖች

Read Full Article
”እኛ ደህና ነን፣ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም፣ የሚፈጠር ነገርም አይኖርም” ወ/ሮ ውባንቺ ቢሻው የመንግስቱ ኃይለማርያም ባለቤት – መሳይ መኮንን

”እኛ ደህና ነን፣ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም፣ የሚፈጠር ነገርም አይኖርም” ወ/ሮ ውባንቺ ቢሻው የመንግስቱ ኃይለማርያም ባለቤት – መሳይ መኮንን

🕔06:07, 16.Nov 2017

የቢሮ ስልኬን አነሳሁ። ወደ ሀራሬ ደወልኩ። ከወዲያ ማዶ ትህትና የተሞላበት የእመቤት፣ የወይዘሮ፣ የእናትነት ግርማ ሞገስ የተላበሰ ረጋ ያለ ድምጽ ተሰማኝ። ይሄን ድምጽ አውቀዋለሁ። ”ጤና ይስጥልኝ ማን ልበል?” ”ጤና ይስጥልኝ ወ/ሮ ውባንቺ ቢሻው። መሳይ እባላለሁ። ከኢሳት ዋሽንግተን ቢሮ ነው የምደውለው።” ”እሺ

Read Full Article
የጨነቀው መንግስት – ጲላጦስ ከጣና ዳር

የጨነቀው መንግስት – ጲላጦስ ከጣና ዳር

🕔05:08, 16.Nov 2017

  እኔማ የዚህ መንግስት ባህርይ ከቶውንም ሊገባኝ አልቻለም፡፡ እንደ እኔ እንደኔ መንግስት ጃጅቷል ባይ ነኝ፡፡ በመጃጃት የሚታይ ስዕብና በዚህ መንግስት እያየሁ ነው፡፡  የአማራ ክልል መንግስት ጳጉሜ 3 ቀን 2009 ዓ.ም ምን እንደታየው በውል ባላውቅም ከመሬት ተነስቶ የመንግስት ተሸከርካሪ አያያዝ፣ አጠቃቀምና

Read Full Article
የሙጋቤ ዚምባብዌ ተነጠቀች – ልዑል አለሜ

የሙጋቤ ዚምባብዌ ተነጠቀች – ልዑል አለሜ

🕔05:00, 16.Nov 2017

በአለማችን በሁሉም ሐገር ስልጣን ይዘዉ በፕሬዘዳንትነት ሐገራችውዉን ከመሩ ግለሰቦች መካከል የመጀመሪያ እጅግ የተማሩ ፕሬዘዳንት ናቸዉ አለማችን አስገራሚ ናት ሰዉዬዉ ቀለምን ጠጥተዋታል ነገር ግን ቀለም ብቻዉን በስልጣን ላይ ዘላለም እንደማያስቀምጥ መገንዘብ ተስኗቸዉ የነበረ ይመስላል ሮበርት ሙጋቤ…… በታሪክ የባችለር ዲግሪ( Bachelor’s degree

Read Full Article
ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ መጥሪያ ሊደርሳቸው ነው

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ መጥሪያ ሊደርሳቸው ነው

🕔22:59, 15.Nov 2017

ታምሩ ጽጌ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ፡፡ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጉርሜሳ አያኖ፣ አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላ በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሩዋቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ አፈ ጉባዔ አቶ

Read Full Article
አምባሳደር ዶናልድ ያማማቶ በኢትዮጵያ የሚታዩ የፀጥታ ችግሮች ኢኮኖሚያዊ መነሻ አላቸው አሉ

አምባሳደር ዶናልድ ያማማቶ በኢትዮጵያ የሚታዩ የፀጥታ ችግሮች ኢኮኖሚያዊ መነሻ አላቸው አሉ

🕔22:48, 15.Nov 2017

ብርሃኑ ፈቃደ ኢትዮጵያና ኤርትራን ለመሸምገል አሜሪካ ቁርጠኛ ናት ብለዋል የቀድሞው የኢትዮጵያና የኤርትራ አምባሳደር፣ የአሁኑ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ምክትል ኃላፊ ዶናልድ ያማማቶ፣ በኢትዮጵያ እየተከሰቱ የሚገኙ የፀጥታ ችግሮች ኢኮኖሚያዊ መነሻዎች አሉዋቸው አሉ፡፡ አገሪቱ ከሶማሊያ የሚቃጣባት የሽብር አደጋም

Read Full Article
‹‹የኦሮሚያን ተማሪዎች ከጅግጅጋ የሶማሌን ክልል ተማሪዎች ከኦሮሚያ ውጪ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች መመደብን አላምንበትም››

‹‹የኦሮሚያን ተማሪዎች ከጅግጅጋ የሶማሌን ክልል ተማሪዎች ከኦሮሚያ ውጪ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች መመደብን አላምንበትም››

🕔22:36, 15.Nov 2017

  ዘመኑ ተናኘ አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ናቸው፡፡ ክልሉን ላለፉት ስድስት ዓመታት መርተዋል፡፡ እሳቸው የሚመሩት ክልል ከኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ጋር በነበረው ግጭት በርካቶች ሕይወታቸውን እንዳጡና በመቶ ሺሕ

Read Full Article
የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ መብት ረገጣውን እንዲያቆም እንግሊዝ አሳሰበች

የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ መብት ረገጣውን እንዲያቆም እንግሊዝ አሳሰበች

🕔22:05, 15.Nov 2017

  የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎቹ ላይ እየፈጸመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ረገጣ እንዲያቆም እንግሊዝ አሳሰበች፡፡ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ሱዛና ሞርሄድና ለኢትዮጵያ መንግስት በሰጡት ማሳሰቢያ፣ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገሪቱ ውስጥ እየተካሔዱ ካሉ ተቃውሞች ጋር በተገናኘ የሰብዓዊ መብት ረገጣ መፈጸሙን ተናግረዋል፡፡ ይህም ጉዳይ

Read Full Article
የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ –  ክንፉ አሰፋ

የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ – ክንፉ አሰፋ

🕔21:23, 15.Nov 2017

 መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌአልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ሲሉን ነበር። አሁን ግን በለሁለት ተቧድነው አንዱ ሌላውን ጠላት

Read Full Article
በጂማ ዞን ጦላይ ወረዳ ነገ ዐማሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ይኖራል ተባለ – ሙሉቀን ተስፋው

በጂማ ዞን ጦላይ ወረዳ ነገ ዐማሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ይኖራል ተባለ – ሙሉቀን ተስፋው

🕔14:32, 15.Nov 2017

አሁን ከመሸ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በጂማ ዞን ጦላይ ወረዳ ገረንገራ ቀበሌ የሚኖሩ ዐማሮች ከአንድ ወር በላይ የጾሙትን የጽጌ ፆም በቀበሌው በሚገኘው የበቆ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እንዳያከብሩ ታገድዋል፡፡ የቀበሌው ሊቀመንበር አቶ ሁሴን አባዲጋ ነገ በዓሉ በአካባቢው ባሉ ዐማሮች የሚከበር ከሆነ ቤተ

Read Full Article
ከመቀሌው የወያኔ ስብሰባ ያፈተለኩ! – አስናቀው አበበ

ከመቀሌው የወያኔ ስብሰባ ያፈተለኩ! – አስናቀው አበበ

🕔12:21, 15.Nov 2017

ህዳር 6 2010 ባልተለመደዉ መልኩ ማእከላዊ ኮሚቴውና 8 አባላት ያሉት ስራ አስፈፃሚው ግማሹን ቀን ግማሹን ማታ እየተገማገሙ(እየተነታረኩ) ይገኛሉ። ፨ስብሰባቸውን ባለፈው ወር ጀምረው አንዴ መቀሌ ሌላ ጊዜ አራት ኪሎ መልሰው መቀሌ እየተሰበሰቡ ነው። ፨ስራ አስፈፃሚው መስማማት አቅቶት 5 ለ 3 ድምፅ

Read Full Article
ፎረም 65፦ የኃይል እርምጃ መዘዝና መፍትሄ ከቀይ ሽብር እስከ ኦሮሞ ተቃውሞ

ፎረም 65፦ የኃይል እርምጃ መዘዝና መፍትሄ ከቀይ ሽብር እስከ ኦሮሞ ተቃውሞ

🕔11:53, 15.Nov 2017

ፎረም 65፦ የኃይል እርምጃ መዘዝና መፍትሄ ከቀይ ሽብር እስከ ኦሮሞ ተቃውሞ

Read Full Article
አዜብ መስፍን ስብሰባ ረግጥ ወጣች! – ዳዊት ሰሎሞን

አዜብ መስፍን ስብሰባ ረግጥ ወጣች! – ዳዊት ሰሎሞን

🕔11:37, 15.Nov 2017

የ አክራሪው እና የለዘብተኛው የወያኔ ፍትጊያ በመጀመሪያ ሳምንት መቀሌ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ሳምንት አዲስ አባባ አራተኛ ሳምንት መቀሌ እንደተካሄደ የጠቆመው የ ዳንኤል ብርሀኔው ሆርን አፋየርስ የ አክራሪው ህውሀት ክንፍ አስተባባሪ እና የመለስ ለጋሲ አስቀጣይ የ ቀድሞዋ ቀዳማዊ እመቤት እና የ

Read Full Article