Back to homepage

የዕለቱ ዜና

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ፣ ግንቦት7 እና የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ የውህደት ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ፣ ግንቦት7 እና የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ የውህደት ስምምነት ተፈራረሙ

🕔13:27, 11.Jan 2015

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ፣ ግንቦት7 እና የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት  ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር፣ የግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ በጋራ ባወጡት መግለጫ ”ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ካሉበት አዘቅት በማውጣት ሕዝቡ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበትን ሁኔታ ለማመቻቸት

Read Full Article
የአንድነት ጥር 3 ቀን ጠቅላላ ጉባኤ ላይቭ ዘገባ

የአንድነት ጥር 3 ቀን ጠቅላላ ጉባኤ ላይቭ ዘገባ

🕔12:48, 11.Jan 2015

(ሳተናው)  የአንድነት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በጥሩ ሁኔተ እየቀጠለ ነው። ምርጫ ቦርድ ሕጉ በሚጠይቀው መሰረት ጠቅላላ ጉባኤ ለመታዘብ አልተገኘም። አቶ አለነ ማጸንቱ አቶ በላይ ፍቃዱን ኢንዶርስ አደርገው ራሳቸው ከ እጩነት አወጥተዋል። ምርጫዉ በአቶ ዳግማዊ ተሰማና በአቶ በላይ ፍቃዱ መሃከል ነው የሚደረገው።የአንድነት

Read Full Article
አርበኞች ግንባር እና ግንቦት ሰባት ተዋሃዱ። ስማቸውም አርበኞች ግንቦት ሰባት ተባለ!  –  አቤ ቶኮቻው

አርበኞች ግንባር እና ግንቦት ሰባት ተዋሃዱ። ስማቸውም አርበኞች ግንቦት ሰባት ተባለ! – አቤ ቶኮቻው

🕔12:30, 11.Jan 2015

”ይቺን ነው መሸሽ…” አለች ኢህአዴግ! እንግዲህ የሰላማዊ ትግል አማራጮች በተዘጉ ቁጥር ሌሎች አማራጭ ትግሎችን የመረጡ ታጋዮች ቁጥራቸው እና ህብረታቸው እየበዛ ይመጣል። ”እኔ ሴት ነኝ ጦርነት አልወድም… ነገር ግን በሀገሬ ጉዳይ ገፍቶ የመጣውን ለመመከት ወደኋላ የምል አይደለሁም” እንዳሉት ጣይቱ፤ ጦርነት የሚወደድ

Read Full Article
ከመላው አገሪቷ በአንድ ቀን፣ በአንድ ፊሽካ ጥሪ፣  የአንድነት ጉባኤተኞች ተሰባስበዋል

ከመላው አገሪቷ በአንድ ቀን፣ በአንድ ፊሽካ ጥሪ፣ የአንድነት ጉባኤተኞች ተሰባስበዋል

🕔02:17, 11.Jan 2015

“አንድነትን ለመታደግ ከየአቅጣጫው እየተመመ ያለው የአንድነት የሰላማዊ ትግል ሰራዊት፣ በጊዜ በዋናው ጽ/ቤት ከትመዋል፤ ይሄው ታሪክ ሊሰራ፣ የምርጫ ቦርዱ አሳፋሪነት፣ የስርዓቱ ሽፍትነት ሊመሰክር፤ ይህን የአንድነት ልጆች ተጋድሎ ለልጅ ልጅ ሊነግር ታድመዋል። ይህ ትልቅ ታሪክ ሲፈፀም በቦታው ተገኝቼ ለመመልከት በመቻል ኩራት ነው

Read Full Article
ሰማያዊ ፓርቲ ይቅርታ እንደማይጠይቅ አስታወቀ

ሰማያዊ ፓርቲ ይቅርታ እንደማይጠይቅ አስታወቀ

🕔01:20, 11.Jan 2015

ሰማያዊ ፓርቲ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽሕፈት ቤትን እስከ ጥር 4 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ በጽሑፍ ይቅርታ ይጠይቅ በማለት የተላለፈው ውሳኔ ከሕግ አግባብ ውጪ ስለሆነ ተቃውሞውን በመግለጽ ይቅርታ እንደማይጠይቅ አስታወቀ፡፡ የቦርዱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደምሰው በንቲ ባለፈው ሐሙስ

Read Full Article
ምርጫ ቦርድ በአንድነት ጠቅላላ ጉባዔ አልገኝም አለ

ምርጫ ቦርድ በአንድነት ጠቅላላ ጉባዔ አልገኝም አለ

🕔13:19, 10.Jan 2015

የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አንድነት ፓርቲ በጠራው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እንደማይገኝ ገለጸ። ምርጫ ቦርድ በአራት ቀናት ዉስጥ አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ ጠርቶ አመራሮችን በሚስጥር አሰጣጥ መምረጥ እንዳለበት መናገሩ ይታወሳል። ሆኖም ትላንት አርብ በምርጫዉ ታዛቢ እንዲልክ በደብዳቤ የተጠየቀው ምርጫ ቦርድ “አየለ የሚባል ሰው

Read Full Article
ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና – አንድነትን ፓርቲ ምርጫዉን መሳትፍ የለበትም የሚል የፖለቲካ ዉሳኔ እንደተወሰነ ፣ ከሕወሃት አመራሮች ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን ገለጹ

ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና – አንድነትን ፓርቲ ምርጫዉን መሳትፍ የለበትም የሚል የፖለቲካ ዉሳኔ እንደተወሰነ ፣ ከሕወሃት አመራሮች ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን ገለጹ

🕔08:58, 10.Jan 2015

ሰበር ዜና – አንድነትን ፓርቲ ምርጫዉን መሳትፍ የለበትም የሚል የፖለቲካ ዉሳኔ እንደተወሰነ ፣ ከሕወሃት አመራሮች ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን ገለጹ

Read Full Article
የወያኔው ጁንታ አንድነት ፓርቲ በምርጫው እንዳይሳተፍ የፖለቲካ ውሳኔ አስተላለፈ::

የወያኔው ጁንታ አንድነት ፓርቲ በምርጫው እንዳይሳተፍ የፖለቲካ ውሳኔ አስተላለፈ::

🕔08:40, 10.Jan 2015

አንድነት ፓርቲ በድጋሚ የምርጫ ቦርድን ደባ ለማክሸፍ ጠቅላላ ጉባዬ ጠርቷል:: – አንድነት ፓርቲን ከሰላማዊ ትግሉ ለማስወጣት የተደረገውን ደባ ተጋልጧል:: የወያኔው አምባገነን ጁንታ የአንድነት ፓርቲ በ2007 በሚደረገው ምርጫ ላይ እንዳይሳተፍ በሕወሓት/ኢሕአዴግ ፖለቲካዊ ውሳነ ተደርጎበት ወደ ምርጫ ቦርድ እንደተላለፈ እና ፓርቲውን ከምርጫው

Read Full Article
ታንኮችን የጫኑ  የመከላከያ ስራዊት  መኪናዎች  ወደ ጎንደር አቅጣጫ መጓጓዛቸውን  የባህር ዳር ነዋሪዎች ተናገሩ።

ታንኮችን የጫኑ የመከላከያ ስራዊት መኪናዎች ወደ ጎንደር አቅጣጫ መጓጓዛቸውን የባህር ዳር ነዋሪዎች ተናገሩ።

🕔03:21, 10.Jan 2015

ጥር ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ስኞ እለት ታህሳስ 27 ቀን 2007 ዓመተ ምህረት ታንኮችን የጫኑ የመከላከያ ሰራዊት ተሽከርካሪዎች ባህር ዳር ከተማ መግባታቸውን የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል። የከተማው ነዋሪዎች ለኢሳት እንዳሉት፤ ከየት አቅጣጫ እንደመጡ ያልታወቁ የጦር ተሸከርካሪዎች ሰኞ ምሽቱን ባህርዳር

Read Full Article
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እሁድ ጥር 3 ቀን ጠቅላላ ጉባኤው ለማድረግ በዝግጅት ላይ ነው

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እሁድ ጥር 3 ቀን ጠቅላላ ጉባኤው ለማድረግ በዝግጅት ላይ ነው

🕔02:51, 10.Jan 2015

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እሁድ ጥር 3 ቀን ጠቅላላ ጉባኤው ለማድረግ በዝግጅት ላይ ነው። የጠቅላላ ጉባዔ መደበኛ ስብሰባ በየሶስት አመቱ ሲሆን አስቸኳይ ወይንም ልዩ የጠቅላላ ጉባኤ መጥራት እንደሚቻል የአንድነት ደንብ በግልጽ ያስቀምጣል፡ በአንድነት ደንብ መሰረት አስቸኳይ ወይም ልዩ ጠቅላላ ጉባዔ

Read Full Article
ወያኔ/ኢሕአዴግ የሚያቆነጃጀው ምርጫ 2007 ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ገብቷል::

ወያኔ/ኢሕአዴግ የሚያቆነጃጀው ምርጫ 2007 ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ገብቷል::

🕔10:41, 9.Jan 2015

አንድነት መኢአድና ሰማያዊ ከምርጫ ቦርድ ጋር ሲካሰሱ መድረክና ኢዴፓ ውይይት ይፈልጋሉ:: አንድነትና መኢአድ የውስጥ ችግራቸውን ካልፈቱ በምርጫ ላይሳተፉ ይችላሉ::የሚል መግለጫ ምርጫ ቦርድ ም/ሰብሳቢ ዶክተር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር በራዲዮ ፋና መስጠታቸውን ተከትሎ;የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ቦርድ ስብሰባን ረግጦ መውጣቱን አስታኮ በመጭው ምርጫ ላይ

Read Full Article
መሳይና ፋሲል ታገቱ  (ሄኖክ የሺጥላ)

መሳይና ፋሲል ታገቱ (ሄኖክ የሺጥላ)

🕔09:45, 9.Jan 2015

አገቱኒ የምትለውን የግዕዝ ቃል በመጀመሪያ በመዝሙረ ዳዊት ላይ ነው ያየሁዋት ፣ መዝሙር (3)፣ እንዲህ ነበር ሰንጠር ብላ የገባችው ። ወተንሳእኩ እስመ እግዚያብሔር አንስአኒ አይፈርህ እመ አእላፍ ሕዝብ ዕለ አገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ ። ትርጉሙም …. እግዚያብሔር አንቅቶኛልና እና ነቃሁ ከአእላፍ ሕዝብ

Read Full Article
ከ27 -7 ብቻ  – አርአያ ተስፋማሪያም

ከ27 -7 ብቻ – አርአያ ተስፋማሪያም

🕔09:29, 9.Jan 2015

ከ27 – 7 ብቻ የሕወሀት መሪዎች በረሃ እያሉ የተነሱት ፎቶ ነው ። በፎቶው ከሚታዩት 27 አመራሮች 19 ኙ በተለያየ ጊዜ በመለስ ዜናዊ የተባረሩና የተገደሉ ሲሆን 7 ቱ በስልጣን አንዱ መለስ ዜናዊ ደግሞ በሞት ተለይተዋል ። በመለስ ዜናዊ የተቀነባበረ ሴራ እንዲገደሉ

Read Full Article
የኢትዮጵያ አፈር የጠራው ጠቢብ፣ የድሆች አባት ዶ/ር በርናርድ ተለየን ! – ነቢዩ ሲራክ

የኢትዮጵያ አፈር የጠራው ጠቢብ፣ የድሆች አባት ዶ/ር በርናርድ ተለየን ! – ነቢዩ ሲራክ

🕔08:51, 9.Jan 2015

የማለዳ ወግ …የድሆች አባት ዶ/ር በርናርድ ተለየን ! * የኢትዮጵያ አፈር የጠራው ጠቢብ *” ክብር ሞቱ ለሰማዕት “  ዛሬ የምናዘክረው ሰው የኢትዮጵያ አፈር ፍቅር ጠርቶት ለጉስቁል ተገፊው ደሃ የሀገሬ ሰው ህይዎት ትንሳኤ ተግቶ ለውጥ ስላመጣ  ጠቢብ ነው። ዝካሬ ታሪኩ ቢያስተምረን

Read Full Article
ስብሃትና ፀዓዱ – አርአያ ተስፋማሪያም

ስብሃትና ፀዓዱ – አርአያ ተስፋማሪያም

🕔17:02, 8.Jan 2015

የስብሃት ነጋ ባለቤት ሻለቃ ፀዓዱ ትባላለች፤ ከጣሊያንና ኤርትራ ትወለዳለች። ሁለቱም ከጫካ ጀምሮ ተመሳሳይ ባህርይ አላቸው፤ ሶስት ልጆች ከወለዱ በኋላ በ1989ዓ.ም ፀባቸው እያየለ በመምጣቱ የፓርቲው ፖሊት ቢሮ አባላት ዘንድ ይቀርባሉ። ምክንያቱም የፓርቲው ህግ ይህን ስለሚል ነበር። መለስ በሚመሩትና 8 አመራሮች በተሰየሙበት

Read Full Article
ኢትዮጵያዊያን አንዳርጋቸውን ሲያዩ የሚታያቸው ጽናት፣ አርበኝነትና አልበገር ባይነት ነው። ሲል ግንቦት 7 ለፍትህ፣ ለዲሞክራሲና ለነፃነት ንቅናቄ ገለጸ።

ኢትዮጵያዊያን አንዳርጋቸውን ሲያዩ የሚታያቸው ጽናት፣ አርበኝነትና አልበገር ባይነት ነው። ሲል ግንቦት 7 ለፍትህ፣ ለዲሞክራሲና ለነፃነት ንቅናቄ ገለጸ።

🕔14:23, 8.Jan 2015

  ግንቦት 7 <<ሁላችንም አንዳርጋቸው ጽጌን እንሁን!!!>> በሚል ርእስ ዛሬ ታህሳስ 29 ቀን ባስነበበው ርእሰ-አንቀጽ፤በህወሓት ሙሉ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የፌደራል ፖሊስ እሁድ እለት በቴሌቪዥን ፕሮግራሙ በግፍ እስር ላይ የሚገኘውን የግንቦት 7 ዋና ፀሐፊን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለ 10 ደቂቃ አቅርቦት

Read Full Article
ታምራትና ስብሃት – አርአያ ተስፋማሪያም

ታምራትና ስብሃት – አርአያ ተስፋማሪያም

🕔14:12, 8.Jan 2015

ጠንቋይ ታምራት ገለታ ለእስር የበቃበት ምክንያት ተከታዩን እንደሚመስል የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ጠንቋይ ታምራት ሸራተን ጐራ ይላል፤ አካሄዱ ስብሃት ነጋን ለማግኘት ነበር። ሲያገኛቸው ትእቢት በተሞላበት አነጋገር « እርሶ ዘንድ የላኩኝ ባለስልጣናት ናቸው። ከበቂ በላይ ገንዘብ ያለኝ ሰው ነኝ። በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘቤን

Read Full Article