ሰበር መረጃ …. ከህወሃት ወታደራዊ መከላከያ የሰሜን እዝ የመረጃ ክንፍ የተለያዩ ፍንጮች እየተወረወሩ ይገኛሉ

ሰበር መረጃ …. ከህወሃት ወታደራዊ መከላከያ የሰሜን እዝ የመረጃ ክንፍ የተለያዩ ፍንጮች እየተወረወሩ ይገኛሉ

🕔13:04, 30.Jun 2017

  ልዑል አለሜ አርበኞች ግንቦት 7 እና በጎበዝ አለቆች የሚመሩ የአማራ ህዝብ ቀንደሊሎች ከተዉበታል የተባሉ ቦታዎችን ለማጥቃት በብዛት ተሰማርቶ ጥቃት ለማድረስ የሞከረዉ የህወሃት ኮማንድ ፖስትና የልዩ ሐይል እንዲሁም የተዉጣጭ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ብሎም የህወሃት ወያኔ አየር ሐይል የተሳተፉበት ዘመቻ በሚገባ

Read Full Article
የኦሮሞ ህዝብ እኩልነት እንጂ ልዩ ጥቅም ፈላጊ አይደለም –   ገለታው ዘለቀ

የኦሮሞ ህዝብ እኩልነት እንጂ ልዩ ጥቅም ፈላጊ አይደለም –   ገለታው ዘለቀ

🕔00:51, 30.Jun 2017

ገለታው ዘለቀ የኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ሌሎች የኢትዮጵያ ብሄሮችም ሆኑ ዜጎች በጋራ ከመሰረቱት ሃገር ልዩ ጥቅም ፈላጊዎች አይደሉም። ኢትዮጵያውያን በመሬት ዙሪያ በኢኮኖሚ ዙሪያ ለየቡድናቸው ልዩ ጥቅም ( special interest)  ይዘው በአንድ የፓለቲካ ጠገግ ዘንድ ለማረፍ አይስማሙም። አልተስማሙም። ኢትዮጵያውያን ለእንደዚህ ዓይነት

Read Full Article
የቁልቁለት መንገድ  አዲስ አበባ ገደል ስትገባ!! –  አገሬ አዲስ    

የቁልቁለት መንገድ አዲስ አበባ ገደል ስትገባ!! – አገሬ አዲስ    

🕔21:17, 29.Jun 2017

በየትኛውም ዓለም ከተማ ውስጥ የሌለና ያልታዬ ታሪክ በአገራችን ዋና ከተማ በሆነችው አደስ አበባ ውስጥ ለበለጠ የህዝብ ልዩነትና  አገራዊ ቀውስ የሚዳርግ እቅድ ሰሞኑን በወያኔ ካቢኔ በህግ ጸድቆ ይፋ ወጥቷል።ህጉን ምክርቤት ተብየው የወያኔ ሆድ አደር መንጋ ካሳለፈው ለዘመናት ኢትዮጵያውያን በደምና በአጥንታቸው፣በእውቀትና በሃብታቸው

Read Full Article
አዲስ አበባንና አካባቢዋን ከኦሮሞ የማጽዳት አዋጅ – ሰርጸ ደስታ      

አዲስ አበባንና አካባቢዋን ከኦሮሞ የማጽዳት አዋጅ – ሰርጸ ደስታ      

🕔20:50, 29.Jun 2017

እኔ ብዙ ጊዜ ብዬዋለሁ የዛሬውን ብዙ የኦሮሞ ትውልድ ወያኔ በራሱ ስለሰራችው እንደፈለገች እንደምትዘውረው ታውቃለች፡፡ ከወያኔ ጋር የኦሮሞን ሕዝብ ልጆች ለማምከን ብዙ በኦሮሞ ሥም የተንቀሳቀሱ ድርጅቶች አሉ፡፡ በዋናነት ግን ኦነግ ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳል፡፡ ቁጥሩ አነሰም በዛም ዛሬ ላይ ድምጹ ከፍ ብሎ

Read Full Article
አቶ መርሻ ዮሴፍ ከኑዛዜ በፊት ኢትዮጵያ፤ ዕውነት ፤ ተመክሮ እና ትምህርት ይቅደም – አቢቹ ነጋ

አቶ መርሻ ዮሴፍ ከኑዛዜ በፊት ኢትዮጵያ፤ ዕውነት ፤ ተመክሮ እና ትምህርት ይቅደም – አቢቹ ነጋ

🕔20:41, 29.Jun 2017

አቶ መርሻ በቅርቡ ለጥቁር ሕዝብ፣ ለአፍሪካውያን፣ ለራሳችን (ለኢትዮጵያውያን) መጭ፡ትውልድ፣ በማሰብ ኢትዮጵያን ጠብቀን እናቆይላቸው[1] በሚል ርዕስ ምክር አዘል ጽሑፍ በሰባት ሽህ ቃላት ታጅበው የሃያ አንደኛው ክፋለ ዘመን ኢትዮጵያዊ ወጣት ትውልድ ለሀገራዊ አንድነቱና ነፃነቱ ቀናዔ የሆነውን የኢትዮጵያን ሕዝብ ፍላጎትና ጥቅም ያገናዘበ ሀገራዊ

Read Full Article
የሕወሓት የስንብት ዐዋጅ  – ምሕረት ዘገዬ

የሕወሓት የስንብት ዐዋጅ – ምሕረት ዘገዬ

🕔20:28, 29.Jun 2017

  ሰሞነኛው ሕወሓታዊ  የዕውር ድምብር እንቅስቃሴ ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስ አድርጎኛል፡፡ እውነቱን ለመናገር ይህንን አዲስ አበባን ለኦሮሞ የመስጠት ጉዳይ በዩቲዩብ ስመለከት ከመደንገጥም አልፌ ከሦስት ቀናትም በኋላ አሁን ድረስ ላልተወኝ ራስ ምታት መጋለጤን ልደብቅ አልፈልግም፡፡ የዕብድ ሥራም አንዳንዴ ያስደነግጥና እስኪለቅ ድረስ መቸገር

Read Full Article
በክፉ ደዌ የተያዘው ጣና ሀይቅ  [ቬሮኒካ መላኩ]

በክፉ ደዌ የተያዘው ጣና ሀይቅ  [ቬሮኒካ መላኩ]

🕔07:53, 29.Jun 2017

ከሚኗሩባት ደመ ነፍስ ፍጡራን ሁሉ ሰው የተባለው ፍጡር አለምን እንደነጀሳት ነው። የሚባላውን ከሚጥልባት የሚጠጣውን ከሚሸናባት አልፎ በሰራው መርዙ እየመረዛት ነው። የተነሰነሰባት መርዝም ሲመዘምዛት እና ሲጠዘጥዛት ኖሯል ። ይሄ የምታዩት እየጠፋ ያለው የጣና ሀይቅ ነው። በዚህ ሀይቅ ውስጥ አንገቱን ብቅ ያደረገ

Read Full Article
“የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ? – ስዩም ተሾመ

“የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ? – ስዩም ተሾመ

🕔23:51, 28.Jun 2017

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ላይ አራት ግዜ አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “እምብርት ላይ የምትገኝ በመሆኗ” ይላል። የሕገ-መንግስቱ አንቀፅ 49 (5) ግን አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “መሃል” የሚገኝ መሆኑን የሚጠቅሰው “ሁለቱን በሚያስተሳስሩ አስተዳደራዊ ጉዳዮች” ሊኖሩ እንደሚችሉና በዚህም የክልሉ ልዩ ጥቅም

Read Full Article
“በአፋን ኦሮሞ” አማካኝቶ ማስተር ፕላኑን በጓሮ በር – (ከኤርሚያስ ለገሠ)

“በአፋን ኦሮሞ” አማካኝቶ ማስተር ፕላኑን በጓሮ በር – (ከኤርሚያስ ለገሠ)

🕔23:47, 28.Jun 2017

ህውሃት ለሁለት የተሰነጠቀ ሰሞን ጐልተው ከታዩ ባህሪያት አንዱ የኦህዴድ ካድሬዎች “የኦሮሞ ብሔርተኝነት ” ካርድ የመዘዙበት ነበር። እነ ኩማ ደመቅሳ እና ግርማ ብሩን ጨምሮ በመዘዙት ካርድ “የትግራይ የበላይነት ሊውጠን ነው” በማለት ወደ ስልጣን ጫፍ ( ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጨምሮ) ለመቆጣጠር የተጉበት ነበር።

Read Full Article
በአማራ ሕዝብ ትግል ውስጥ የብሔርተኝነትና የጽንፈኝነት አቋም እጅግ አስፈላጊነት! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው 

በአማራ ሕዝብ ትግል ውስጥ የብሔርተኝነትና የጽንፈኝነት አቋም እጅግ አስፈላጊነት! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው 

🕔23:39, 28.Jun 2017

ከዓመታት በፊት ጀምሬ ባቀረብኳቸው ጽሑፎች ሊያከራክር በማይችል መልኩ የምዕራቡን ዓለም ሐሳብ ላይ እንጅ የዘር ልዩነት ወይም ብሔረሰብና ጎሳ ላይ ያልተመሠረተን የሠለጠነ የፖለቲካ (የእምነተ አሥተዳደር) ተሞክሮ እንዲሁም የ26 ዓመታቱን የወያኔን አገዛዝ ተሞክሮዎችን በማነጻጸር ግልጥልጥ አድርጌ በማሳየት የዘር ልዩነት ላይ ወይም የጎሳና

Read Full Article
የሀይል አሰላለፉ ጎራው ሲፈተሽ – “የኦሮሞ ብሔረተኝነት ፖለቲካ ከሌለ የትግራይ ህዝብ አደጋ ላይ ይወድቃል” ገብሩ አስራት

የሀይል አሰላለፉ ጎራው ሲፈተሽ – “የኦሮሞ ብሔረተኝነት ፖለቲካ ከሌለ የትግራይ ህዝብ አደጋ ላይ ይወድቃል” ገብሩ አስራት

🕔16:38, 28.Jun 2017

(ቬሮኒካ መላኩ) “የኦሮሞ ብሔረተኝነት ፖለቲካ ከሌለ የትግራይ ህዝብ አደጋ ላይ ይወድቃል” ገብሩ አስራት ይሄን ከዚህ በላይ የተፃፈውን የተናገረው የቀድሞው ታጋይ እና የህውሃት ማእከላዊ ኮሚቴ አባል የነበረው ገብሩ አስራት ነው። በሌላ በኩል የቀድሞው የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ከሁለት ወር በፊት

Read Full Article
ግልፅ ደብዳቤ ለልሳነ ግፉዓን ድርጅት አባላትና ደጋፊዎች

ግልፅ ደብዳቤ ለልሳነ ግፉዓን ድርጅት አባላትና ደጋፊዎች

🕔15:36, 28.Jun 2017

ጉዳዩ፡ “ልሳነ ግፉዓን ከዚህ ወዴት?” መቅድም በቅድሚያ እራሱን “የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ድርጅት” እያለ የሚጠራው ወራሪና ተስፋፊ ቡድን የተከዜን ወንዝ ተሻግሮ የጎንደርን ታሪካዊ መሬቶች በሃይል ለመያዝ ከሞከረበት ጊዜ ጀምሮ በሚቻላችሁ ሁሉ በመቃወም ውድ ህይወታችሁን ለሰዋችሁ፣ ወርቃማውን የወጣትነትና የጎልማሳነት ዘመናችሁን በእስር፣

Read Full Article
የኦሮሚያን የአዲስ አበባ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀደቀ

የኦሮሚያን የአዲስ አበባ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀደቀ

🕔15:31, 28.Jun 2017

የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 49 ንዑስ አንቀስ 5 ላይ ‹‹የኦሮሚያ ክልል የአገልግሎት አቅርቦት ወይም የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀምና የመሳሰሉትን ጉዳዮች በተመለከተ እንዲሁም አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል መሀል የምትገኝ በመሆኗ የሚነሱ ሁለቱን የሚያስተሳስሩ አስተዳደራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ያለው ልዩ ጥቅም ይጠበቅለታል፡፡ ዝርዝሩ በሕግ

Read Full Article
የማለዳ ወግ… ይድረስ ለሚመለከታችሁ ባለስልጣናት – ነቢዩ ሲራክ

የማለዳ ወግ… ይድረስ ለሚመለከታችሁ ባለስልጣናት – ነቢዩ ሲራክ

🕔15:27, 28.Jun 2017

* ለአንባሳደር አሚንና ለአንባሳደር ውብሸት ባላችሁበት * ቅጅ /ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ወርቅነህ ገበየሁ       መረጃን ማቀበሌ ወንጀል ሆኖ ” የነቢዩ ሲራክ ልጆች ከሚማሩበት የጅዳ ኮሚኒቲ ትምህርት ቤት እንዲታገዱ ” የሚለው የካድሬዎች ሀሳብ ያን ሰሞን ቀርቦ እንደነበር በድጋሜ

Read Full Article
የህወሓት ኮማንድ ፓስት ወታደራዊ ዕዝ በቋራ ህዝብ ላይ ቤታቸውን በማፍረስ የበቀል እርምጃውን ቀጥሏል!!

የህወሓት ኮማንድ ፓስት ወታደራዊ ዕዝ በቋራ ህዝብ ላይ ቤታቸውን በማፍረስ የበቀል እርምጃውን ቀጥሏል!!

🕔06:39, 28.Jun 2017

ደም መላሽ ተገኘ በቋራ በረሃ ለነፃነት የሚዋደቁ ትጥቅ አንስተው የሞት ሽረት ትግል ላይ ያሉ አርበኞች ከዚህ ቀደም ያላቸውን ለም መሬት እንዳይታረስ በመከልከልና በኢንቨስትመንት ስም እየተቀሙ ለህወሓት ባለሀብቶችና ባለስልጣናት ቤተሰቦች ሲሰጥ የነበረ ሲሆን ከሰሞኑ ካለፍነው ግንቦት ወር ጀምሮ ደግሞ በቋራ ወረዳ

Read Full Article
እነ ለገሰ ወ/ሃና የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው!!! – ነገረ ኢትዮጵያ

እነ ለገሰ ወ/ሃና የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው!!! – ነገረ ኢትዮጵያ

🕔06:21, 28.Jun 2017

በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ የዓቃቢ ህግ ምስክሮች ሳይቀርቡ ቀሩ!!! (በሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) በሶስት መዝገቦች ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር በተያያዘ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው 49 ሰዎች ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ሰኔ

Read Full Article
አማራ ወዳጆችን ማብዛት ፤ ባላንጣዎችንም መቀነስ የሚችለው በራሱ ጠንክሮ ሲወጣ ብቻ ነው!  (መርከቡ ዘለቀ)

አማራ ወዳጆችን ማብዛት ፤ ባላንጣዎችንም መቀነስ የሚችለው በራሱ ጠንክሮ ሲወጣ ብቻ ነው!  (መርከቡ ዘለቀ)

🕔05:56, 28.Jun 2017

 በወቅቱ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በአማራ ህዝብ ላይ እጣታቸውን የሚቀስሩ ቡድኖች ብዙ  መሆናቸውን እየተመለከትን ነው፡፡ በእርግጥ  ህወሓትና ግብረ አበሮቹ የሀገር  ሀብት እስከ ዳር ደንበሯ እየዘረፉ ባለበት ዘመን ለሀገር ጠበቃ ሆኖ የተገኘ ሁሉ ጠላት  ሊበዛበት የግድ ነው፤ የሚጠበቅም ነው፡፡ ከአማራ ህዝብ ታሪካዊ

Read Full Article

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives