አጤ ዮሐንስን በሚያዩበት አይን አጤ ሚኒሊክን ቢያዩ መግባባት ይመጣ ነበር- #ግርማ_ካሳ (ምላሽ ለጦማሪና ፖለቲከኛ አብርሃ ደስታ)

አጤ ዮሐንስን በሚያዩበት አይን አጤ ሚኒሊክን ቢያዩ መግባባት ይመጣ ነበር- #ግርማ_ካሳ (ምላሽ ለጦማሪና ፖለቲከኛ አብርሃ ደስታ)

🕔21:51, 28.Feb 2017

“ሚኒሊካዊ አስተሳሰብ የአንድነትና የልማት አስተሳሰብ ነው” በሚል ርእስ ለጦመርኩት ወንድም አብርሃ ደስታ(Abraha Desta) የሚከተለውን አስተያየት ሰጥቶኛል። ለዉይይትና ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ተጨማሪ አስተያየቶችን መስጠት ፈለኩ። ” ባነሳኸው ሐሳብ ላይ ቅሬታ የለኝም” ሲል የጀመረው አብርሃ እንዲህ ይላል ፡ ” እኔ “ምኒልካዊ አስተሳሰብ”

Read Full Article
ሲያልቅ አያምር  – ተሻለ መንግሥቱ

ሲያልቅ አያምር – ተሻለ መንግሥቱ

🕔08:47, 28.Feb 2017

ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) እንዳጀማመራቸው አምሮባቸው የሚያልቁ ነገሮች ቢኖሩ በጣም ጥቂት መሆን አለባቸው ብዬ አምናለሁ፡፡ እንጂ ድል ባለ ድግስ የተዳሩ ጥንዶች በፍቺ ወይ በሞት እንደሚለያዩ፣ ብን ባለ ፍቅርና ወዳጅነት ውስጥ የነበሩ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች አንዳች ነገር በመሃላቸው ገብቶ እንደሚመነቃቀሩና “ዐይንህ/ሽ ላፈር”

Read Full Article
የአድዋ ድልና ትሩፋት ፈተናዎቹ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የአድዋ ድልና ትሩፋት ፈተናዎቹ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

🕔08:45, 28.Feb 2017

እንኳን ለታላቁ የአድዋ ድል ፻፳፩ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል አደረሳቹህ! በእርግጠኝነት የክብርን፣ የኩራትን፣ የማንነትን፣ የሉዓላዊነትን፣ የፍትሕን፣ የሰብአዊ መብትን ወዘተረፈ. ዋጋና ምንነት የሚያውቅ የየትኛውም ሀገር ዜጋና ኢትዮጵያዊ ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉም ስለ አድዋ ድል ሲሰማና ሲያወራ ልቡ በኩራት ይሞላል፣ መንፈሱ ይነቃቃል፣ ለአድዋ

Read Full Article
የአለቃ ጸጋየ በርሄና የህላዊ ዮሴፍ ወጎች፤ ከሹመት እስከ ሽረት – በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

የአለቃ ጸጋየ በርሄና የህላዊ ዮሴፍ ወጎች፤ ከሹመት እስከ ሽረት – በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

🕔08:38, 28.Feb 2017

የህወሓት-እስራኤል ቀጣይ የፖለቲካ ቁማር! አሁን ባለዉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የኃይል አሰላለፍ ለህወሓት/ኢህአዴግ ቁልፍ የስጋት ምንጩ የዲያስፖራዉ የተቃዉሞ ጎራ ነዉ፡፡ የድህረ-ምርጫ 97 ዉርስ ዕዳ የሆነዉ የዲያስፖራዉ ተጽዕኖ ፈጣሪነት እንደ ሀገር ቤቱ ሁሉ በዘዉግ ፖለቲካ የሚታመስ ቢሆንም በጋራ ጠላት (ህወሓት/ኢህአዴግ) መዉደቅ ላይ ያለ

Read Full Article
ይገረም ለግርማ- መለስ የለኝም የሚስማማ፤ – ይገረም አለሙ

ይገረም ለግርማ- መለስ የለኝም የሚስማማ፤ – ይገረም አለሙ

🕔08:20, 28.Feb 2017

በተለይ ለሳተናው  በህገ ምግባሩ መልስ የሚሰጠው ጽሁፉ በወጣበት በመሆኑና የአቶ ግርማ ከእኔ መልስ የጠየቁበትን ጽሁፍ ያገኘሁት ሳተናው ላይ ስለሆነ) በወያኔና በተቀዋሚዎች መካከል ይደረጋል ስለሚባለው ድርድር አስመልክቶ ድርድሩ በሚል ርእስ ሀሳቤን አጋራሁ፡፡ በቀና መንፈስ ላነበበው ጽሁፌ ግልጽ ነው፡፡ ወያኔ እንዴት ወደ

Read Full Article
“ኢትዮጵያ” እንደ ጥቁር ሕዝቦች አርማ  – ከፍያለው አባተ (ዶ/ር)

“ኢትዮጵያ” እንደ ጥቁር ሕዝቦች አርማ – ከፍያለው አባተ (ዶ/ር)

🕔19:47, 27.Feb 2017

ከፍያለው አባተ (ዶ/ር)[1] መግቢያ የሀገራቸውን ታሪክ በቅጡ ሳያውቁ እድሜያቸውን ካሳለፉት (የተማሩ) ኢትዮጵያዊያን መካከል አንዱ እኔ ነኝ። “ክፉ ጐረቤት ልባም ያደርጋል” እንደሚባለው፤ ይህ የራሱን ኢትዮጵያዊነት ሳይቀር ጥያቄ ውስጥ ያስገባ መንግሥት፤ ስለሀገራችን ታሪክ (በተለይ ስለጥንታዊ ታሪካችን) እንዳቅሜ እንዳነብና እንዳሰላስል አድርጐኛል። አንባቢዎች እንደምትረዱት

Read Full Article
“የአባላቶቻችን እሥር ሊካሄድ በታቀደው ድርድር ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይፈጥራል” – መኢአድ

“የአባላቶቻችን እሥር ሊካሄድ በታቀደው ድርድር ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይፈጥራል” – መኢአድ

🕔18:50, 27.Feb 2017

መኢአድ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የማዕከላዊ ምክር ቤት አባልና የሰሜን ጎንደር ሰብሳቢ ከየካቲት 7 ቀን ጀምሮ በእስር ላይ እንደሚገኙ ፓርቲው አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባ — የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የማዕከላዊ ምክር ቤት አባልና የሰሜን ጎንደር ሰብሳቢ ከየካቲት 7 ቀን ጀምሮ

Read Full Article
የኢንዱስትሪው  ግንባታና  የሸኮራው  ተከላ – ታደለ  መኲሪያ

የኢንዱስትሪው  ግንባታና  የሸኮራው  ተከላ – ታደለ መኲሪያ

🕔16:45, 27.Feb 2017

አርከበ እቊባይ  በሪፖርተር ትቪ ላይ  ቀርቦ፥ የኢንዱስትሪ ማዕከል (industrial park)  እንደ ሲሊካን ቫሊ (silicon valley)  ዓይነት ለመገንባት ማቀዱን  አብስሮናል፤  ይህ የኢንዱስትሪ ማዕከል፦ በአዋሳ፣ በድሬ ደዋ፣ በኮበልቻ፣ በባህር ዳር፣ በመቀሌ እንደሚቋቋም ተናግሯል፥ ከአየር ብከላ የነፃ ፣  በኤሌክትር  ኃያል የሚቀሳቀስ ፣ በያንዳንዱ

Read Full Article
በደቡብ አፍሪካ በፕሪቶሪያ ግዛት “በፍርሃት ነው የምንኖረው” መላኩ አየለ

በደቡብ አፍሪካ በፕሪቶሪያ ግዛት “በፍርሃት ነው የምንኖረው” መላኩ አየለ

🕔16:07, 27.Feb 2017

“በፍርሃት ነው የምንኖረው” መላኩ አየለ ባሳለፍነው አርብ በደቡብ አፍሪካ በፕሪቶሪያ ግዛትና አካባቢዋ ቁጥራቸው አነስተኛ የማይባል የሃገሪቱ ዜጎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደው ነበር። ከሰላማዊ ሰልፉ ጋር በተያያዘም በበርካታ የውጪ ሃገር ዜጎች ላይ ዝርፊያና ድብደባ ተፈፅሟል። ንብረታቸውን የተዘረፉ ኢትዮጵያውያንን አነጋግረናል።

Read Full Article
“አንቱ አጤ ሚኒሊክ ምን ያሉት ሰው ነዎት ?… ” – አሌክስ አብርሃም

“አንቱ አጤ ሚኒሊክ ምን ያሉት ሰው ነዎት ?… ” – አሌክስ አብርሃም

🕔10:18, 27.Feb 2017

  የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ነው …..አዳራሹ ካፍ እስከገደፉ ግጥም ብሎ በተሰብሳቢወች ተሞልቷል ! የኢሃዴግ ወጣቶች ሊግ ..የሴቶች ሊግ …ጥቃቅንና አነስተኛ ተወካዮች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪ የቀረ የለም ! ለዩኒቨርስቲ ተማሪወች ከሚሰጠው ስልጠና ጎን ለጎን የአገሪቱን ‹‹ነባራዊ ሁኔታ›› ለነዋሪውም ለማስገንዘብ የተዘጋጀ

Read Full Article
የህብር ሬዲዮ  የካቲት 19 ቀን 2009 ፕሮግራም:  እንኳን ለ121ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰን

የህብር ሬዲዮ  የካቲት 19 ቀን 2009 ፕሮግራም: እንኳን ለ121ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰን

🕔10:16, 27.Feb 2017

<…የእነዶ/ር መረራም ሆነ የበቀለ ገርባ ፣የጋዜጠኞቹ  የእነ እስክንድር ነጋ፣የተመሰገን ደሳለኝ እነ ኦልባናእና ሌሎችም ዛሬ በየእስር ቤቱ እየታሰሩ የሚገኙት ሁሉ ወንጀላቸው የሕዝቡን እውነት ያለውንሙስናና የተበላሸ ስርዓት መቃወማቸው ነው። የሰሞኑም ክስ የተቃውሞ ድምጽን ሙሉ ለሙሉለማፈን የሄዱበትን የፍርሃት ደረጃ ያሳያል።ስርዓቱ ዘጠና ከመቶ ወድቋል

Read Full Article
እውን አማርኛ፤ ከኦሮምኛ የመጣ ቋንቋ ነውን?   (ለበፍቃዱ ዘ. ኃይሉ በኩል)

እውን አማርኛ፤ ከኦሮምኛ የመጣ ቋንቋ ነውን?  (ለበፍቃዱ ዘ. ኃይሉ በኩል)

🕔22:07, 26.Feb 2017

ከሁለት ሳምንት በፊት እንደ አውሮፓ አቆጣጠር የካቲት 1፥ 2017፤ የፌስቡክ ጓደኛዬ በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ በፌስቡክ ገጹ ላይ “ይህንን በድጋሜ ማጋራት አስፈላጊ ይመስለኛል” ከሚል ማሳሰቢያ ሥር የሚከተለውን አስፍሮ ነበር፡፡ «…ዶናልድ ሌቨን (ዶ/ር) በሠራው አንድ ጥናቱ ‹አማርኛ የተፈጠረው የኦሮሞ ተወላጆች ግዕዝ ለመናገር

Read Full Article
የደከመን መርገጥ ሳይሆን የደከመን ማገዝ ነው ትክክል  – (ምላሽ ለአቶ ይገረም አለሙ)- ግርማ ካሳ

የደከመን መርገጥ ሳይሆን የደከመን ማገዝ ነው ትክክል – (ምላሽ ለአቶ ይገረም አለሙ)- ግርማ ካሳ

🕔20:11, 26.Feb 2017

  ይገረም አለሙ የተባሉ ጸሃፊ “ድርድሩ” በሚል ያቀረቡትን ጽሁፍ  ዘሃበሻ ላይ አነበብኩ። እኝህ ሰው ከሚጦምሩትና ከሚጽፉት ዉጭ ማን እንደሆኑ፣ አገር ቤት ይኑሩ፣ ዉጭ አገር፣ በእዉነተኛ ስማቸው ይጻፉ፣ በብእር ስም ብዙ የማውቀው ነገር የለም። ሆኖም ባቀረቡት ሐሳብ ዙሪያ እኔም የተሰማኝን አንዳንድ

Read Full Article
ሰማያዊ ፓርቲ መሰንጠቅ አልገጠመኝም አለ

ሰማያዊ ፓርቲ መሰንጠቅ አልገጠመኝም አለ

🕔18:57, 26.Feb 2017

ዋዜማ ራዲዮ- በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው አዲሱ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር በፓርቲ ውስጥ መስንጠቅ አለመከሰቱን ይልቁንም ፓርቲው በዲስፕሊንና በምዝበራ ጥፋተኛ ያላቸው የአመራር አባላት ላይ እርምጃ የወሰደበት እንደነበረ አስታወቀ። ለፓርቲውና ለቀድሞ አመራሮች ክብር ሲባል ጉዳዩን በዝምታ ይዞት መቆየቱን የገለፀው አዲሲ የፓርቲው አመራር

Read Full Article
ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ይሁን እንጂ የትግራይ ባንዳዎችማ ለጣሊያን ባርነት አሳልፈው ሰተውን ነበር፣ – ከ ደረጀ ተፈራ

ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ይሁን እንጂ የትግራይ ባንዳዎችማ ለጣሊያን ባርነት አሳልፈው ሰተውን ነበር፣ – ከ ደረጀ ተፈራ

🕔17:04, 26.Feb 2017

አጼ ዮሐንስ 4ኛ ከሞቱ በኋላ ልጆቻቸው አባታቸው ከእንግሊዝ ጋር በገቡት የሂወት ውል ምጽዋ ላይ እንግሊዞች የተከሉትን ጣሊያን የሚባል ወራሪ እንደ መንቀል ትኩረታቸው ጥቅምና ስልጣን ላይ ሆነ። ዮሐንስ ከእንግሊዝ ጋር በመመሳጠር ለአጼ ቴዎድሮስ ሞት ምክንያት እንደሆኑ ሁሉ ልጆቻቸውም በተራቸው ከጣሊያን ጋር በሚስጥር

Read Full Article
ዞን ዘጠኞችና ጋዜጠኞች በተገኙበት የሰማያዊ ፓርቲ መሰረታዊ መልሶችን ሰጠ – የሚሊዮኖች ድምጽ

ዞን ዘጠኞችና ጋዜጠኞች በተገኙበት የሰማያዊ ፓርቲ መሰረታዊ መልሶችን ሰጠ – የሚሊዮኖች ድምጽ

🕔13:46, 26.Feb 2017

“መሰረታዊ መልሶች!” በሚል የሰማያዊ ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢና የሕግ ባለሞያው አቶ ይድነቃቸው ከበደ ዛሬ የካቲቲ 19 ቀን ፓርቲው በውስጣዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጽ/ቤቱ  ስላደረገ ገለጻ  ማብራሪይ ሰጥተዋል። የቀድሞ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል የፓርቲው የበላይ አካል የሆነውን የጠቅላላ ጉባዬ ውሳኔ አልቀበልም

Read Full Article
አንድ ሚሊዮን ስንት ነው? – ነፃነት ዘለቀ

አንድ ሚሊዮን ስንት ነው? – ነፃነት ዘለቀ

🕔11:04, 26.Feb 2017

ይሄ የቁጥር ነገር አልገባኝ እያለ መቸገሬን የምገልጥላችሁ ሀገሬ ውስጥ በምታዘበው የሙስና ግዝፈት እያፈርኩና እያረርኩም ነው፡፡ ትሹም ትልቁም ከመሬት እየተነሣ “አንድ መቶ ሚሊዮን ከባንክ ተበድሬ…፣ አምስት መቶ ሚሊዮን ብር ከባንክ ተበድረን ስናበቃ …፣ ለእገሊት 30 ሚሊዮን አበድሬያት …” እያለ ሲያወራ አንደበቱን

Read Full Article

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives