Back to homepage

ፍትህ

ቀጣዩ የህወሀት/ኢህአዴግ ቀውስና መጪው ጊዜ፣ “ብአዴንም ኦፒዲኦም እምቢ ብለዋል ደቡብም ለህወሀት ፍቅር ኖሮት አያውቅም “

ቀጣዩ የህወሀት/ኢህአዴግ ቀውስና መጪው ጊዜ፣ “ብአዴንም ኦፒዲኦም እምቢ ብለዋል ደቡብም ለህወሀት ፍቅር ኖሮት አያውቅም “

🕔13:52, 9.Oct 2017

  ከጊዜው ደረሰ/ ባጤሮ በቀለ/ ከሁለት ሳምንት በፊት በባህርዳር ተደርጎ በነበረው የበአዴን ስብሰባ እነ በረከት አዘጋጅተው የቀረቡት ከቻይና የተቀዳ “የልማታዊ መንግስት” የጥልቅ ተሀድሶ ወዘተ ቲወሪ ፣ ተሳታፊወች ከሚፈልጉት እና በመላ የአማራ ክልልም ሆነ በሌላው የሀገሪቱ ክፍል ውስጥ ከሚታየው አውነታ ጋር

Read Full Article
አቶ አግባው ሰጠኝ በእስር ቤት በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጥቃት ምክንያት – “ለህይወቴ ዋስትና የለኝም” አለ  (ይድነቃቸው ከበደ)

አቶ አግባው ሰጠኝ በእስር ቤት በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጥቃት ምክንያት – “ለህይወቴ ዋስትና የለኝም” አለ (ይድነቃቸው ከበደ)

🕔20:37, 14.Aug 2017

የሰሜን ጎንደር ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ሰብሳቢ እና የብሄራዊ ምክር ቤት አባል የሆነው አግባው ሰጠኝ ! በህዳር ወር 2007 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን በእስር ላይ የሚገኝ ሲሆን “የሽብር” ክስ እስኪ መሰረትበት ድረስ ለ5 ወር ያህል በማዕከላዊ እስር ቤት በምርመራ ወቅት ከፍተኛ ድብደባ

Read Full Article
ዬሃምሳ እግር ሎሌ!   – ከሥርጉተ – ሥላሴ

ዬሃምሳ እግር ሎሌ! – ከሥርጉተ – ሥላሴ

🕔18:35, 6.Feb 2017

ከሥርጉተ – ሥላሴ 06.02.2017 (ዙሪክ ሲዊዘርላንድ።) „ጉድጓድን ዬሚምስ ይወድቅባታል፥ ቅጥርንም ዬሚያፈርስ እባብ ትነድፈዋለች።“ (መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፰) ይድረስ ለወያኔ ሃርነት – ለታላቋ ትግራይ ምስረታ ተልዕኮ በአጋሰስነት፤ በሎሌነት፤ በቤት ጠራጌነት ለተቀጠሩት ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው። ዬሴራ ደበሎ ተሸካሚነት ኑሮ እንዴት

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትር ከአማካሪያቸው ጋር እያወሩ ነው

ክቡር ሚኒስትር ከአማካሪያቸው ጋር እያወሩ ነው

🕔10:06, 4.Jan 2017

ምንድነው እየሰማሁት ያለው? ምን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር? በዓለም ዙሪያ ማለቴ ነው፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ከሁለት ሳምንት በኋላ ሥልጣን ይጨብጣሉ፡፡ እሺ? ባራክ አባማ ይሸኛሉ፡፡ እሺ? ሌላ ደግሞ … ሌላ ምን? የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በሙስና ተጠርጥረው በፖሊስ ተመረመሩ፡፡ ሙስና ስትል ምን ትዝ አለኝ

Read Full Article
በሶስት ሞባይል ዘጠኝ ሺ ብር【የፍርሃት ፖለቲካ】- በቶማስ ሰብሰቤ

በሶስት ሞባይል ዘጠኝ ሺ ብር【የፍርሃት ፖለቲካ】- በቶማስ ሰብሰቤ

🕔16:29, 25.Sep 2016

ሰማችንን ለደህንነታች   ሰንል አንናገርም። ትላንት ከጓደኛዮ ጋር ሆንን የዘወትር ውሎችንን አያሳለፍን ነበር። አዲስ አበባ ሰታዲየም ዙሪያ ካሉ ሆቴሎች አንዱ ውስጥ ቁጭ ብለን የሳምንቱ ውሎችንን እየተጫወት ነው።ሳቅ እና ጫወታ ፣ ስለ ስራ ፣ሰለ ቤተሰብ ብቻ ብዙ ነገር እተጫወት እያሳለፍን ነበር። በጫወችን

Read Full Article
የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር ፌስቡክ እያያ ይስቃል

የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር ፌስቡክ እያያ ይስቃል

🕔11:35, 18.Aug 2016

አንተ ሰውዬ አበድክ እንዴ? ምነው ክቡር ሚኒስትር? ብቻህን ምን ያስገለፍጥሃል? ፌስቡክ እያየሁ ነው፡፡ እንዴ መቼ ተለቀቀ? ደግሞ ማንን አስራችሁ ነበር? ፌስቡክን ማን ለቀቀው? ለነገሩ ፌስቡክ ራሱ ታስሮ ነበር ለካ፡፡ እኮ ማን ለቀቀው? ትንሽ ቆየ እኮ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ምኑ ነው የቆየው?

Read Full Article
ወያኔ ከ100 በላይ ንጹሃን ሰልፈኞችን ግድያ የሚያጣራን ገለልተኛ የተባበሩት መንግስታትን ቡድንን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ መከልከሉ  የጀርመን  ሚዲያዎችን አነጋጋሪ እያደረገ  ነው ።

ወያኔ ከ100 በላይ ንጹሃን ሰልፈኞችን ግድያ የሚያጣራን ገለልተኛ የተባበሩት መንግስታትን ቡድንን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ መከልከሉ  የጀርመን  ሚዲያዎችን አነጋጋሪ እያደረገ  ነው ።

🕔21:02, 13.Aug 2016

በዘርይሁን ሹመቴ ከጀርመን ዛሬ በ ቀን 07 ነሃሴ 2008 ዓም ( 13 Aug 2016) ዴ ታገስ ጋዜጣ(DIE TAGESZEITUNG junge Welt) (Protestwelle in Äthiopien:Rund 100 Menschen sterben bei Protesten. Internationale Untersuchung wird von der Regierung abgelehnt) “ተቋውሞ በኢትዮጵያ: ወደ 100 የሚቆጠሩ

Read Full Article
ሀገር ማለት የኔ ልጅ – በዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ

ሀገር ማለት የኔ ልጅ – በዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ

🕔23:30, 29.Jul 2016

ሀገር ማለት ልጄ፣ ሀገር ማለት፣ እንዳይመስልሽ የተወለድሽበት ቦታ ፣ የተወለድሽበት አፈር፤ እትብትሽ የተቀበረበት ፣ ቀድመሽ የተነፈሽው አየር፤ ብቻ እንዳይመስልሽ። ሀገር ረቂቅ ነው ቃሉ፤ አገር ውስብስብ ነው ውሉ። ሀገር ማለት ልጄ ፣ ሀገር ማለት ምስል ነው ፣በህሊና የምታኖሪው፤ ከማማ ማህጸን ከወጣሽበት

Read Full Article
በወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ላይ ክስ ተመሠረተ  (በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው)

በወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ላይ ክስ ተመሠረተ (በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው)

🕔00:15, 24.Jul 2016

ዐማራ ነኝ ማለታቸው እና በአውሮፕላን የተጓዙበት ቲኬትም በወንጀል ማስረጃነት ቀርቧል የትግራይ ክልል የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴዎችና የማኅበረሰብ አባላት ላይ የመሠረተው ክስ ዛሬ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ይፋ ሆኗል፡፡ የትግራይ መንግሥት በ34 የወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ላይ የመሠረተው ክስና

Read Full Article
የመርሳን ጥንዶች ምን ገደላቸው? (ሳተናው)

የመርሳን ጥንዶች ምን ገደላቸው? (ሳተናው)

🕔14:31, 18.Apr 2016

(ሳተናው) ጥንዶቹ ትዳር መስርተው ጉልቻ የመሰረቱ አልነበሩም፡፡በአፍላ ፍቅር ላይ የነበሩት ጥንዶች ታሪካዊቷን ዕለት 08/08/2008ን በአንድነት ለማሳለፍ በመርሳ ከሚገኙ ሆቴሎች በአንዱ አልጋ ይይዛሉ፡፡ የሆቴሉ አልጋ ክፍል አስተናጋጆች በማግስቱ ተከራዩቹ ጥንዶች ክፍሉን እንዲለቁ ለመንገር የክፍሉን በር ደጋግመው ያንኳኳሉ ፡፡ከውስጥ ምላሽ በመጥፋቱም ለማንኛውም

Read Full Article
የመርሳን ጥንዶች ምን ገደላቸው? (ሳተናው)

የመርሳን ጥንዶች ምን ገደላቸው? (ሳተናው)

🕔12:44, 18.Apr 2016

(ሳተናው) ጥንዶቹ ትዳር መስርተው ጉልቻ የመሰረቱ አልነበሩም፡፡በአፍላ ፍቅር ላይ የነበሩት ጥንዶች ታሪካዊቷን ዕለት 08/08/2008ን በአንድነት ለማሳለፍ በመርሳ ከሚገኙ ሆቴሎች በአንዱ አልጋ ይይዛሉ፡፡ የሆቴሉ አልጋ ክፍል አስተናጋጆች በማግስቱ ተከራዩቹ ጥንዶች ክፍሉን እንዲለቁ ለመንገር የክፍሉን በር ደጋግመው ያንኳኳሉ ፡፡ከውስጥ ምላሽ በመጥፋቱም ለማንኛውም

Read Full Article
“በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል ኢዴፓ ከሰሰ- VOA

“በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል ኢዴፓ ከሰሰ- VOA

🕔16:26, 20.Mar 2016

በኦሮምያ የተከሰተውን ችግር ለመፍታት መንግስት የሚፈጥረውን የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲያቆም፤ ሲልም ያሳሰበው ኢዴፓ በሰውና በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ጠይቋል። ዲስ አበባ— “በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል የተቃዋሚው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ – ኢዴፓ ከሰሰ።

Read Full Article
ከሕይወት ሞትን ለምን? – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም

ከሕይወት ሞትን ለምን? – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም

🕔23:32, 27.Feb 2016

ዓይን ያለው ያያል፤ ጆሮ ያለው ይሰማል፤ አእምሮ ያለው ያስባል፤ ልብ ያለው ስሜቱ ይነካል፤ ዓይን ካላየ፣ ጆሮ ካልሰማ፣ አእምሮ ካላሰበ፣ ልብ ካልተሰማው ሰውን ሰው የሚያደርገው ምንድን ነው? የትናንቱ ችግር መልኩን ለውጦ ሲመጣ፣ ትናንት ተሞክሮ ያልተሳካው የሕገ አራዊት መፍትሔ ዛሬ ዘመን ከተለወጠ

Read Full Article
ጠያቂ – ድንበሩ ……. ነፃነት ላንተ ምንድነው ???? ድንበሩ ለኔ ?

ጠያቂ – ድንበሩ ……. ነፃነት ላንተ ምንድነው ???? ድንበሩ ለኔ ?

🕔11:11, 9.Feb 2016

  ጠያቂ – ድንበሩ ……. ነፃነት ላንተ ምንድነው ????mድንበሩ ለኔ ?

Read Full Article
የወልቃት ኮሚቴ በእንጦጦ ታገዱ፣ አሁን ጫንጮ ናቸው (ኦዲዮ ተካቷል)

የወልቃት ኮሚቴ በእንጦጦ ታገዱ፣ አሁን ጫንጮ ናቸው (ኦዲዮ ተካቷል)

🕔04:45, 31.Jan 2016

አዲስ አበባ የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ እንጠጦ ባለዉ ኬላ እንዳያልፍ ተከልክሎ በአቅራቢያዉ ወዳለዉ፣ ወደ ጫንጮ ከተማ ተመልሰዉ አድረዋል፡፡ ኮሚቴው የወልቃይትን ጉዳይ ሕግ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት ለፌዴራል መንግስት ለማቅረብ ሲሆን ወደ አዲስ አበባ መጥተው የነበሩት፣ የዜጎችን የመመላለስ መብት በመርገጥ ወደ አዲኦስ

Read Full Article
“ዕድሜዬም ኃይማኖቴም አይፈቅድም ስንቅ መቀበሉ ይቀራል እንጅ አትነኩኝም” እስክንድር ነጋ!!

“ዕድሜዬም ኃይማኖቴም አይፈቅድም ስንቅ መቀበሉ ይቀራል እንጅ አትነኩኝም” እስክንድር ነጋ!!

🕔23:40, 30.Jan 2016

Nafkot Eskinder በትላንትናው ዕለት እስክንድርን ለመጠየቅና ስንቅ ለማቀበል የሄዱ ቤተሰቦቻችን እስክንድርን ማግኘት ሳይችሉ የቋጠሩትን ምግብ ይዘው መመለሳቸውን ለማወቅ ተችሏል። ምክንያቱ ደግሞ፣ እስክንድር ቤተሰብ ለማግኘት ከክፍሉ ሲወጣ የደረሰበት መብቱን የጣሰ ፍተሻ ነበር። የትላንትናው ፍተሻ ባልተለመደ መልኩ ብልት አካባቢ ከፍተኛ መነካካትን ያካተተ

Read Full Article
ብዙ የማይታወቁ የክልል አግላይና ዘረኛ ሕግ መንግስታት – ግርማ ካሳ

ብዙ የማይታወቁ የክልል አግላይና ዘረኛ ሕግ መንግስታት – ግርማ ካሳ

🕔06:49, 20.Jan 2016

በኢትዮጵያ አራት ዘጠኝ ክልሎች አሉ። ከትግራይ ክልል በስተቀር የሌሎች ክልሎች ሕግ መንግስታትን ለመመልከት እድል አግኝቻለሁ። ሕግ መንግስታቱ በጣም ተመሳሳይነት አላቸው። ብአንድ ቦታ ተጽፈው ለክልሎች በመመሪያ የተሰጡ ነው የሚመስለው እንጂ የክልሉ ነዋሪዎች ተወያይተው ያጸደቋቸው ሕግ መንግስታት አይመስሉም። ሌላው የፌዴራል መንግስት ሕግ

Read Full Article