Back to homepage

ፖለቲካ

ሰማያዊ ፓርቲ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ – ነአምን አሸናፊ

ሰማያዊ ፓርቲ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ – ነአምን አሸናፊ

🕔06:00, 25.Oct 2017

ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹የአገራችን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታና የፓርቲያችን ርዕዮተ ዓለም›› በሚል ርዕሰ ጉዳይ፣ በመጪው እሑድ ጥቅምት 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ክበብ አዳራሽ ሕዝባዊ ስብሰባ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ይህን ያስታወቀው ማክሰኞ ጥቅምት 14 ቀን 2010 ዓ.ም.

Read Full Article
ፌደራሊዝም ክፍል አንድ አቶ ልደቱ አያሌው ምን ይላሉ

ፌደራሊዝም ክፍል አንድ አቶ ልደቱ አያሌው ምን ይላሉ

🕔21:00, 30.Sep 2017

ፌደራሊዝም ክፍል አንድ አቶ ልደቱ አያሌው ምን ይላሉ

Read Full Article
ጸረ ወያኔው ንቅናቄ አይዲዮሎጅ ይኑረው !!! (በተለይ ለ አርበኞች ግንቦት ሰባት) – መስቀሉ አየለ

ጸረ ወያኔው ንቅናቄ አይዲዮሎጅ ይኑረው !!! (በተለይ ለ አርበኞች ግንቦት ሰባት) – መስቀሉ አየለ

🕔07:13, 28.Sep 2017

አይዲያ አይዲዮሎጅ ሆነ ማለት በመርህ ደረጃ ጽንሰ ሃሳቡ የተስተካከለ ቅርጽና ወጥነት ያለው ሆነ ማለት ሲሆን በጥቂቶች ቢጀመርም ተከታዩ ቀስ እያለና እየሰፋ በዙሪያው ሚሊዮኖችን ለማሰለፍ በቻለው መጠን ሃሳቡም በዛው ልክ እየረቀቀና እየቀጠለ መሄዱ የማይቀር ነው። በብዙ የሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ እንደታየው

Read Full Article
በወቅቱ የአገራችን ሁኔታ ላይ ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ

በወቅቱ የአገራችን ሁኔታ ላይ ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ

🕔05:06, 18.Sep 2017

መስከረም 6 ቀን 2010 ዓ.ም. አገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በኢትዮጵያዊያን ላይ በተለያዩ ግንባሮች ጦርነት ከፍቷል። በሰሜን ጎንደር ጭልጋ፣ መተማና ሽንፋ አካባቢዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር ሰፍሮ ሕዝብን ለመፍጀት ትዕዛዝ እየተጠባበቀ

Read Full Article
“የሰኔ አንድ ሰማዕታት አደራ በትግላችን እውን ይሆናል!!!” – ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ

“የሰኔ አንድ ሰማዕታት አደራ በትግላችን እውን ይሆናል!!!” – ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ

🕔07:08, 10.Jun 2017

ሰኔ አንድ በኢትዮጵያ የሰማዕታት ታሪክ ልዩ ስፍራ የሚሰጠው ነው። ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓም እንደ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ሁሉ መብታቸውን የጠየቁ፣ በባርነት፣ በጭቆና እና በዘር መድሎ አንኖርም ያሉ ኢትዮጵያውያን በመለስ ዜናዊ ትዕዛዝ ደማቸው እንደ ጎርፍ እንዲፈስ የተደረገበት ዕለት

Read Full Article
 ‘ የሰይጣንን አመጣጥ የማያውቅ አይመንኩስ’ – አርበኞች ግንቦት ሰባት ድጋፍ ማህበር ( ዩናይትድ ኪንግደም)

 ‘ የሰይጣንን አመጣጥ የማያውቅ አይመንኩስ’ – አርበኞች ግንቦት ሰባት ድጋፍ ማህበር ( ዩናይትድ ኪንግደም)

🕔07:27, 7.Jun 2017

ሰኔ 2009 በገዛ ሀገሩ ሶስተኛ ዜጋ አልያም ጎሳውና እሺ ባይነቱ ተሰፍሮ ሁለተኛ ዜጋ መሆን ያንገፈገፈው ሕዝባችን ዘረኛውን የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ቡድን አቅሙ በፈቀደ መታገል ከጀመረ ሰነባብቷል ። በተለይም ህወሃት ‘ዲሞክራሲያዊ’ ሲል ይመጻደቅበት የነበረውን ጭንብል ሕዝብ በምርጫ  97 ካስጣለው በኋላ

Read Full Article
ጊዜው ለትግራይ አስተማማኝ አይደለም ሲል ብአዴን አስታወቀ

ጊዜው ለትግራይ አስተማማኝ አይደለም ሲል ብአዴን አስታወቀ

🕔08:18, 9.Feb 2017

መርጋ ደጀኔ ብአዴን ሰሞኑን በክልሉ የተደረጉ ስብሰባዎችን በማስመለክት ባወጣው የማጠቃለያ ሪፖርት ላይ የሰላም መናጋት ለገዢው ፓርቲ አመራሮች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ህብረተሰብ የሚተርፍ ነው። በተለይ ለትግራይ ጊዜው አስተማማኝ አይደለም ሲል ገልጿል። የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ማበር ካልቻለ በስተቀር ጊዜው አስተማማኝ

Read Full Article
ዬሃምሳ እግር ሎሌ!   – ከሥርጉተ – ሥላሴ

ዬሃምሳ እግር ሎሌ! – ከሥርጉተ – ሥላሴ

🕔18:35, 6.Feb 2017

ከሥርጉተ – ሥላሴ 06.02.2017 (ዙሪክ ሲዊዘርላንድ።) „ጉድጓድን ዬሚምስ ይወድቅባታል፥ ቅጥርንም ዬሚያፈርስ እባብ ትነድፈዋለች።“ (መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፰) ይድረስ ለወያኔ ሃርነት – ለታላቋ ትግራይ ምስረታ ተልዕኮ በአጋሰስነት፤ በሎሌነት፤ በቤት ጠራጌነት ለተቀጠሩት ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው። ዬሴራ ደበሎ ተሸካሚነት ኑሮ እንዴት

Read Full Article
ክቡር ሚኒስትር ከአማካሪያቸው ጋር እያወሩ ነው

ክቡር ሚኒስትር ከአማካሪያቸው ጋር እያወሩ ነው

🕔10:06, 4.Jan 2017

ምንድነው እየሰማሁት ያለው? ምን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር? በዓለም ዙሪያ ማለቴ ነው፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ከሁለት ሳምንት በኋላ ሥልጣን ይጨብጣሉ፡፡ እሺ? ባራክ አባማ ይሸኛሉ፡፡ እሺ? ሌላ ደግሞ … ሌላ ምን? የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በሙስና ተጠርጥረው በፖሊስ ተመረመሩ፡፡ ሙስና ስትል ምን ትዝ አለኝ

Read Full Article
መካሪ ልቦናስ አለ ! ተመካሪ ሰዉ ግን ከወዴት አለ?  [ሸንቁጥ አየለ]

መካሪ ልቦናስ አለ ! ተመካሪ ሰዉ ግን ከወዴት አለ? [ሸንቁጥ አየለ]

🕔12:07, 22.Nov 2016

ሸዋ ዉስጥ ደብር ዜና ማርቆስ የሚባል ገዳም አለ::በ1986 ዓም የ12ኛ ክፍል ፈተኛ ስጨርስ ወደ አንድ መለኩሴ አጎቴ ካንድ ጓደኛዬ ጋር ወደ እዚህ ገዳም ሄድን::ይሄን ጓደኛዬን ለማስመከር መሆኑ ነዉ::በወቅቱ ይሄ ጓደኛዬ ነገር ክርስቶስ ላይ ጥርጣሬ ቢያበዛ እስኪ ከኝህ አጎቴ ምክር ስማ

Read Full Article
በሶስት ሞባይል ዘጠኝ ሺ ብር【የፍርሃት ፖለቲካ】- በቶማስ ሰብሰቤ

በሶስት ሞባይል ዘጠኝ ሺ ብር【የፍርሃት ፖለቲካ】- በቶማስ ሰብሰቤ

🕔16:29, 25.Sep 2016

ሰማችንን ለደህንነታች   ሰንል አንናገርም። ትላንት ከጓደኛዮ ጋር ሆንን የዘወትር ውሎችንን አያሳለፍን ነበር። አዲስ አበባ ሰታዲየም ዙሪያ ካሉ ሆቴሎች አንዱ ውስጥ ቁጭ ብለን የሳምንቱ ውሎችንን እየተጫወት ነው።ሳቅ እና ጫወታ ፣ ስለ ስራ ፣ሰለ ቤተሰብ ብቻ ብዙ ነገር እተጫወት እያሳለፍን ነበር። በጫወችን

Read Full Article
አሳረኛው ጎንደሬ፥ ይሸነፍጣል እንደበርበሬ፥

አሳረኛው ጎንደሬ፥ ይሸነፍጣል እንደበርበሬ፥

🕔02:40, 16.Jul 2016

አቶ ሰጠኝ ባያብል፥ በሰሜን ጎንደር የአርማጭሆ ተወላጅና ጀግና ገበሬ ነበር፥ ሰሞኑን በጎንደር ከተማ የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ኮሜቴን ለመያዝ የፌደራል መለዮ ለብሶ ከተሰማራ የወያኔ አፋኝ ቡድን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ለመታደግ ፈጥነው በመድረስ ከዘረኛው የወያኔ ፌደራል ፖሊስ ጋር ተናንቀው ከወደቁት አንዱ የአርማጭሆ

Read Full Article
የሃገራችን መድብለ ፓርቲ ሥርዓት ተግዳሮቶች  (ገለታው ዘለቀ)

የሃገራችን መድብለ ፓርቲ ሥርዓት ተግዳሮቶች  (ገለታው ዘለቀ)

🕔17:21, 11.Mar 2016

በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ ውይይት ለማንሳት ስነሳ በ1994  ዓ.ም  የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በቤተ መንግስት ውስጥ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ሲወያዩ አንድ ምሁር የተናገረው ነገር ትውስ አለኝ። ትዝይላችሁ እንደሆነ የዚህ ምሁር ንግግር ብዙዎችን ኣስደምሞ ነበር። ለማስታወስ ያህል ይህ

Read Full Article
የዶክተር ተስፋይ ዳባሳይ አጭር የህይወት ታሪክ   (በየነ ተስፉ)

የዶክተር ተስፋይ ዳባሳይ አጭር የህይወት ታሪክ (በየነ ተስፉ)

🕔17:23, 9.Mar 2016

ከአባቱ አቶ ዳባሳይ ካሕሳይና ከናቱ ወይዘሮ መሕረታ ዓዶዑማር በ 1933 ዓ.ም. በኢሮብ ወረዳ ዋና ከተማ በዓሊተና ተወለደ። ዕድሜው ለትምህርት እንደደረሰ እዛው ዓሊተና ከነበረው የካቶሊክ ቤተክርስትያን በውቅቱ ለልጆች ይሰጥ የነበረውን ትምህርተ ክርስቶስና ፊደል መቁጠርና ማንበብ ተማረ። ዓሊትና የነበረው የቆየው ታሪካዊው የካቶሊክ

Read Full Article
“ወታደሮቻችን ያሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፤ ትግላችንን ለመቀላቀል ካሁን በኋላ ለምትፈልጉ ወደ ሰሜን ብቻ መሄድ የለባችሁም” ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

“ወታደሮቻችን ያሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፤ ትግላችንን ለመቀላቀል ካሁን በኋላ ለምትፈልጉ ወደ ሰሜን ብቻ መሄድ የለባችሁም” ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

🕔10:46, 1.Feb 2016

“የብሔር ጥያቄን የመለሰች፤ ከራሷ ጋር የታረቀች ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንገነባለን” – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ባደረጉት ሕዝባዊ ስብሰባ በኢትዮጵያ በተከሰተው ረሃብ; በኦሮሞ ተማሪዎች አመጽ እና ትግሉ ስላለበት ሁኔታ እንዲሁም ስለተቃዋሚዎች ተናግረዋል:: በኢትዮጵያ

Read Full Article
አወናባጁ ተስፋዬ ገብረአብ ማነው? – (ከዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ)

አወናባጁ ተስፋዬ ገብረአብ ማነው? – (ከዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ)

🕔09:08, 31.Jan 2016

ዜግነቱ፣ ወያኔ-ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘ ጀምሮ በዘር በጎሳ፣ በዘር ከፋፍሎን እያናቆረን ዓመታትን አስቆጥሮአል። ያልተጻፉ መርዘኛ መጽሐፎችን እያነባነቡና እየተረኩ ጨዋውን ሕዝብ ለበቀል ማዘጋጀቱን ቀጥሎአል። ሕዝብ እንዳይተማመን፣ ርስበርሱ እየተጨፋጨፈ እንዲለያይ፣ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ተበታትና እንዳትኖር ጉድጓድ መማሱን ቀጥሎአል። የበደኖ፣ የአርባጉጉ ክስተት እንዲሁ ከመሬት

Read Full Article
የቡዳ ፖለቲካና የአቶ ግርማ ሰይፉ እይታ – ሽመልስ ወርቅነህ

የቡዳ ፖለቲካና የአቶ ግርማ ሰይፉ እይታ – ሽመልስ ወርቅነህ

🕔01:59, 26.Jan 2016

አቶ ግርማ ሰይፉ ለዶ/ር መራራ “የቡዳ ፖለቲካ እና መቀበል ያቃተው መራራ እውነት” በሚል ርዕስ  የተፃፈውን አነበብኩ፡፡ የዶ/ር መራራን “የኢትዮጲያ ታሪክ ፈተናዎችና የሚጋጩ ህልሞች” የሚለውን መጽሐፍ ባላነብም ዶ/ር መራራ እንደጸበል መድሀኒት የሚያዙትን የአማራና የኦሮሞ ልሂቃን   ወደመሀል የመምጣት ፖለቲካውን ከረጅም ጊዜ ጀምሮ

Read Full Article