ቡና ለመጠጣት ተመራጩ ሰዓት – ዘ ቴሌግራፍ

ቡና ለመጠጣት ተመራጩ ሰዓት – ዘ ቴሌግራፍ

🕔13:09, 8.Nov 2017

ቡና በመጠጣት በአነቃቂው ንጥረ ነገር አማካኝነት ውሎዎን ነቃ ብለው ለማሳለፍ ከፈለጉ ተመራጩ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡30 ያለው ነው ሲሉ የነርቭ ስርዓት ተመራማሪዎች የገለጹት፡፡ አንድ ሲኒ አሪፍ ቡና ከምንም ነገር በፊት በጠዋት መጠጣት ጥሩ ቢሆንም ትንሽ ረፈድ ሲል መጠጣቱ ደግሞ

Read Full Article
ኢትዮጵያ፡ የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ወረርሽኝ አዲስ ስጋት ፈጥሯል  – ቢቢሲ

ኢትዮጵያ፡ የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ወረርሽኝ አዲስ ስጋት ፈጥሯል – ቢቢሲ

🕔04:55, 9.Oct 2017

ከአስር ዓመት በፊት የበርካታ ወጣቶችን ህይወት የቀጠፈው፣ ልጆችን ያለወላጅ የስቀረው እና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ያስከተለው ኤች.አይ.ቪ ኤድስ አሁንም አንደ ወረርሽኝ ተከስቶ ስጋትን ፍጥሯል። የፌደራል ኤች.አይ.ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት መረጃ እንደሚያሳየው በሃገር ደረጃ የቫይረሱ ስርጭት 1.18 በመቶ ደርሷል። የዓለም

Read Full Article
የንፁህ መጠጥ ዉኃ ችግር እና ቅድመ መከላከል የጤና ፖሊሲ ደካማነት ተከትሎ የ’አተት’ በሽታ ወረርሽኝ በድጋሚ ተከሠተ .. (ይድነቃቸው ከበደ)

የንፁህ መጠጥ ዉኃ ችግር እና ቅድመ መከላከል የጤና ፖሊሲ ደካማነት ተከትሎ የ’አተት’ በሽታ ወረርሽኝ በድጋሚ ተከሠተ .. (ይድነቃቸው ከበደ)

🕔14:02, 30.Aug 2017

አጣዳፊ ተቅማጥ እና ተውከት በምህፃሩ ‘አተት’ ተብሎ የሚጠራው በሽታ በፍጥነት የመሠራጨት ፀባይ ያለው እና በጊዜው አስቸኳይ ሕክምና ካላገኘ ብዙዎችን ለሞት የሚዳርግ አደገኛ የወረርሽኝ በሽታ ነው ።በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚከሰተው ይህ የወረርሽኝ በሽታ አብዛኛው መንስኤ የንፁህ መጠጥ ዉኃ ችግር ሲሆን ፣ የአካባቢ

Read Full Article
የአማራን ህዝብ ሊያጠፋ የተዘጋጀው ድብቁ የኢትዮጵያ ጤና ፖሊሲ – አያሌው መንበር

የአማራን ህዝብ ሊያጠፋ የተዘጋጀው ድብቁ የኢትዮጵያ ጤና ፖሊሲ – አያሌው መንበር

🕔12:05, 21.Apr 2017

የኢትዮጵያ የጤና ፖሊሲ “መከላከልን መሰረት ያደረገ” የጤና ፖሊሲ በሚል በበርካቶች ሲሞከሽ ቆይቷል።ፖሊሲው በዓላማ ደረጃ ወረቀቱ ላይ ሲታይ የሚደነቅና እንከኑ እንብዛም ነው።ወደ ትግበራውና ውስጣዊ ሴረኝነቱ ሲመጣ ግን ከጦርነት ያልተናነሰ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ያለ ገዳይ መሳሪያ ነው ብሎ መደምደም ያስችላል።ለአንዳንዴች ይህ ድምዳሜ

Read Full Article
የልብ ድካም –  በዶ/ር አቤል ጆሴፍ

የልብ ድካም – በዶ/ር አቤል ጆሴፍ

🕔18:52, 8.Apr 2017

አንዴ አበሾች ከበዉ የአሜሪካን ኳስ (American football) ጨዋታ ሲያዩ ቆይተዉ ከተለያዩ በህዋላ አንዱ ግዋደኛቸው ከተኛበት ሞቶ ተገኘ፤ ይህም በሆነ ጊዜ ሁሉም በድንጓጤ ትላንት ከኛ ጋር ነበር፤ ሲዝናና ሲጫወት እንደነበርና ምንም አይነት የህመም ስሜት እንዳለነበረዉ ነገሩን። ይሁንና ሰዉየዉ ወደ ስልሳወቹ የተቃረበ፤ ምንም

Read Full Article
ቴምር ለጤና ፍቱን መድሐኒት መሆኑን ስንቶች እናውቅ ይሆን ? [ነቢዩ ሲራክ ]

ቴምር ለጤና ፍቱን መድሐኒት መሆኑን ስንቶች እናውቅ ይሆን ? [ነቢዩ ሲራክ ]

🕔00:46, 29.Nov 2016

የማለዳ ወግ … አስገራሚና አስደናቂው የቴምር ፋይዳ ! ==================================== የጤና ነገር ሲነሳ የምግብ አጠቃቀምን መቆጣጠር ፣ ተመጣጣኝ ምግብ መመገብ አብሮ መነሳቱ ባይቀርም … አመጋገብን በመምረጥ በአለማችን ቁጥር አንድ የተባሉት ገዳይ በሽታዎችን ማስቆም ባይቻል መከላከልና መቆጣጠር እንደማይገድ ይነገራል ። በአረቡ አለም

Read Full Article
ከ4 ሴተኛ አዳሪዎች አንዷ ኤችአይቪ አለባት  [መታሰቢያ ካሳዬ]

ከ4 ሴተኛ አዳሪዎች አንዷ ኤችአይቪ አለባት [መታሰቢያ ካሳዬ]

🕔07:23, 27.Nov 2016

• በዓመት 17000 ሰዎች ይሞታሉ – በቀን ከ40 በላይ፡፡ • በዓመት ከ24ሺ በላይ ሰዎች በኤችአይቪ ይያዛሉ፡፡ • ኤችአይቪ ያለባቸው ሰዎች፣ 740,000 (አብዛኞቹ ባለትዳር ናቸው)፡፡ • የሴቶች ቁጥር፣ 450,000፤ የወንዶች ቁጥር 290,000፡፡ በመኪና አደጋ ህይወታቸውን ከሚያጡ ሰዎች ይልቅ፣ በኤድስ የሚሞቱ ሰዎች

Read Full Article
የአለም ጤና ድርጅት ግርዛት ለተፈፀመባቸው በሚልዮን ለሚቆጠሩ አለም አቀፍ ሴቶችን ለመንከባከብ አዲስ መመሪያ አወጣ

የአለም ጤና ድርጅት ግርዛት ለተፈፀመባቸው በሚልዮን ለሚቆጠሩ አለም አቀፍ ሴቶችን ለመንከባከብ አዲስ መመሪያ አወጣ

🕔17:49, 20.May 2016

የአለም አቀፉ የጤና ድርጅት (WHO) ከ200 ሚልዮን ለሚበልጡ በህፃንነታቸው ግርዛት ለደረሰባቸው ሴቶች የአካልና የስነአዕምሮ እንክብካቤ እንዴት ሊደረግላቸው እንደሚገባ ለመጀመሪያ ጊዜ መመሪያ አወጣ። ጄኔቫ — የአለም አቀፉ የጤና ድርጅት እንደዘገበው በየአመቱ እድሜያቸው ከ15 አመት በታች የሆኑ ወደ ሶስት ሚልዮን የሚጠጉ ልጃገረዶችና ሴቶች

Read Full Article
በወሲብ ላይ ቶሎ መጨረስ ችግሩና መፍትሄው

በወሲብ ላይ ቶሎ መጨረስ ችግሩና መፍትሄው

🕔19:04, 2.Mar 2016

በወሲብ ላይ ቶሎ መጨረስ ችግሩና መፍትሄው

Read Full Article
አዲሱ ጉንፋን መሰል የኢንፍሌዌንዛ በሽታ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል

አዲሱ ጉንፋን መሰል የኢንፍሌዌንዛ በሽታ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል

🕔13:05, 13.Feb 2016

ኤኤችዋን ኤንዋን (AHINI) የተባለው አዲሱ ጉንፋን መሰል ኢንፍሌዌንዛ በአዲስ አበባና አካባቢዋ ተቀስቅሶ በነዋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የጤና ተቋማት በጥር ወር ብቻ በተደረገ ቅኝት፣ 32 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘው መገኘታቸውንና ከእነዚህ መካከልም አራቱ ህይወታቸውን ማጣታቸውን

Read Full Article
አራቱ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን በጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዐቃቤ ሕግ ጋር የቃል ክርክር አደረጉ

አራቱ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን በጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዐቃቤ ሕግ ጋር የቃል ክርክር አደረጉ

🕔13:16, 5.Feb 2016

– Zone9 ዐ/ሕግ በጥቅምት ወር 2008 በፌ/ከ/ፍ/ቤት የሽብር ክሳቸው ተነስቶላቸው የተሰናበቱት አምስቱ ጦማሪያን ላይ «ማስረጃችን አልተመዘነም፣ በተከሰሱበት ወንጀል ሊከላከሉ ይገባል» በማለት ለፌ/ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ማለቱ ይታወሳል። በዛሬው ዕለት ጥር 27፣ 2008 አራቱ መልስ ሰጪዎች በፍቃዱ ኃይሉ፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ አጥናፉ ብርሃኔ እና

Read Full Article
የዚካ ቫይረስ በሽታ የአለማችን አዲስ ስጋት

የዚካ ቫይረስ በሽታ የአለማችን አዲስ ስጋት

🕔11:57, 2.Feb 2016

ሰላም ውድ የገፃችን ተከታታዮች ዛሬ የአለማችንን ትኩረት ስለሳበው አዲሱ በሽታ እናወራለን እንዲያነቡት ተጋብዘዋል፡፡ የዚካ ቫይረስ በሽታ ዚካ ቫይረስ የፍላቪቫይረስ ዝርያ ሲሆን ከደንጉ፣ ቢጫ ወባና ከምዕራብ ናይል ቫይረስ በሽታዎች ጋር የሚመሳሰል ባህሪአለው፡፡ ይህ ቫይረስ ዚካ ፌቨር ወይም የዚካ በሽታ ለተባለ በወባ

Read Full Article
በ 11 አመቷ የልጅ እናት የሆነችው ታዳጊ ህጻን አለም አቀፍ ውዝግብ አስነሳች

በ 11 አመቷ የልጅ እናት የሆነችው ታዳጊ ህጻን አለም አቀፍ ውዝግብ አስነሳች

🕔13:46, 17.Aug 2015

ታዳጊዋ ህጻን ጽንሱን በጊዜ ማቋረጥ ወይስ መውለድ ነበረባት ? በማከላዊ አሜሪካ (ፓራጓይ) ውስጥ ነዋሪ የሆነችው ሰሟ ለጊዜው ያልተጠቀሰው የ 10 አመቷ ጨቅላ ባለፈው ሚያዚያ ወር ከፍተኛ የሆድ ቁርጠት ሰሜት ሲሰማት ችግሯን ለወላጅ እናቷ ትናገራለች። ወላጅ እናቷም በአቅራቢያቸው ከሚገኝ አንድ ሆስፒታል

Read Full Article
የክረምት ዝናብ ዘግይቶ መጀመሩ አሳሳቢ ሆኗል፤ በአፋርና ኢሳ አካባቢዎች ለ5ወራት የዝናብ እጥረት ተከስቷል

የክረምት ዝናብ ዘግይቶ መጀመሩ አሳሳቢ ሆኗል፤ በአፋርና ኢሳ አካባቢዎች ለ5ወራት የዝናብ እጥረት ተከስቷል

🕔17:18, 13.Aug 2015

VOA በኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ በእጅጉ ዘግይቶ በመጀመሩ፤ በከብት እርባታ የሚተዳደሩ የአፋርና ኢሳ አካባቢዎች መጎዳታቸውን የማህበረሰቦቹ ተወካዮች ገለጹ። በድርቁ የተነሳ በአንዳንድ አካባቢዎች  የሰዎች ህይወት መጥፋቱንና በርካታ እንስሳት መሞታቸውን፤  የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ከአፋርና ኢሳ ማህበረሰቦች መሪዎች ካገኘው መረጃ ለመረዳት ተችሏል።

Read Full Article
የሴት ልጅ ግርዛት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ? – (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

የሴት ልጅ ግርዛት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ? – (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

🕔16:22, 7.Aug 2015

አቶ ኦባማ የሥልጣኔ መሠረት መሆናችንን አያውቁም መሰል ለኬንያውያን ወገኖቻቸው፣ እዚህ ሀገራችንም ለአፍሪካ ኅብረት መሪዎች፣ ከተመለሱ በኋላም “የወጣት አፍሪካውያን መሪዎች ጅማሮ የማንዴላ ዋሽንግቶን ፌሎው ሺፕ መርሐግብር” በሚባለው መድረኮች ባልገባቸው ነገር ላይ የሴት ልጅ ግርዛትን በመኮነን ኋላ ቀርና ጎጂ ባሕል እንደሆነ ሲሰብኩ

Read Full Article
በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገሮች የምግብ ዘይት እጥረት በከፍተኛ ደረጃ ተባብሶ ቀጥሏል

በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገሮች የምግብ ዘይት እጥረት በከፍተኛ ደረጃ ተባብሶ ቀጥሏል

🕔17:33, 5.Aug 2015

የወያኔ መንግስት 3 ሊትር ዘይት በ72 ብር አቀርባለው ቢልም ከእጥረቱ በተጨማሪ ደረጃውን ያልጠበቀና ለምግብነት የማይውል መሆኑን ዘይቱን ያገኙ ሰዎች እየተናገሩ ነው። ከግለሰብ ሱቅ የ1 ሊትር ዘይት በ75 ብር እየተሸጠ ቢሆንም ይህም ከኮሌትሮል ነፃ ያልሆነ እና ለጤና ጠንቅ ነው።ይህ የተበላሸ ዘይት በጉምሩክ

Read Full Article
የፌስቡኩ ምንስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሐኖም እና የኢትዮጵያ አርቲስቶች

የፌስቡኩ ምንስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሐኖም እና የኢትዮጵያ አርቲስቶች

🕔09:58, 24.Jul 2015

መንበረ ካሳየ ” ከአንጋፋና ታዋቂ አርቲስቶች ጋር በሃገር ገጽታ ግንባታ በዲያስፓራ ንቅናቄና በሌሎችም ውጤታማ ውይይት አካሂደናል ። በጋራ ለመስራትም ተስማምተናል ። ” ይሉናል የፌስቡኩ ምንስትር ዶ/ር ቴድሮስ .. እንደ ሙዚቃ የሚያዝናናኝ ምንም ነገር የለም ። ሙዚቃ ማለት ህይወት ነው ።

Read Full Article