Back to homepage

ዴሞክራሲ

   ቅማንት ነው ወይስ አጋሜ የራሱ ክልል የሚያስፈልገው? (መንገሻ መልኬ)

  ቅማንት ነው ወይስ አጋሜ የራሱ ክልል የሚያስፈልገው? (መንገሻ መልኬ)

🕔08:57, 17.Sep 2017

ቅማንት ከጎደር አማራ ሕዝብ የተለየ  አማራ ክልል ካለው፤ የአክስሙ ትግሬ ሕዝብ ከአጋሜ የተለየ ትግሬ ክልል ሊኖረው ይገባል። የቀደመ ታሪክን ለግንዛቤ መጥቀስ የጽሑፍ መግቢያ መንደርደሪያ ከመሆኑም በላይ አዲሱ ታሪክ ከትየ ጀመረ ከየት ይደርሳል? የሚለውን ለመረዳት ለመገንዘብና ለማስተዋል፣ መመዘን ይረዳል። ከላይ የተጠቀሰውን

Read Full Article
የነፃነት ዋጋ ስንት ነው? – ደራሲ ግርማ ሠይፉ ማሩ

የነፃነት ዋጋ ስንት ነው? – ደራሲ ግርማ ሠይፉ ማሩ

🕔20:48, 27.Aug 2017

የነፃነት ዋጋ ስንት ነው? – ደራሲ ግርማ ሠይፉ ማሩ ሙሉውንመጽሐፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ                                                      

Read Full Article
የትግራይ በልማት መጎዳት ነገር.. አሳ ጎርጓሪ… – ከሃብታሙ አሰፋ

የትግራይ በልማት መጎዳት ነገር.. አሳ ጎርጓሪ… – ከሃብታሙ አሰፋ

🕔07:54, 3.Jun 2017

<<ትግራይ በልማት ወደሁዋላ ቀርታለች!>> የሚለው የሰሞኑ ለቅሶ አንዳንዶች የተዘጋ ፋይል በግድ እንዲከፈት እየጎተጎቱ ይመስላል።ስርዓቱ ፍትሐዊ አይደለም ሲባል የአማራው እንግዳ ቡድንን ባህርዳር ከነማን <ካልገደልን> ብለው በአስለቃሽ ጭስ የተበተኑት የትግራይ ልጆችና በሰላማዊ የእሬቻ ሀይማኖታዊ በዓል ላይ እጃቸውን ወደ ላይ ለሰላማዊ ተቃውሞ ባመሳቀሉ

Read Full Article
የአሜሪካ ሕገ መንግሥት – ተርጏሚ: ዶ/ር ከፋል ገብረጊዮርጊስ

የአሜሪካ ሕገ መንግሥት – ተርጏሚ: ዶ/ር ከፋል ገብረጊዮርጊስ

🕔12:25, 27.Mar 2017

እኛ የተባበሩት አሜሪካ ሕዝብ፣ ፍጹም የሆነ ሕብረት ለመመሥረት፣ ፍትህን ለማስፈን፣ የሀገር ውስጥ ጸጥታን ለማስከበር፣ የጋራ መከላከያን ለመገንባት፣ አጠቃላይ ደኅንነትን ለማሳደግና የነጻነትን ፀጋ ለራሳችንና ለሚመጣው ትውልድ ለማረጋገጥ ወስነን፣ ይህንን የተባበሩት አሜሪካ ሕገ መንግሥት መስርተናል። የዚህ መግቢያ ጽሁፍ ቁልፍ ቃል “እኛ የተባበሩት

Read Full Article
ባንዲራው የ ‘ሁላችንም’ ነው!! – ታሪኩ አባዳማ

ባንዲራው የ ‘ሁላችንም’ ነው!! – ታሪኩ አባዳማ

🕔19:20, 24.Mar 2017

ታሪኩ አባዳማ – መጋቢት 2009 የኦነግ መስራች ከነበሩት አንዱ አቶ ሌንጮ (ዮሐንስ) ለታ ከወራት በፊት ስለ ባንዲራችን ጉዳይ ተጠይቀው ሲመልሱ ‘እስከ ዛሬ ሁላችንም ተስማምተን የተቀበልነው ባንዲራ የለም’ የሚል መልስ ሰጥተዋል። አባባሉ ስለ ባንዲራችን ዕጣ ፈንታ ወደፊት ሁኔታው ሲመቻች እንመክራለን በሚል

Read Full Article
ለሚኒስትሮች፣ጀነራሎች፣የደህንነት ሹሞች፣ዲፕሎማቶች በሙስና ለቤት መሥሪያ የተሠጠ መሬትና ቤት ይመለስ!!! – ክፀ/ት ፂዩን ዘ/ማርያም

ለሚኒስትሮች፣ጀነራሎች፣የደህንነት ሹሞች፣ዲፕሎማቶች በሙስና ለቤት መሥሪያ የተሠጠ መሬትና ቤት ይመለስ!!! – ክፀ/ት ፂዩን ዘ/ማርያም

🕔11:55, 20.Mar 2017

ክፀ/ት ፂዩን ዘ/ማርያም ‹‹ምላሳዊው መንግሥት በ12 ዓመታት ውስጥ ቤት ሠርቶ ያስረከበው ለ175,000 ሰዎች ብቻ ሲሆን ለተመዘገቡት 800 ሽህ ሰዎች ለማዳረስ 55 ዓመታት ይፈጅበታል!!!›› ‹‹በአዲስ አበባ በ1997ዓ/ም እና በ2005ዓ/ም 800 ሽህ በተደረጉ ሁለት የጋራ መኖሪያ ቤት ምዝገባዎች ከ800 መቶ ሽህ በላይ

Read Full Article
ሰማያዊ ፓርቲ መሰንጠቅ አልገጠመኝም አለ

ሰማያዊ ፓርቲ መሰንጠቅ አልገጠመኝም አለ

🕔18:57, 26.Feb 2017

ዋዜማ ራዲዮ- በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው አዲሱ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር በፓርቲ ውስጥ መስንጠቅ አለመከሰቱን ይልቁንም ፓርቲው በዲስፕሊንና በምዝበራ ጥፋተኛ ያላቸው የአመራር አባላት ላይ እርምጃ የወሰደበት እንደነበረ አስታወቀ። ለፓርቲውና ለቀድሞ አመራሮች ክብር ሲባል ጉዳዩን በዝምታ ይዞት መቆየቱን የገለፀው አዲሲ የፓርቲው አመራር

Read Full Article
ዲያስፖራው አማራ ኦሮሞ ትግሬ ወላይታ እየተባባለ እርስ በእርሱ ሲባላ በአንፃሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ስቃይ ውስጥ ይገኛል  – #ኤርሚያስ_ቶኩማ

ዲያስፖራው አማራ ኦሮሞ ትግሬ ወላይታ እየተባባለ እርስ በእርሱ ሲባላ በአንፃሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ስቃይ ውስጥ ይገኛል – #ኤርሚያስ_ቶኩማ

🕔13:49, 2.Feb 2017

ልጆቻቸውን በእስርና በሞት ያጡ እናቶች አሁንም እንባቸው አልቆመም ባለቤቶቻቸው የታሰሩባቸው ኢትዮጵያውያን ሚስቶች ልጆቻቸው እና በእስር የሚገኙ የትዳር አጋራቸው እንዳይራቡ በሴትነት ጉልበት ዛሬም ይንከራተታሉ፤ ቅድሚያ ለነፃነት ያሉ እንደነወይንሸት ሞላ፣ እየሩሳሌም ተስፋው እና ሌሎችም በየእስር ቤቱ የሚደርስባቸው ስቃይ ብዙ ነው፤ የታሪክ ፀሐፊው

Read Full Article
አማራውን ፍለጋ  (መስቀሉ አየለ)

አማራውን ፍለጋ (መስቀሉ አየለ)

🕔07:21, 24.Jan 2017

የአማራው ህብረተሰብ በታሪክ አጋጣሚ እንደ ሎተሪ እጣ ከወጣላቸውና ከበታችነት ስሜት (የኢንፌሪየሪቲ ኮምፕሌክስ) ፣ ኤክዞኖፎቢያ፣ ወዘተ መገለጫ የሆነው የዘረኝነት ወይንም ስሙን ሲያጣፍጡት ብሄርተኝነት የሚሉትን የስነልቦና ቀውስ አምልጦ የወጣ፣ አማራዊነትን በኢትይጵያዊነት ተክቶ ማሳደግ (ማኒፌስት ማድረግ) የቻለ ህዝብ ነው። ይሕ መታደል ነው። ከማንነት

Read Full Article
ምላሻችሁ ይህ ነውን? – ከበላይ አበራ

ምላሻችሁ ይህ ነውን? – ከበላይ አበራ

🕔13:59, 1.Jan 2017

የኢህአዴግ መንግስት በዓለም ደረጃ ከሩብ ምዕተ-ዓመት በላይ በስልጣን ላይ ከቆዩ ጥቂት መንግስታት አንዱ ነው፡፡ አሁንም በስልጣን ላይ ያለው አይጠግቤው ኢህአዴግ በስልጣን ዘመኑ ብዙ ውጣ ውረዶችን አሳልፏል፡፡ እያሳለፈም ይገኛል፡፡ በፍትሃዊ ምርጫ አንድ ጊዜም ያላሸነፈው ኢህአዴግ በሀገሪቱ ከተደረጉ 4 ብሄራዊ ምርጫዎች ሽንፈት

Read Full Article
ራሱን እያደለበ ለዕርድ ተራውን የሚጠበቀው ፍሪዳ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ

ራሱን እያደለበ ለዕርድ ተራውን የሚጠበቀው ፍሪዳ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ

🕔10:50, 31.Dec 2016

አዎ! ፍሪዳ ለተለያዩ ዝግጅቶች ያስፈልጋል። ለሠርግ፤ ለዓውደ ዓመት፤አንዳንዴም ለሐዘን እንዲሁም በአዘቦት ጊዜም ፍሪዳ በየ ሉካንዳ ቤቶች በየጊዜው በቄራ እየታረዱና እየተወራረዱ ለየባለጉዳዮች ይከፋፈላሉ። ነገር ግን ፍሪዳው በየማድለቢያ ቤቱ የሚቀርብለትን የማወፈሪያ መኖ እየተመገበና ውሀውን በገፍ እየሸመጠጠ እኖራለሁ በሚል ተስፋ ራሱን አዝናንቶ በምቾት

Read Full Article
የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ወያኔ ብቻ  ወይስ የውጭ ኃይሎችም  ጭምር ?     

የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ወያኔ ብቻ  ወይስ የውጭ ኃይሎችም  ጭምር ?    

🕔13:00, 26.Dec 2016

ታህሳስ 26፣ 2016 መግቢያ ይህንን ጥያቄ አንድ ስሙን ልጠቅሰው የማልፈልገው ምሁር በኢሜይል ለብዙ ጓደኞቹ በጥያቄ መልክ ሲያስተላልፍ ለእኔም ስላስተላለፈልኝ ይህንን በሚመለከት ቀደም ብዬ በትንተና መልክ ያቀረብኩ ቢሆንም እንደገና ይበልጥ ግልጽ ለማድረግ ይህችን አጭር ትንተና ለመስጠት ቃጣሁ። በወያኔና በወጭ ኃይሎች፣ በተለይም

Read Full Article
“እውን የአማራው ትግል #ኢትዮጵያዊነትን_ከአማራው ውስጥ #የማጥፋት_የወያኔ_ሴራ_ነውን?” መልስ ለሰርፀ ደስታ (ከአያሌው መንበር)

“እውን የአማራው ትግል #ኢትዮጵያዊነትን_ከአማራው ውስጥ #የማጥፋት_የወያኔ_ሴራ_ነውን?” መልስ ለሰርፀ ደስታ (ከአያሌው መንበር)

🕔21:56, 25.Dec 2016

ሰርፀ ደስታ በረጅም ፅሁፉበርካታ ጉዳዮችን ነካክቶ ግንዛቤ እንይዝ ዘንድ አስነብቦናል።እንደዚህ ተንተን ያለ ፅሁፍ ምናልባትም የሰዎችን ብዥታ ወይ ያጠራዋል አልያም የፀሃፊውን ወገንተኝነት ከየት እንደሚሆን ከፅሁፉ እንድንረዳ ያስችለንና የወገነበትን አካል አቋም እንድናውቅ ይረዳናል። (ከተነተናቸው ውስጥ ኦነግ፣ግ7፣የአማራ ህዝብ ትግል፣ ኢትዮጵያዊነት…ይገኙበታል) ይህንን እንደመግቢያ ካልኩኝ

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትር ስብሰባው እንዴት ነበር?

ክቡር ሚኒስትር ስብሰባው እንዴት ነበር?

🕔12:26, 23.Sep 2016

ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ እንዴት ነህ? በጣም ደህና ነኝ፤ ሁሉም ሰላም ነው? ኧረ በጣም ሰላም ነው፡፡ ስብሰባው እንዴት ነበር? የትኛው ስብሰባ? ከዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎች ጋር የነበራችሁ፡፡ በጣም አስደናቂ ነበር፡፡ እ… አንተ አልነበርክም እንዴ? አዎን እኔ አንድ የጥናት ጽሑፍ አዘጋጅ ነበር፡፡ የጥናት ጽሑፍ?

Read Full Article
ንግሥት ይርጋ፤ የአማራ ተጋድሎ ትዕምርት!

ንግሥት ይርጋ፤ የአማራ ተጋድሎ ትዕምርት!

🕔11:41, 21.Sep 2016

ወሮበላው ወያኔ በአዲሱ የአማራ ትውልድ አይበገሬነት ግራ ተጋብቷል፡፡ አማራን በመጨፍጨፍ፣ ልጆቻችን በገፍ በማሰር፣ በማሰቃየትና በማሳደድ የሕዝባችን አንገት ለማስደፋት እንዳበደ ውሻ እየተናከሰ ቢሆንም፣ በየዕለቱ እየተዋረደ ነው፡፡ የዚህን ርካሽ ፋሽስታዊ ቡድን ጸረ አማራ ተግባር በመደገፍ፣ አማራ ክልል ውስጥ የሚኖሩ በርካታ ትግሬዎችና የወያኔ

Read Full Article
“ይቺ ሀገር እንደ ሀገር እንድትቀጥል ከተፈለገ እኛ አድማጭ እናንተ ተናጋሪ የምትሆኑበት አካሄድ ማክተም አለበት” [በሱራፌል ሐቢብ]

“ይቺ ሀገር እንደ ሀገር እንድትቀጥል ከተፈለገ እኛ አድማጭ እናንተ ተናጋሪ የምትሆኑበት አካሄድ ማክተም አለበት” [በሱራፌል ሐቢብ]

🕔06:23, 20.Sep 2016

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የመጀመሪያ ቀን የውይይት ውሎ በዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ካሳ ተ/ብርሀን አጠቃላይ የውይይት መድረኩ መነሻ አሳብ ትረካ እና የእለቱ የውይይት አጀንዳ በሆነው ያለፉት 25 ዓመታት የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ጉዞ ዙሪያ የሚያጠነጥን ገለፃ በኋላ በምርጦቹ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Read Full Article
የወጣት ንግሥት ይርጋ ወደ ስቃይ እስር ቤት መግባት ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ውደ ትግሉ ሜዳ ይጠራል !

የወጣት ንግሥት ይርጋ ወደ ስቃይ እስር ቤት መግባት ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ውደ ትግሉ ሜዳ ይጠራል !

🕔22:02, 19.Sep 2016

“የወጣት ንግሥት ይርጋ ወደ ስቃይ እስር ቤት መግባት ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ውደ ትግሉ ሜዳ ይጠራል !”  ጉዳያችን GUDAYACHN ወጣት ሴቶች ለነፃነት ትግሉ የሚነሱበት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ።  የአንዳርጋቸው ፅጌ መታሰር ሚልዮኖችን ወደ ትግሉ ሜዳ እንዳስገባ ሁሉ የንግሥት ወደ መሰቃያ ቦታ መውሰድ

Read Full Article