የጓድ በረከት ስምዖን አዲስ ፕሮጀክት – ከኤርሚያስ ለገሠ

የጓድ በረከት ስምዖን አዲስ ፕሮጀክት – ከኤርሚያስ ለገሠ Updated

🕔22:57, 31.Aug 2017

ጓድ በረከት ስምኦን ከጀርባ ሆኖ ያዘጋጀውን የአዲስ አመት አቀባበል የድርጊት መርሃ ግብር ተመለከትኩት። የተከታታይ ቀናት ስያሜም ” የፍቅር ቀን”፣ ” የአንድነት ቀን”፣ ” የመከባበር ቀን”፣ ” የአገር ፍቅር ቀን”፣ ” የሰላም ቀን”፣ ” የኢትዮጵያ ቀን” …ወዘተ በሚል መሰየሙን ተመለኩ ።

Read Full Article
የኛው ጉድስ  – በያሬድ አውግቸው

የኛው ጉድስ – በያሬድ አውግቸው Updated

🕔21:42, 31.Aug 2017

የአሜሪካው የማንሀታን ፍርድ ቤት ከአንድ የቻይና ግዙፍ የማእድን ኩባንያ ጋር በመመሳጠር አላግባብ ጥቅም እንዲያገኙ ያደረገና በምላሹም 8.5 ሚሊዮን ዶላር  መደለያ የተቀበለ የቀድሞ የጊኒ (Guinea) የማእድን ባለስልጣን ላይ የቅጣት ውሳኔ ማስተላለፉን የአለማችን ዜና ማሰራጫዎች አሰምተውናል። ግለሰቡ ገንዘቡን የተቀበለው እኤአ  በ2009 እና

Read Full Article
በሸንጎ/jury/ እንዲወሰን በተደረገው የዶ/ር ታደሰ ብሩ ጉዳይ መተግበር ያለበት ወሳኝ ነጥቦች – ወንድወሰን ተክሉ

በሸንጎ/jury/ እንዲወሰን በተደረገው የዶ/ር ታደሰ ብሩ ጉዳይ መተግበር ያለበት ወሳኝ ነጥቦች – ወንድወሰን ተክሉ

🕔20:55, 31.Aug 2017

***መንደርደሪያ የአግ7 ከፍተኛ የአመራር አላል የሆኑት ዶ/ር ታደሰ ብሩ ከርሳሞ በመጀመሪያ በጥር ወር ላይ በለንደኑ ሂትሮው ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ በእንግሊዝ ፖሊስ በአሸባሪነት ክስ ከታሰሩ በሃላ በዋስትና ተለቀው ነበር። ሆኖም ባለፈው ሀምሌ 5ቀን ታስረው ፍርድ ቤት ከቀረቡ በሃላ ክሱ በይፋ

Read Full Article
ህወሓት በብአዴን ጉዳይ አስፈጻሚነት ጥቃቱን በአማራ ህዝብ ላይ አጠናክሮ ቀጥሏል! – (ዳግማዊ ቴዎድሮስ – ከአዲስ አበባ)

ህወሓት በብአዴን ጉዳይ አስፈጻሚነት ጥቃቱን በአማራ ህዝብ ላይ አጠናክሮ ቀጥሏል! – (ዳግማዊ ቴዎድሮስ – ከአዲስ አበባ)

🕔18:05, 31.Aug 2017

ኢህዴን/ብአዴን ማን ነው?   የመጀመሪያ ስያሜው ኢህዴን /የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ በሚል ከኢህ አፓ /የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ/  በተገነጠሉ ጥቂት የያኔው 1988 ዓ/ም የተማሪዎች አመጽ ተሳታፊ በነበሩ ወጣቶች ህዳር 11 ቀን 1973 ዓ/ም ትግራይ በረሃ ውስጥ ተመሰረት። ከመጀመሪያ ለዴሞክራሲያዊ አሳቤ

Read Full Article
መንግስት በዓሉን ለማክበር የተነሳው “የህዝብን ትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየር ነው

መንግስት በዓሉን ለማክበር የተነሳው “የህዝብን ትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየር ነው

🕔15:43, 31.Aug 2017

የኢትዮጵያ መንግስት የ2010 ዓ.ም አዲስ ዓመት ለመቀበል ልዩ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በፌደራል እና የአዲስ አበባ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽሀፈት ቤቶች አዘጋጅነት የተሰናዳው ይሄው ዝግጅት ለ10 ቀናት ይቆያል፡፡ በአንጻሩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመንግስት መስሪያ ቤቶች “ድል ያለ ድግስ ከመደገስ“ እንዲታቀቡ መመሪያ አስተላልፎ

Read Full Article
በቁጥር 30 የሚሆኑ የወልቃይት ተወላጆች 24 ሰአታት በካቴና ታስረው በደል እንደሚፈጸምባቸው ተገለጸ

በቁጥር 30 የሚሆኑ የወልቃይት ተወላጆች 24 ሰአታት በካቴና ታስረው በደል እንደሚፈጸምባቸው ተገለጸ

🕔13:54, 31.Aug 2017

(ኢሳት ዜና –ነሐሴ 25/2009) ከሁመራና አካባቢዋ ተይዘው ወደ መቀሌ ወህኒ ቤት የተጋዙ በቁጥር 30 የሚሆኑ የወልቃይት ተወላጆች 24 ሰአታት በካቴና ታስረው በደል እንደሚፈጸምባቸው ተገለጸ። የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ እንዳስታወቁት ከመካከላቸው 6ቱ የደረሱበት አልታወቀም። ሰዎቹ ይረሸኑ አልያም ወደሌላ እስር

Read Full Article
አማራና ቅማንትን በጎጥ ለመከፋፈል የተጠነሰሰው ሴራ በአስቸኳይ እንዲቆም የጎንደር ህብረት አስጠነቀቀ

አማራና ቅማንትን በጎጥ ለመከፋፈል የተጠነሰሰው ሴራ በአስቸኳይ እንዲቆም የጎንደር ህብረት አስጠነቀቀ

🕔13:35, 31.Aug 2017

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 25/2009)አማራና ቅማንትን በጎጥ ለመከፋፈል በትግራይ ሕወሃት ነጻ አውጭዎች የተጠነሰሰው ሴራ በአስቸኳይ እንዲቆም የጎንደር ህብረት አስጠነቀቀ። ሕብረቱ ጉዳዩን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ የጎንደር ሕዝብ አማራና ቅማንትን ለመከፋፈል መስከረም 7/2010 የታቀደውን ሕዝበ ውሳኔ በማክሸፍ መሬቱ ለትግራይ ከመተላለፉ በፊት አካባቢውን እንዲያድን ጥሪ

Read Full Article
ከእስር የተፈቱትን ቀንሰን ፣ 80 የእስረኞች ስም ዝርዝር ደምረን 263 ደርሰናል

ከእስር የተፈቱትን ቀንሰን ፣ 80 የእስረኞች ስም ዝርዝር ደምረን 263 ደርሰናል

🕔07:32, 31.Aug 2017

1. ጌታቸው ሽፈራው 2. ዮናታን ተስፋዬ 3. አቶ በቀለ ገርባ 4. ቴድሮስ አስፋው 5. ዳንኤል ተስፋዬ 6. ኤርምያስ ጸጋየ 7. ፍሬው ተክሌ 8. ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ 9. ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ 10. ናትናኤል መኮንን 11. አንዳለም አራጌ 12. ጋዜጠኛ ውብሽት ታዬ

Read Full Article
ግርማ ብሩ ይመለሳሉ? አይመለሱም? – ዋዜማ ሬዲዮ

ግርማ ብሩ ይመለሳሉ? አይመለሱም? – ዋዜማ ሬዲዮ

🕔07:01, 31.Aug 2017

ዋዜማ ሬዲዮ – በአሜሪካን ሀገር የኢትዮጵያ መንግስት ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር የሆኑት የአቶ ግርማ ብሩ ጉዳይ በኢህአዴግና በውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አካባቢ መደነጋገርን እንደፈጠረም እየተሰማ ሲሆን ምክንያቱም በርሳቸው ምትክ አቶ ካሳ ተክለብርሃን በአምባሳደርነት የተሾሙ ቢሆንም እስከ አሁን ድረስ አቶ ግርማ ሀገር

Read Full Article
ከዶ/ታደሰ ጎን እንቁም – ወንድምአገኘሁ ኣዲስ

ከዶ/ታደሰ ጎን እንቁም – ወንድምአገኘሁ ኣዲስ

🕔06:57, 31.Aug 2017

የዶ/ር ታደሰ ብሩ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው። እንደማምነው ጉዳዩን መደበኛው ፍርድቤት ቢይዘው ኖሮ ብዙ የሚያሳስብ ነገር አልነበረም። ወደ መደበኛው ፍርድ ቤት ቢመራ ኖሮ ይህ ጉዳይ በኔ እምነት እስካሁን ይቋጭ ነበር። በዛ በኩል እንደሚፈታ ስላወቁ ይመስለኛል እንዳይፈታ ወደ Jury የመሩት። አሁን

Read Full Article
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ

🕔06:51, 31.Aug 2017

በ2009 የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ የብቃት መመዘኛ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል። በዚህም መሰረት በመደበኛ እና በማታ በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ፈተና ወስደው ለወንድ 352 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ለሴት ደግሞ 330

Read Full Article
ዝሆን ላይ የሚጮህ እብድ ውሻ ብቻ ነው!! (ገብረመድህን አርአያ)

ዝሆን ላይ የሚጮህ እብድ ውሻ ብቻ ነው!! (ገብረመድህን አርአያ)

🕔06:45, 31.Aug 2017

ህ.ወ.ሓ.ት. የኢትዮጵያ ሕዝብ ከህፃናት እስክ አዋቂዎች (የወያኔው) ፡ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ማንነት ካወቁ ብዙ ዓመታት አስቆጥረዋል። ህወሓት ከየት መጣ፣ አላማውስ ምንድን ነው? የሚሉ ጥያቄዎች የሕዝብ መነጋገሪያ ክሆነ አመታት ያስቆጠረ ነው ።የኢትዮጵያ ህዝብ ፤የኢትዮጵያን ሏላዊነት ደሙ አፍስሦ አጥንቱን ከስክሶ አንዲት

Read Full Article
የወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር ሕዝባዊ መግለጫ

የወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር ሕዝባዊ መግለጫ

🕔01:39, 31.Aug 2017

ወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር Wollo Ethiopian Heritage Society ‘ወሎየነት መለያችን፣ኢትዮጵያዊነት ማንነታችን!’   ሕዝባዊ መግለጫ የወያኔ መንግስት የሰሜን ጎንደር ዞንን ለመከፋፈልና የምዕራብ ጎንደርን መሬት ለመቀራመት ያወጣዉ እኩይ እቅድ አገር አጥፊ ነው! በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን እንድምንሰማዉ የወያኔ አስተዳደር የሰሜን ጎንደር ዞንን

Read Full Article
ኦሮሚያ ከወሰን ጋር ተያይዞ የሚነሳ አለመግባባትን በህዝበ ውሳኔ ለመፍታት እየተሰራ  ነው— አቶ ለማ መገርሳ

ኦሮሚያ ከወሰን ጋር ተያይዞ የሚነሳ አለመግባባትን በህዝበ ውሳኔ ለመፍታት እየተሰራ ነው— አቶ ለማ መገርሳ

🕔01:24, 31.Aug 2017

አዳማ ነሀሴ 23/2009 በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ከወሰን ጋር ተያይዘው የሚፈጠሩ አለመግባባቶች ጉዳት ሳያደርሱ  በህዝበ ውሳኔ ለመፍታት በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ ። ” የኦሮሞ አባገዳዎች ምክር ቤት አንድነት ጉባኤ” በሚል በቢሾፍቱ ከተማ በተዘጋጀው መድረክ

Read Full Article
”ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኮለ” (ዴቭ ዳዊት)

”ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኮለ” (ዴቭ ዳዊት)

🕔01:14, 31.Aug 2017

የአማራ ህዝብ የምንግዜም ጠላት የሆነው ወያኔ ትግሬ ”የቅማንት ህዝብ የማንነት ጥያቄ” በሚል ሽፋን በአማራዊው ላይ ከውስጥ ግንባር የከፈተበትን ጦርነት /Inner Front Warfare/ ሁለንተናዊ ገጽታ ከባለ አጀንዳው የትግሬ ህዝብ እና ቡድን እንዲሁም ከተላላኪውና ራሱን ”የቅማንት የማንነት ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” እያለ

Read Full Article
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ዓለምነው መኮንን ስለ አማራ ክልል የወሰን ጉዳይ እና ስለ ቅማንት ማህበረሰብ ምን አለ?  መሉውን መረጃ ያንብቡ

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ዓለምነው መኮንን ስለ አማራ ክልል የወሰን ጉዳይ እና ስለ ቅማንት ማህበረሰብ ምን አለ? መሉውን መረጃ ያንብቡ

🕔01:05, 31.Aug 2017

አ/ዴ፡- ባለፉት 25 የግንቦት 20 የድል  ዓመታት የክልላችን ህዝቦች በልማት፣ በሰላምና በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ የነበራቸውና ያላቸው ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እንዴት ይገለፃል? አቶ ዓለምነው፡- የክልላችን ህዝቦች የአለፉት 25 ዓመታት የለውጥ ጉዞ ሲነሳ፣ ከዛ በፊት የነበሩበት የአኗኗር ሁኔታ ምን ይመስላል? የሚለውን በጥቂቱ መዳሰስ፣

Read Full Article
ለካርታውስ ይቅርታ ተጠየቀ! ሕገ መንግሥቱ እንዴት ይስተባበል? – ሙሉቀን ተስፋው

ለካርታውስ ይቅርታ ተጠየቀ! ሕገ መንግሥቱ እንዴት ይስተባበል? – ሙሉቀን ተስፋው

🕔00:00, 31.Aug 2017

ሰሞኑን በኢቢሲ የተላለፈውን ካርታ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ብዙ አነጋግሯል፤ ከዚያም አልፎ ‹‹ይቅርታ›› ተጠይቆበታል- ማዘናጊያ ቢሆንም፡፡ ግን የአማራ ‹‹ክልል›› ከሱዳን ጋር እንደማይዋሰን የሚያሳየው ካርታ በሕግ የጸና መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? ቤኒሻንጉል ጉምዝና የትግራይ ክልሎች ጎረቤት መሆናቸውን በሕግ የተደነገገ መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል? ከሽግግሩ መንግሥት

Read Full Article

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives