ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በኢትዮጽያ ሰባዊ መብት ገፈፋ ላይ በመረጃ እየተደገፈ ውይይት በዋሺንግተን ዲሲ

ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በኢትዮጽያ ሰባዊ መብት ገፈፋ ላይ በመረጃ እየተደገፈ ውይይት በዋሺንግተን ዲሲ

🕔22:24, 31.Mar 2017

አገራችን ኢትዮጱያ የልጆች መካን አይደለችም። ጥቂቶች በሕዝብ ላይ የግፍ ቀንበር ጭነው፣ የሕዝብን ሃብት እየመዘበሩ፣ ዜጎችን ለስቃይና ለእንግልት እየጋረዱ ባሉበት ወቅት፣ ብዙዎችም ለጥቅም ሲሉ እንዳላዩ ሆነው ዝምታን በመረጡበት ወቅት፣ ለሕዝብ የቆሙ፣ ለመበለቶች የሚሟገቱ፣ የሚሰሩትን ግፍና በደሎች ሳይፈሩና ሳይሸማቀቁ የሚያጋልጡ፣ ከራሳቸው ጥቅም

Read Full Article
ከደሃ ቁርጥ ጋር እንቆራረጥ? – አበበ ቶላ ፈይሳ

ከደሃ ቁርጥ ጋር እንቆራረጥ? – አበበ ቶላ ፈይሳ

🕔14:27, 31.Mar 2017

የደሃ ቁርጥ ብቻ ሳትሆን የቁርጥ ቀን ምግብ የሆነችው ቲማቲም አዲሳባ ላይ ዋጋዋ አልቅመስ ብሏል። አንድ ኪሎ እሰከ ሃምሳ ብር እየተሸመተች እና እያልተሸመተች ነው። በተለይ ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በዚህን ወቅት ቲማቲም እንዲህ ቅብርር ማለቷ የሚያቀባብር አይደለም። ዛሬ የገባሁበት የሸመታ አዳራሽ

Read Full Article
አርብ ምሽት የወጡ የዝውውር ዜናዎች ይዘን መተናል ተከታተሉን ላይክ ማድረግዎት ዜናዎችን ቶሎ-ቶሎ እንዲደርሳችሁ ያደርጋል

አርብ ምሽት የወጡ የዝውውር ዜናዎች ይዘን መተናል ተከታተሉን ላይክ ማድረግዎት ዜናዎችን ቶሎ-ቶሎ እንዲደርሳችሁ ያደርጋል

🕔14:20, 31.Mar 2017

ማራኪ SPORT ሊቨርፑሎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ የሪያል ማድሪዶቹን ሃምስ ሮድሪጌዝ እና ማርኮ አሴንሶ ለማዛወር ከወዲሁ እየተሰናዱ ይገኛል ያለው The Sun ነው። ________________________________ ሁለቱ የማንቸስተር ከተማ ክለቦች ማንቸስተር ዩናይትድ እና ማንቸስተር ሲቲ የባየርን ሙኒኩን ታዳጊ ባለተሰጥዎ ተጭዋች ጆሹዋ ኪሚችን ማስፈረም

Read Full Article
እርስ በርስ የመረጋገም ልክፍት ፣ ግትርነት ፣ መንገኝነት ፣ ጊዜን አለማወቅ ቅጣቱ ብዙ ነው – ምንሊክ ሳልሳዊ

እርስ በርስ የመረጋገም ልክፍት ፣ ግትርነት ፣ መንገኝነት ፣ ጊዜን አለማወቅ ቅጣቱ ብዙ ነው – ምንሊክ ሳልሳዊ

🕔13:27, 31.Mar 2017

ይህችን የንቃት እውነት እንዋጣት። እንደፈልጉ ያሾሩሃል አንድ ጊዜ በዘር ፤ አንድ ጊዜ በሃይማኖት እየመጡ ይንጡሃል። ለምን ብለህ ራስህን ለመጠየቅ ሞራሉ የለህም።አጀንዳ መፍጠር አትችልም በፈጠሩት አጀንዳ እንደፈለጉ በንፋሳቸው ያነፍሱሃል። ወደ ፈለጉት ይጠልዙና ጎል ይከቱሀል። እርስ በርስም ትባላለህ።እነሱ ስራቸውን ይሰራሉ። የባከነው የለውጥ

Read Full Article
ነብሰ ገዳዮ የብአዲን ባለስልጣን ተፈታ (ዜና ባህርዳር)

ነብሰ ገዳዮ የብአዲን ባለስልጣን ተፈታ (ዜና ባህርዳር)

🕔13:06, 31.Mar 2017

አገኘሁ ተሻገር ይባላል የሰ/ጎንደር ዋና አሥተዳዳሪ ሁኖ እሥከ 2003ዓ.ም መጨረሻ ሰርቷል ። ከመለሥ ዜናዊ ጋር በመሞዳሞ በጎንደር በኩል ያለውን የኢትዮጵያን መሬታችን በአሽቃባጭነት ለሱዳን ሥለሸጠ ከህዋህት በሽልማትነት የትምህርት እድል ተሠጠው . ትምህርቱን ሲጨርሥ የክልሉ የሥልጠናና ሱፐርቪዥን ም.ኃላፊ ሆኖ ተሾመ ከዚያም በእድገት

Read Full Article
ድጋሜ ባንገናኝ ትግሉን አደራ ~ የጎንደር ወጣቶች!

ድጋሜ ባንገናኝ ትግሉን አደራ ~ የጎንደር ወጣቶች!

🕔12:48, 31.Mar 2017

ስቃይ በማዕከላዊ እስር ቤት! በተለዩ የፖለቲካ እስረኞች ወያኔ ያለርህራሄ የሚፈፅመው ግፍ ከውስጥ ሲጋለጥ! እውነት ወያኔ/ኢሀዲግ መንግስት ወይስ ማፍያ? ሰብዓዊነት በጭራሽ የማይሰማው ስለመሆኑ ብታምኑም ባታምኑም ከ3 ሳምንት በላይ በማዕከላዊ ዘግናኝ የሰቆቃ እስር ቤታቸው በቅርበት ከሚሠሩ ባልደረቦቻቸው ጋር በቅርበት መረጃ በመሰብሰብ በእውነታ

Read Full Article
ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ 17 ክላሽንኮፍ መሣሪዎችን ጭኖ ሲሔድ የነበረ መኪና በወያኔ ፖሊሶች ተዘርፏል

ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ 17 ክላሽንኮፍ መሣሪዎችን ጭኖ ሲሔድ የነበረ መኪና በወያኔ ፖሊሶች ተዘርፏል

🕔05:30, 31.Mar 2017

ዜና በጋዜጤና ሙሉቀን ተስፋው መጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ.ም መሣሪያውን የዘረፉት ፖሊሶች ከሾፌሮች ገንዘብ ለመቀበል መንገዱን በመዝጋታቸው ምክንያት ደብረሲና አካባቢ አደጋ ሊደርስ ችሏል፡፡ አደጋው እንደደረሰ 17 ክላሽንኮፍ መሣሪያ ያገኙት የወያኔ ፖሊሶች 8ቱን ለግላቸው በማስቀረት መኪናዋ ጭናው የነበረው 9 መሣሪያ ብቻ ነው

Read Full Article
ድፍን የጎንደር ልጅ እስር ቤቱ ሼዋ ሆኗል – ከጎንደር ማዕከላዊ የእሰረኛው እናት ጉዞ  (ልያ ፋንታ)

ድፍን የጎንደር ልጅ እስር ቤቱ ሼዋ ሆኗል – ከጎንደር ማዕከላዊ የእሰረኛው እናት ጉዞ (ልያ ፋንታ)

🕔05:20, 31.Mar 2017

ትናንት በእኛ ሌሊት በኢትዮጵያ ቀን ነበር ስልክ ወደ ጎንደር ደውዮ ያገኜኋቼው እማማ ኃሊማ ( ስማቼው የተቀየረ) ልጂዎትን ደህና አገኙት ወይ? አልኳቼው። አይ ልያ እግዜር ከፈጠረኝ ከፊት ሚካኤል ደጂ ተለይቼ የማላውቀው ሰው ሼዋ ድረስ ለልጁ ብዮ ተሰደድኩ ፣በሰው ሐገር እንዴት ነው

Read Full Article
‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚነሳው ሠርተፊኬት ሰጥተንና ሸልመን ስናረጋግጥ ነው››

‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚነሳው ሠርተፊኬት ሰጥተንና ሸልመን ስናረጋግጥ ነው››

🕔05:09, 31.Mar 2017

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማውጣትና በማስፈጸም ሰላም የማስፈንና የዜጎችን መብት የማረጋገጥ ሥራ፣ በሕዝቦች የተመሰከረለት መሆኑን የአዋጁ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ባቀረበው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ታደሰ ወርዶፋና ሌሎች አባላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈጻጸም በተመለከተ

Read Full Article
ቢል ጌትስ ዘንድሮም የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነዋል

ቢል ጌትስ ዘንድሮም የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነዋል

🕔05:03, 31.Mar 2017

በ12 ወራት 1 ቢ. ዶላር የከሰሩት ትራምፕ፣ ከአምናው ደረጃቸው በ220 ዝቅ ላለፉት ሶስት አመታት የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነው የዘለቁት አሜሪካዊው የማይክሮሶፍት መስራች ቢል ጌትስ፣ ዘንድሮም የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ መሆናቸውን ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ይፋ ባደረገው የ2016

Read Full Article
የኦሮሚያ ክልል የከተማ መኖሪያ ቦታ በነፃ እንደሚሰጥ አስታወቀ

የኦሮሚያ ክልል የከተማ መኖሪያ ቦታ በነፃ እንደሚሰጥ አስታወቀ

🕔04:20, 31.Mar 2017

• የግል ቤት የሌላቸው የክልሉ ተወላጆችና የኦሮሚያ ዳያስፖራዎች ተጠቃሚ ይሆናሉ • የመጠጥ አምራች ኩባንያና የሲሚንቶ ፋብሪካ አክሲዮኖች ለክልሉ ተወላጆች ይቀርባሉ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፣ ተወላጆቹ በሙሉ በክልሉ ከተሞች የመኖሪያ ቤት መስሪያ የከተማ ቦታ በነፃ እንዲያገኙ ወሰነ፡፡ በክልሉ የሚገኙ አርሶ አደሮች፣ አርብቶ

Read Full Article
ከዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት የዋልድባውን መነኩሴ የአባ ገብረ ኢየሱስን በመንግሥት ታጣቂዎች መታፈን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

ከዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት የዋልድባውን መነኩሴ የአባ ገብረ ኢየሱስን በመንግሥት ታጣቂዎች መታፈን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

🕔03:47, 31.Mar 2017

መጋቢት  ፭ ቀን ፪፻፱ ዓ ም ቁጥር: 20170311045 ጉዳዩ: ከዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት የዋልድባውን መነኩሴ የአባ ገብረ ኢየሱስን በመንግሥት ታጣቂዎች መታፈን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ “. . . እንግዲህ አትፍሩአቸው የማይገለጥ የተከደነ፣ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም

Read Full Article
ይድረስ ለጀርመን ድምጽ የአማርኛው አገልግሎት ክፍል ቦን – ጀርመን

ይድረስ ለጀርመን ድምጽ የአማርኛው አገልግሎት ክፍል ቦን – ጀርመን

🕔03:30, 31.Mar 2017

በተቀዳሚ ሰላምታችን ይድረሳችሁ። ቀጥሎም እ.አ.አ. በ23.03.2017 ዓ.ም የዜና ትንተናችሁ አራት የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ማለትም የኦሮሞ አቦ ግንባር፣ የኦሮሞ ነፃነት አንድነት ግንባር፣ የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ እና የኦሮሞ ነፃነት ብሔራዊ ፓርቲ ከተሰኙት ከተሰኙት ሁለት ተወካዮች ቀርበው አዲስ አበባ ከተማ የኦሮሚያ ክልልና የአዲስ

Read Full Article
የዳግማዊ አጤ ምኒልክን ጀግነት መዳፈር ማለት የመላው አፍሪካ፣ የመላው የጥቁር ሕዝብን ክብር እና ነጻነት መዳፈር ነው

የዳግማዊ አጤ ምኒልክን ጀግነት መዳፈር ማለት የመላው አፍሪካ፣ የመላው የጥቁር ሕዝብን ክብር እና ነጻነት መዳፈር ነው

🕔03:24, 31.Mar 2017

ከኢትዮጵያወርቅ (የሐረርወርቅ) ጋሻው የጋርቤን፣ የሃሪየት ተብማንን፣ የማርቲን ሉተር ኪንግን፣ የማልከም ኤክሳን፣ የፍረድሪክ ዳግላስን፣ የማንዴላን፣ የኳሜ ኒኩርሟን፣ በአጤ ምኒልክ የጀግንነት ደም የተወጉትን የነፃነት መሪዎች እና ለአንድነት የታገሉትን እና  እየታገልን ያለንውን መዳፈር ነው። ቁጥር አንድ ማርች 29፤ 2017 አዩ እርሶ ሳያውቁት ከዚህ

Read Full Article
የአድዋ ድል “በዕድል”?- ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ዕውቀት መለዋወጫ መረብ

የአድዋ ድል “በዕድል”?- ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ዕውቀት መለዋወጫ መረብ

🕔22:50, 30.Mar 2017

በወለላዬና በዶክተር ተድላ ሀሳብ ላይ ተጨማሪ፥ በቅድሚያ ክብር በደምና በአጥንታቸው አንድነት ሀገር ላቆዩልን ለአድዋው ጀግኖች በሙሉ፥ ወለላዬ በስዊድን የመቶ ሃያ አንደኛው ዓመት የአድዋን ድል መዘክርና በዝግጅቱ ላይ የነበሩትን ክስተቶች ስላሳወቁን ብቻ ሳይሆን ምላሽ በመስጠትዎና ለሚመለከተውም ጥሪ በማድረግዎ ምስጋናችን የላቀ ነው።

Read Full Article
ዝንቅ መረጃ ,, በምህረት አዋጁ ዙሪያ – ነቢዩ ሲራክ

ዝንቅ መረጃ ,, በምህረት አዋጁ ዙሪያ – ነቢዩ ሲራክ

🕔22:30, 30.Mar 2017

የኢት. ቆንስል ጀኔራል አንባሳደር ውብሸት ስለ አዋጁ ፤ ስለ አሉባልታውና ደላሎች ይናገራሉ! ================================================ ወደ ሃገራቸው ጠቅልለው መግባት የሚፈልጉ ዜጎች በበኩላቸው ይጠይቃሉ ! =========================================== * አምባሳደሩ ደላሎች ዜጎች እንዳይዎጡ እክል መሆናቸውን ለሳውዲ ጋዜጥ አስረድተዋል * * ደላሎች የመኖሪያ ፈቃድ እናስተካክላለን የሚል

Read Full Article
ትንቢታዊ መልእክት ከቆሼ – ያየያየ ይልማ

ትንቢታዊ መልእክት ከቆሼ – ያየያየ ይልማ

🕔15:52, 30.Mar 2017

ከአውሮፓ ከተሞች ሁሉ ዝቅ ያለ ነው ደረጃዋ የተባለችውን፡  የአንዷን አውሮፓዊ ከተማ የቆሻሻ  አሰባሰብ ስርአቷን ፣ ቆሻሻ ስለሆነ ብቻ እንደው ባንድ ስም ቆሻሻ ተብሎ ወስዶ መጣል ሳይሆን፤ በሚገርም የቆሻሻ አይነትና ዝርዝር ብዛት እንዲወገድ ህብረተሰቡን ስለ እያንዳንዱ ቆሻሻ አወጋገድ የሚያስተባብሩበት መንገድንና ፣

Read Full Article

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives