Back to homepage

ግጥም

ሸበረኸ እንቁጣጣሽ –  በላይነህ አባተ

ሸበረኸ እንቁጣጣሽ –  በላይነህ አባተ

🕔07:40, 24.Aug 2017

ወፍ አሞራው የሚያደምቅሽ፣ ጅረት ወንዙ የሚያዜምሽ፣ ሜዳ ጋራው የሚያጅብሽ፣ ሁሉ እሚልሽ እንኳን መጣሽ፣ ጨለማ ወራትን ፈንቅለሽ፣ ሸበረኸ  እንቁጣጣሽ፣ ዛረም ዳግም እንኳን መጣሽ፡፡ ምድሩ በመስክ ተለብጦ፣ ሶሪት ላባ ከውስጥ ሽጦ፣ ፍንትው ብሎ ተንገልጦ፣ እንግጫ አድጎ ወጥቶ ወጥቶ፣ በፍልሰታ ተንሰራርቶ፣ ችብሃ መስሎ

Read Full Article
አማን ነህ ወይ ዓባይ? ጣናስ አማን ነው ወይ? – በላይነህ አባተ

አማን ነህ ወይ ዓባይ? ጣናስ አማን ነው ወይ? – በላይነህ አባተ

🕔05:54, 27.Jul 2017

አማን ነህ ወይ ዓባይ? ጣናስ አማን ነወይ? ይኸ ከይሲ ዘመን በናንተም መጣ ወይ? ጨለማው ሳይነጋ የሰፈር መንደርህ፣ ለሱዳኖች ሸጡህ ፉል ሊያስቀቅሉብህ፡፡ ግርማ ሞገስ እያልን ቅኔ ብንዘርፍልህ፣ ቅናት ፈጥፍጧቸው ሸረቡ ሊያደርቁህ፣ ሰርቀው ተመስኖ ውስጥ ሸንኮራ አስመጠጡህ፣ እምቦጭን ቻዝ ብለው በውሻ አስነከሱህ፡፡

Read Full Article
ስምህን ሳላነሳ  የተወጋ አይረሳ!          (ከይሜ ወረደሮ)

ስምህን ሳላነሳ የተወጋ አይረሳ!         (ከይሜ ወረደሮ)

🕔22:24, 17.Jul 2017

ስምህን ሳላነሳ፣ ምኑን ሆንከው ፀጋ ለአብሮነት መኖር፣ እየሆንክ አደጋ፣ አድርገህ ከያዝከው፣ የሙሉቀን ሥራ ለማቃባት ደም፣ ኦሮሞን ካማራ።   ‘ጀሃዳዊ ሃረካት’፣ እና ‘አኬል ዳማ’ በለምለሟ አርሲ፣ በአኖሊ ከተማ ወያኔ ያቆመው፣ የጥላቻ ሃውልት የተሸከመው እጅ፣ የተቆረጠ ጡት ሆነ ውጤት አልባ፣ አነሰ አሉህ

Read Full Article
ለሆድ አደሩ፦ – ሙሉቀን ገብየው

ለሆድ አደሩ፦ – ሙሉቀን ገብየው

🕔04:44, 6.Jun 2017

ይሄ ሰው ጠገበ፡ ማሰብ ተሳነው ወንድሙን ጠቁሞ፡ ከስር ሰደደው።   እረ ተው በሉት፡ ይህን አመለኛ ምሱ ይሰጠውና፡ አርፎ እንዲተኛ።   ሉሌነት ይሻላል፡ ብሎ ገብቷልና ለሆዱ የሚሆን፡ ሲስፈሩለት ቁና ጠግቦ አስመለሰው፡ መሬት ወረደና።   ኳስ ሜዳ ቢወስዱት ፡ ትንሽ ዘና እንዲል

Read Full Article
አዎ! ነፍጠኛ ነኝ ትምክህተኛ  (ጋሻ ቀለሙ)

አዎ! ነፍጠኛ ነኝ ትምክህተኛ (ጋሻ ቀለሙ)

🕔11:01, 5.Jun 2017

ሲደልሉት ሲስማሙበት ፤ ድንበሬን ሲቆራርሱት ሐገር አልባ ሊያደርጉኝ ፤ ሲሸጡት የኔን መሬት ልብ ይገዛሉ ስል ፤ ዝም ብየ ብመለከት ቆጠሩኝ እንደፈሪ ፤ እነርሱ አዩት እንደብልጠት [ሙሉውን  በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ]

Read Full Article
ግንቦት ሀያ  የነሡ ቀን የኛ ሌሊት – ህሊና ዘቀበሮ

ግንቦት ሀያ የነሡ ቀን የኛ ሌሊት – ህሊና ዘቀበሮ

🕔13:33, 28.May 2017

ግንቦት ሀያ ምጠ ሀያል ወ ኢትዮጵያ! ልደተ ዘረኝነት በኢትዮጵያ! ልደተ ስደት ዝርፊያ እስራት ስቃይ ግድያ ግንቦት ሀያ ባንዳነት ከዘረኝነት መራከቢያ ገንጣይ ከተገንጣይ መጣቢያ ታሪካዊ ጠላት መፈንጭያ እውነት በውሸት መረሸኝያ ንጋት ያለቀን መጨለሚያ የጎን አጥንት ከእናቱ መገንጠያ የአህያ እሾክ አሜኬላ መብቀያ

Read Full Article
   እናት! – መልካም የእናቶች ቀን (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

   እናት! – መልካም የእናቶች ቀን (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

🕔06:57, 14.May 2017

ንቃት ሥልጣኔ፣ የሰው ልጅን ስለረዳ፤ ጥቂት አቅሎት ይሆናል፣ የእናትነትን ዕዳ፡፡ እሱም አልፎ አልፎ እንጅ፣ በዓለም ሲታይ ግን በጥቅሉ፤ እናት ብቻዋን ናት፣ ልጅ ለሚያስከፍለው ሁሉ፡፡ በእንስሳቱ ዓለምማ፣ አሁንም እስከ መቸው፤ ተጀምሮ እስኪፈጸም፣ የእናት ብቻ ነው ዕዳው፡፡ እናት ለምትከፍለው፣ ለዚያ ሁሉ ዋጋ፤

Read Full Article
ሞት ላይቀር- ተጠላልቶ መኖር፤ – ይገረም አለሙ

ሞት ላይቀር- ተጠላልቶ መኖር፤ – ይገረም አለሙ

🕔08:30, 26.Apr 2017

  የአቶ አሰፋን ነፍስ ይማር በጥላቻ ለምንኖር የይቅርታ ልብ ይስጠን፡                                                       የት አባቱ ሞትም ይሙት እባካችሁ ዘመዶቼ ስሞት ሞትም አብሮኝ ይሙት በሳቅ በደስታ ግደሉት በሀሴት በእልልታ ውገሩት ከአጥንት በታች ቅበሩት እባካችሁ ለሞት የልብ ልብ አትስጡት ናቁት አጥላሉት አውግዙት በሙሾ ግነን

Read Full Article
ኢትዮጵያዊ_ነኝ! – በዕውቀቱ ስዩም

ኢትዮጵያዊ_ነኝ! – በዕውቀቱ ስዩም

🕔06:58, 19.Apr 2017

ኑሮ ቢገፋኝ የማልወድቅለት እንደ አክሱም ግንብ እንደቦሃ አለት የመከራ አለት ያልነቀነቀኝ ለሙሾ ሲያጩኝ ቅኔ የምቀኝ በግራ ሲሉኝ የምገኝ በቀኝ ኢትዮዺያዊ ነኝ . ከዋርካ ባጥር ከንቧይ ተልቄ ከፀሃይ ባንስም ከኩራዝ ልቄ ከምድረ በዳ ውሃ አፍልቄ ጥሜን የምቆርጥ በፍኝ ጠልቄ ኢትዮዺያዊ ነኝ

Read Full Article
ተባረኬ አህያ * –  ለምለም ፀጋው

ተባረኬ አህያ * – ለምለም ፀጋው

🕔18:54, 17.Apr 2017

ሥጋሽን ለምግብ ቆዳሽን ለገበያ ቢዳርጉሽም ቻይኖች እኔ ግን የማውቅሽ ባደግሁበት መንደር፤ ከመጫን በስተቀር ሳትገደይ ነበር።   ——-–[ሙሉውን  በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ}  

Read Full Article
ይበቃል ከአንግድህ …….የበላይ  ለመሆን

ይበቃል ከአንግድህ …….የበላይ  ለመሆን

🕔07:12, 27.Mar 2017

የበላይ ለመሆን አየተሯሯጠ  ሁሉም ሰዉ የራሱን መንገዱን መረጠ ሌላዉን ረግጦ መሰላል አድርጎ አምጦ ሳይወልደዉ ሊያደርገዉ ማደጎ ስም አና አድራሻዉን ቀይሮ አስቀይሮ ልያኖረዉ ፈለገ በስቃይ በአሮሮ አልያም ሊያስወታዉ ከአገር አስመርሮ አረ ለመሆኑ የዚህ ሰዉ መነሻዉ የት ነበረ ጫፉ የስልጣን ደረጃዉ ብቃቱ

Read Full Article
ዋ! አድዋ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ዋ! አድዋ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

🕔06:32, 18.Feb 2017

  ዋ! አድዋ ፤ ያ ሑዳዴ መድፍን ፈንጅን (ደማሚት) ፤ በጎራዴ ባሕር ተሻግሮ ፤ የሐበሻን ምድር ቅኝ ሊገዛ ፤ ይሄ ደፋር! አንች አድዋ ፤ የበኩር ልጅ ላንቺ ውልደት ፤ ስንቱ ሲፈጅ ተፀንሰሽ ፤ ከውጫሌ ለደም መሬት ፤ ለአሞሌ እርግዝናሽ ፤

Read Full Article
የዛ ሰውዬ ድምጽ፣ አሁንም ይስማል …- ወለላዬ

የዛ ሰውዬ ድምጽ፣ አሁንም ይስማል …- ወለላዬ

🕔05:58, 4.Jan 2017

ፊቱ አሸቦ መስሎ፣ እንደደነገጠ፣ ተጎልጉሎ ወጥቶ፣ ዓይኑ እንደፈጠጠ፣ ባንኮኒው ጋ ሄዶ፣ ቢራውን ጨበጠ። የሆነውን እንጃ! ሁኔታው ያስፈራል፣ እንባው በጉንጩ ላይ፣ አቋርጦ ይፈሳል አልቅሶ ሲበቃው፣ ውጪ እየሰለለ፤ ያየውን በውስጡ፣ እያሰላሰለ፣ ገድለው ሲጥሏቸው፣ በዓይኖቼ አየሁ አለ። ወደ ተናጋሪው፣ አፍጠን እያየን፤ እንደልማዳችን፣ ዝም

Read Full Article
የሰማእት ደም ይጮኻል! [ በላይነህ አባተ]

የሰማእት ደም ይጮኻል! [ በላይነህ አባተ]

🕔16:40, 6.Sep 2016

ሰንደቁን ሲሰቅል ጎርፍ ሆኗል፣ ታሪክን ሲደግም ተረጭቷል፣ ፍትህ ሲጠይቅ ጠብ ብሏል፣ የሰማእት ደም ይጮኻል! ባንዳን በወኔ ተዋግቷል፣ ያያቱን ጀብዱ ደግሞታል፣ ለቀሪ አገሩን አውርሷል፣ “ትግሌን አደራ” ይለናል፣ የሰማእት ደም ይጮኻል! የሰማእት ደም ይፈልቃል፣ ዓባይ ተከዜን አቅልሟል፣ አንገርብ ቀሃን አቅልቷል፣ ተምጫ ጨሞጋን

Read Full Article
ሀገር ማለት የኔ ልጅ – በዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ

ሀገር ማለት የኔ ልጅ – በዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ

🕔23:30, 29.Jul 2016

ሀገር ማለት ልጄ፣ ሀገር ማለት፣ እንዳይመስልሽ የተወለድሽበት ቦታ ፣ የተወለድሽበት አፈር፤ እትብትሽ የተቀበረበት ፣ ቀድመሽ የተነፈሽው አየር፤ ብቻ እንዳይመስልሽ። ሀገር ረቂቅ ነው ቃሉ፤ አገር ውስብስብ ነው ውሉ። ሀገር ማለት ልጄ ፣ ሀገር ማለት ምስል ነው ፣በህሊና የምታኖሪው፤ ከማማ ማህጸን ከወጣሽበት

Read Full Article
ያድዋ ስንኞች – በዕውቀቱ ስዩም

ያድዋ ስንኞች – በዕውቀቱ ስዩም

🕔12:26, 14.Feb 2016

የቅዱስ ቫላንታይንን በአል ምክንያት በማድረግ ስለ አድዋ ጦርነት እንጽፋለን፡፡ የቀድሞ ሰዎች የቃልና የዜማን ኃይል አሳምረው ያውቃሉ፡፡ ስለዚህ ሁሌም ወደ ጦርሜዳ ከመሄዳቸው በፊት አዝማሪ እና አረሆ ይመለምላሉ፡፡ ባድዋ ጦርነት ብዙ አዝማሪዎች ማሲንቆ ታጥቀው ዘምተዋል፡፡ አንዳንዶች ለውለታቸው ከድል በኋላ ማእረግና መታሰቢያ ተበርክቶላቸዋል፡፡

Read Full Article
ሀገር ማለት:- ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ሀገር ማለት:- ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

🕔10:57, 5.May 2015

በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ አስቀድሞ ደራሲ በዓሉ ግርማ በኋላም ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ግጥሞቻቸውን ጽፈው ነበር፡፡ ሌላም የጻፈ ይኖራል፡፡ ነገር ግን እነኝህ የሥነ-ጽሑፍ ሰዎች ግጥሞቻቸውን ሲጽፉ የተቆነጸለ ወይም የተሳሳተ ትርጉም ሊያሰጥ በማያስችል ሁኔታ ግጥሞቻቸውን ባለመጻፋቸው እንደምገምተው እነሱም ሊሉ ባልፈለጉት መንገድ ተተርጉሞ

Read Full Article

Subscribe to Our Newsletter

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives