በአዲስ አበባ በ13 ወረዳዎች የሚኖሩ ዜጎች ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብተናል ይላሉ

በአዲስ አበባ በ13 ወረዳዎች የሚኖሩ ዜጎች ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብተናል ይላሉ

🕔06:29, 31.Jan 2017

ጥር ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ ከወረዳ አንድ እስከ ወረዳ 13 ባሉ አካባቢዎች በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከቤታቸው እንደሚፈናቀሉ ከተነገራቸው በሁዋላ ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል። ነዋሪዎች እንደገለጹት ከአራት ቀናት በፊት “ባለስልጣናቱ መሬቱ ለአረንጓዴ ልማት ይፈለጋል”

Read Full Article
የጎንደር ከተማን በትንሹ – ሙሉቀን ተስፋው

የጎንደር ከተማን በትንሹ – ሙሉቀን ተስፋው

🕔05:53, 31.Jan 2017

የጎንደር ከተማን ስንቶቻችን በሚገባ እናውቃታለን? የተለያዩ መረጃዎችን ስናገላብጥ ያገኘናቸው ጥንታዊ የሰፈር ስያሜ መረጃዎች ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ ጽሑፎች የተወሰዱት አቶ ምንውየለት ንጌሤ የተባሉ ግለሰብ ባጠናቀሩት መረጃ መሠረት ነው፤ ጽሑፉን የአገኘሁት ባሕር ዳር የዐማራ ባሕልና ቲሪዝም ቢሮ ቤተ መጽሐፍት በ2004 ወይም 2005 ዓ.ም

Read Full Article
ቻዳዊው ሙሳ ፋቂ መሃማትን የአፍሪካ ኅብረት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

ቻዳዊው ሙሳ ፋቂ መሃማትን የአፍሪካ ኅብረት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

🕔15:33, 30.Jan 2017

ጥር ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የቀድሞው የቻድ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩት የ56 ዓመቱ ጎልማሳ ሙሳ ፋቂ መሃማት ኬንያዊቷን ዲፕሎማት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚና መሀመድን አሽንፈው የአፍሪካ ሕብረት አዲሱ ፕሬዝዳንት በመሆን ተመርጠዋል። 38 ድምጽ በማግኘት የአፍሪካ ህብረት

Read Full Article
በአዲግራት ዩኒቨርስቲ አንድ ተማሪ ህይወቱ አልፎ ተገኘ

በአዲግራት ዩኒቨርስቲ አንድ ተማሪ ህይወቱ አልፎ ተገኘ

🕔15:26, 30.Jan 2017

ጥር ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የአዲግራት ዩኒቨርስቲ 1ኛ አመት ተማሪ የነበረው ሹሚ ለማ በቀለ ጥር 15 ቀን 2009 ዓም ተገድሎ አስከሬኑ ለቤተሰቦቹ ከተላከ በሁዋላ ጥር 19 ቀን 2009 ዓም ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ተቀብሯል። የሰንዳፋ

Read Full Article
የጅቡቲ አፋሮች ትግል እንዴት ከሸፈ? ክፍል 5 (ከይገርማል)

የጅቡቲ አፋሮች ትግል እንዴት ከሸፈ? ክፍል 5 (ከይገርማል)

🕔14:00, 30.Jan 2017

አላማን ለማስፈጸም መቃተት ወደጅቡቲ በረሀ የመጣሁት በፀሀይ ቃጠሎ ለመጠበስ አይደለም። ወይም የሚላስ የሚቀመስ አጥቸ ጋምቦ ፍለጋ አልነበረም። እዚያ ቦታ የተገኘሁት አለ የተባለውን የታጠቀ ኢትዮጵያዊ ኃይል ተቀላቅየ ለሀገሬ ነጻነት ልዋጋ ነው፤ ደምና አጥንት ልከፍል ነው። አያት ቅድመ አያቶቸ ለጥቃት መንበርከክን አላስተማሩኝም።

Read Full Article
ሰብዕዊነት ብቻ ነው ዬፍትህ አደባባይ  – ሥርጉተ ሥላሴ

ሰብዕዊነት ብቻ ነው ዬፍትህ አደባባይ – ሥርጉተ ሥላሴ

🕔13:56, 30.Jan 2017

ከሥርጉተ ሥላሴ 30.01.2017 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) „ቤት በጥበብ ይሠራል፥ በማስተዋል ይጸናል።“ (መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፬ ቁጥር ፫) ዬትናንትን – ዬዛሬን ሆነ ዬነገን ክንውን በቅንነት ማያያዝ ዬሚችለው ጥበበኛው ሰብዐዊነት ብቻ ነው። ወደ ኋላ ተመልሰን ትናንትን ብንቃኝ፤ ወደ ዛሬም ቀና ብለን ብንቃኝ

Read Full Article
አዲሱ የወያኔ ኢንተሃሞይ ሓረካት (መስቀሉ አየለ)

አዲሱ የወያኔ ኢንተሃሞይ ሓረካት (መስቀሉ አየለ)

🕔04:54, 30.Jan 2017

የሩሲያው ዲዮቶዝቭስኪ እንዲህ ብሎ ነበር። “If there is no God, Nothing is forbidden” ፤ሰው ክቡር ሆኖ ተፈጥሮ መለኮታዊነት ገንዘብ ያደረገ ፍጡር የሆነውን ያህል በተሰጠው ብሩህ አይምሮ የፈለገውን ያህል ወደ አውሬነት የተጠጋ ፍጥረት ለመሆንም አቅምም ነጻ ፈቃድም እንዳለው ለማሳየት ነበር። በዚህም

Read Full Article
 ሰበር የመረጃ  ….. ከ ሶማሌያ የተመለሰው መከላከያ ሐይል በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ላይ ተከበበ

 ሰበር የመረጃ  ….. ከ ሶማሌያ የተመለሰው መከላከያ ሐይል በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ላይ ተከበበ

🕔04:22, 30.Jan 2017

 በአፍርካ ህብርቱ ጦር አሚሶም ውስጥ ተካቶ የነበረውና ወደ ሐገር ቤት የተመለሰው ልዩ ሰልጣኝ ምድብ በኮማንድ ፓስት አመራር ስር ተዋቅሮ በሰሜኑ የሐገራችን ክፍል ሲንቀሳቀስ የነበረ ኮድ 73 ኮማንድ የትባለ ቡድን ወደ ኤርትራ በመገስገስ ላይ ሳለ በወያኔ አየር ሀይል ከበባ ስር ውድቋል::

Read Full Article
በድንበር ማካለል ችግር ከአዲስ አበባ መሬት የወሰዱ ባለሀብቶችን ኦሮሚያ ክልል እንዲያስተዳድራቸው ተወሰነ

በድንበር ማካለል ችግር ከአዲስ አበባ መሬት የወሰዱ ባለሀብቶችን ኦሮሚያ ክልል እንዲያስተዳድራቸው ተወሰነ

🕔15:12, 29.Jan 2017

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን መካከል ለዓመታት በዘለቀው የድንበር ማካለል ችግር ሲጉላሉ የቆዩና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት የወሰዱ 38 ኢንቨስተሮች በኦሮሚያ ክልል እንዲተዳደሩ ተወሰነ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የሚዋሰንባቸው በተለይ

Read Full Article
እንኳን ምህረቱን አወረደልዎ አባታለም  ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም  ! – ነቢዩ ሲራክ

እንኳን ምህረቱን አወረደልዎ አባታለም ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ! – ነቢዩ ሲራክ

🕔14:30, 29.Jan 2017

ብሩቱው አባት ፣ መካሪ ዘካሪው አዛውንት ፣ ድልድይ አሻጋሪው የአደባባይ ምሁር … አባት አለም የኔታ እንኳን ምህረቱን አወረደልዎ ፕሮፊሰር መስፍን ወ/ማርያም ! … ኢትዮጵያንና ህዝቧን ፣ ህብረቷን የማይወዱ ክፉዎች በህመምዎ ሲያሟርቱ እኛ ግን በፈጣሪ ምህረት ተስፋ ነበረን ፣ ያም ሆኖ

Read Full Article
ወልቃይት ጠገዴ ትግራይ ወይስ ጎንደር ? – ግርማ ካሳ

ወልቃይት ጠገዴ ትግራይ ወይስ ጎንደር ? – ግርማ ካሳ

🕔09:51, 29.Jan 2017

አሁን በትግራይ ክልል ዉስጥ የተቀላቀለው፣ ከተከዜ በስተምእራብ የሚገኘው የወልቃይት፣ ጠገዴ ጠለምትን ሁመራ መሬት በአጼ ኃይለስላሴ የቤጌምድር አካል ነበር። በደርግ ጊዜ ደርግ ለምን እንደሆነ እውቀቱ የለኝም፣ በጌምድር የሚለው ስም ቀይሮ ክፍለ ሃገሩ ጎንደር ተብሎ እንዲጠራ አደረገ። እንደዚያም ሆኖ እነ ወልቃይት ጠገዴ

Read Full Article
ከጊዜ የማይማሩ ግብዝ ፋሽስቶች –  ሙሉቀን ተስፋው

ከጊዜ የማይማሩ ግብዝ ፋሽስቶች – ሙሉቀን ተስፋው

🕔09:46, 29.Jan 2017

የወያኔዎች ልብ ከፈርዖን በላይ የደነደነ ነው፤ ከጊዜም ከአጋጣሚም ትምህርት አይቀስሙም፡፡ ትናንት እየለፈለፈ የተገደለው ትግሬ (ስለመኖሩም ስለመሞቱም እርግጠኛ አይደለሁም) ዘመዶቹ ግፍ መሥራታቸውን ካላቆሙ በዚያ እንደማይቆም የሚያመላክት ይመስለኛል፡፡ መማር ቢችሉ በልጁ ላይ የደረሰው ብዙ ያስተምራቸው ነበር፡፡ ግን የዚህ ዓይነት ተፈጥሮ የላቸውም፡፡ መጪዎቹ

Read Full Article
ፕ/ሮ ኃይሌ ላሬቦ፣ ኢሳት፣ የሕዝብ አስተያየት – ሰርጸ ደስታ

ፕ/ሮ ኃይሌ ላሬቦ፣ ኢሳት፣ የሕዝብ አስተያየት – ሰርጸ ደስታ

🕔21:09, 28.Jan 2017

እስኪ ነገሩን በእርጋታ ለመቃኘት እሞክራለሁ እኔንም ትንሽ ቢያበሳጨኝም፡፡ ሰሞኑን ብዙ አወዛጋቢ ሆኖ የቆየው በኢሳት ቃለ ምልልስ የተደረገላቸው ፕ/ር ኃይሌ ላሬቦ በቃለምልልሱ ወቅት የተናገሯቸው አንዳንድ ነገሮች ናቸው፡፡ ኃይሌ ብዙ የታሪክ ጭብጥነት ያለው ጉዳይ ቢያሳውቁንም አንዳንድ ቦታ ላይ መጀመሪያ ራሳቸው እንደተናገሩት በሙሉ

Read Full Article
አቡነ መቃሪዎስ “በቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ ላይ የመንግሥት ተወካይ መገኘት ለኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ታላቅ ውድቀት ነው”

አቡነ መቃሪዎስ “በቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ ላይ የመንግሥት ተወካይ መገኘት ለኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ታላቅ ውድቀት ነው”

🕔20:21, 28.Jan 2017

አሁን ባለንበት ዘመን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንና በአጠቃላይም ለአገራችን ሰላም፣ አንድነት፣ ፍትህና እኩልነት የግንባር ሥጋ በመሆን ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ላይ የሚገኙት ብጹዕ አቡነ መቃሪዎስ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው ሲኖዶስ በሚያደርገው ጉባኤ የመንግሥት ተወካይ እንዲገኝ ማድረጉ የቤተክርስቲያን ልዕልናን የሻረና የሃገሪቱን ክብር

Read Full Article
ዶናልድ ትራፕ፡- ፍርሃት የወለደው መሪ! – ከስዩም ተሾመ

ዶናልድ ትራፕ፡- ፍርሃት የወለደው መሪ! – ከስዩም ተሾመ

🕔20:19, 28.Jan 2017

አብዛኛው ሰው የስቃይ ምርመራን የሚቃወመው ከተጠርጣሪ እስረኞች መብት አንፃር ነው። ለእኔ ግን የስቃይ ምርመራ የፍርሃት ውጤት ነው። በእርግጥ በዓለም-አቀፉ የፀረ-ሽብር ጦርነት ወቅት የአሜሪካ መንግስት ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በቁጥጥር ስር ባዋላቸው ሰዎች ላይ እንደ ጓንታናሞ ባሉ እስር ቤቶች የስቃይ ምርመራ አድርጓል።

Read Full Article
የምንታገለው ስልጣን የህዝብ ሀብት መዝረፊያ መሳሪያ መሆኑ እንዲቆም ነው!!!

የምንታገለው ስልጣን የህዝብ ሀብት መዝረፊያ መሳሪያ መሆኑ እንዲቆም ነው!!!

🕔14:14, 28.Jan 2017

የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ምርጫና የፖለቲካ መሪ ለውጦች በአለማችን ብዙ ሀገሮች በተለይ በዳበሩት ሀገሮች ካለምንም ውጣ ውረድ የሚከናወኑ የመንግስት ስርዓት መናጋት የማያስከትሉ በየጥቂት አመታቱ የሚከወኑ ክስተቶች ናቸው። በነዚህ ሀገሮች ስልጣን የጥቅም መሰብሰቢያ መሳሪያ አይደለም። በነዚህ ሀገሮች ባለስልጣኖችና የህዝብ ተመራጮች ጥቅም

Read Full Article
የህወሐት ጥልቅ ተሀድስ 100 % ከሽፏል !!!!!! – አስገደ ገብረስላሴ

የህወሐት ጥልቅ ተሀድስ 100 % ከሽፏል !!!!!! – አስገደ ገብረስላሴ

🕔08:19, 28.Jan 2017

ተሀድሶ በትግራይ ከሽፏል ስል በሌሎች ክልሎች የተደረገ ተሀድሶ ተሳክተዋል ማለት አይደለም ። ማንም ሰው መገንዘብ ያለበት በትግራይ ገዥ የሆነው ህወሐት ከከሸፈበት በሌሎች አካባቢዏች ደግሞ የባሰ ከሽፋል ማለት ነው ። ህወሐት ሀይለማሪያም ደሳለኝ ለኢትየጱያ ህዝብ በገቡለት ቃል መሰረት ሙሶኞችና ኪራይ ሰብሳቢዏች

Read Full Article

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives