ፌደራሊዝም ክፍል አንድ አቶ ልደቱ አያሌው ምን ይላሉ

ፌደራሊዝም ክፍል አንድ አቶ ልደቱ አያሌው ምን ይላሉ

🕔21:00, 30.Sep 2017

ፌደራሊዝም ክፍል አንድ አቶ ልደቱ አያሌው ምን ይላሉ

Read Full Article
ፎረም 65፦ መሪው ማን ነው:- ኢሕአዴግ ወይስ ህወሓት?

ፎረም 65፦ መሪው ማን ነው:- ኢሕአዴግ ወይስ ህወሓት?

🕔20:13, 30.Sep 2017

ፎረም 65፦ መሪው ማን ነው:- ኢሕአዴግ ወይስ ህወሓት? #Ethiopia #Forum65

Read Full Article
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጀግና ሰራዊት አኩሪ ታሪክ ወር መታሰቢያ ተመሰረተ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ጀግና ሰራዊት አኩሪ ታሪክ ወር መታሰቢያ ተመሰረተ

🕔19:32, 30.Sep 2017

አለም አቀፍ የእወቁልን መግለጫ፡ መስከረም 2010 ዳላስ ቴክሳስ ዩኒተድ ስቴትስ። ይደረ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፡ ለተባበሩት መንግስታት እና ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት። “መስከረም የቀድሞው የኢትዮጵያ ጀግና ሰራዊት አኩሪ ታሪክ ወር” ተብሎ ከዚህ አመት ጀምሮ በመላው አለም ኢትዮጵያውያን በሚገኙበት አገር ሁሉ መከበር

Read Full Article
የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ-ካናዳ)

የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ-ካናዳ)

🕔15:13, 30.Sep 2017

  Solidarity Committee for Ethiopian Political Prisoners (SOCEPP-Canada) የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ-ካናዳ) Web: www.humanrightsethiopia.com   ሴፕተምበር 28፣ 201 ሴፕተምበር 28፣ የማወቅ መብት  መታሰቢያ ቀን የማወቅ መብት፣ ሰብአዊ መብት ነው። የመረጃ ማግኘት ነጳነትን  በተመለከተ የተሰባሰቡ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ ከሰፕተምበር

Read Full Article
“የእሬቻ በአል ብዙ ብዙ ቁስሎችን ጥሎብን አልፏል” – አርበኞች ግንቦት 7

“የእሬቻ በአል ብዙ ብዙ ቁስሎችን ጥሎብን አልፏል” – አርበኞች ግንቦት 7

🕔15:03, 30.Sep 2017

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ እንኳን ለእሬቻ በአል አደረሳችሁ የእሬቻ በአል ብዙ ብዙ ቁስሎችን ጥሎብን አልፏል፡፡ ብዙ ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን እናት አባቶቻንንና ህፃናት ልጆችን በአገዛዙ የጭካኔ አገዳደል አጥተናል፡፡ ገንዘብ ከመለመንና ህይወትን ከቁሳዊ ትርፉ በቀር የሰው ልጅ በራሱ ሃብት መሆኑ ያልገባው ቢገባውም

Read Full Article
​“በ700 የድጋፍ ማሰባሰቢያ” በሕዝብ ላይ ወንጀል ተፈፅሟል!  – ስዩም ተሾመ

​“በ700 የድጋፍ ማሰባሰቢያ” በሕዝብ ላይ ወንጀል ተፈፅሟል! – ስዩም ተሾመ

🕔14:39, 30.Sep 2017

በኦሮሚያና ሶማሊ ክልለ አዋሳኝ አከባቢዎች ላይ የተከሰተው ግጭት እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። በሰውና ንብረት ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ነገር ነው። እንደ ሀገር በወደፊት አብሮነታችን ላይ ትልቅ ጠባሳ የጣለ ክስተት ነው። ከዚህ በተጨማሪ፣ በግጭቱ ምክንያት ከ50 እስከ 60

Read Full Article
ብአዴን ቢታደስ!  (ጌታቸው ሽፈራው )

ብአዴን ቢታደስ! (ጌታቸው ሽፈራው )

🕔06:03, 30.Sep 2017

ትህነግ( ህወሃት) ገና ከመፈጠሯ ጀምሮ በርካታ የውስጠ ድርጅት ፈተናዎች አጋጥመዋታል። በተለይ የመጀመሪያዎቹ የሰፈር ጠቦች ነበሩ። ጎጠኝነት ስትበቅል የተጠናዎታት በሽታ ነው። ትህነግ ከደደቢት በርሃ ጀምሮ በርካታ የውስጠ ድርጅት ፈተና ሲያጋጥማት “ተገማግመናል፣ ታድሰናል፣………” እያለች ጥያቄ ያነሱባትን ስታዘናጋ ቆይታለች። ከ1983 በሁዋላም ህዝብ ሲያምፅ፣

Read Full Article
እውን የትግራይ ህዝብ በህውሓት ትግል ተጠቃሚ ነው ?? !! (ናትናኤል አስመላሽ )

እውን የትግራይ ህዝብ በህውሓት ትግል ተጠቃሚ ነው ?? !! (ናትናኤል አስመላሽ )

🕔05:51, 30.Sep 2017

በህውሃት ትግል ሁሉም የትግራይ ህዝብ ተጠቃሚ አድርጎ የሚያይ ኢትዮጲያዊ የሌላ ቢሄር ተወላጅ ብዙ ነው። አንዳንዶቹ የትግራይን ህዝብ እንደ ህዝብ ስለሚጠሉት በነሱ ቤት ሁሉም ተጠቃሚ ነው። አንዳንዱ አዲስ አበባ ያለውን የህውሓት አመራሮች ፎቅ እየቆጠረ ሁሉም ትግራዋይ ያለፈለት ይመስለዋል። አንዳንዱ በመንግስት ተማሮ

Read Full Article
ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የተሰጠ መግለጫ

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የተሰጠ መግለጫ

🕔02:20, 30.Sep 2017

መስከረም 20 ቀን 2010 ዓ.ም ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የተሰጠ መግለጫ በፈረንጅ አቆጣጠር 9/30/2017 በዋሽንግተን ዲሲ ስለሚካሄደው “የአማራ ድርጅቶች አቀራራቢ ኮሚቴ” ሰብሰባ የድርጅቱ ውሳኔ! የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የዐማራን ህዝብ ህልውና፣ መብትና ጥቅም ለማስከበር በማናቸውም ዐማራ የሚመለከቱ መድረኮች

Read Full Article
የባህር ዳር ዩንቨርስቲ የአራተኛ አመት የኢንጂነሪግ ተማሪዎች በአቋማቸው እንደቀጠሉ ነው:- ሙሉቀን ተስፋው

የባህር ዳር ዩንቨርስቲ የአራተኛ አመት የኢንጂነሪግ ተማሪዎች በአቋማቸው እንደቀጠሉ ነው:- ሙሉቀን ተስፋው

🕔00:50, 30.Sep 2017

አርባ አደለም አራት ቢሆን አንፈተንም ጥያቂያችን ይመለስ በማለት ላይ ናቸው:: የባሕር ዳር ዩንቨርሲቲ የፖሊ ግቢ የ4ኛ ዓመት የኢንጅነሪንግ ተማሪዎችና የዩንቨርሲቲው አካላት ውዝግብ ተባብሶ መቀጠሉን መረጃዎች እያመለከቱ ነው፡፡ ዩንቨርሲቲው ድንገቴ የሆነ የሆልስቲክ ፈተና ውሰዱ ማለቱና ከ50 በመቶ በታች ያመጣ ተማሪ ኢንተርንሽፕ

Read Full Article
የዋሽንግተን ዲሲው “የጀግኖች ቀን – አሉላ ከበደ- አዲሱ አበበ (VOA)

የዋሽንግተን ዲሲው “የጀግኖች ቀን – አሉላ ከበደ- አዲሱ አበበ (VOA)

🕔19:53, 29.Sep 2017

ወታደሩ የማን ነው? የዋሽንግተን ዲሲው “የጀግኖች ቀን” ሥነሥርዓት እና ሌሎች ታሪኮች ላገሩ ሕይወቱን እስከ መሰዋት የተሰለፈን ዜጋ ማንነትና ያገለገለበትን ሥርዓት ለይቶ ያሳየ ዕውቅና በሚሰጠው ሥራቸው የሚታወሱ ለክብር የበቁበት የምሥጋና ሥነ ሥርዓት ነው። የዋሽንግተን ዲሲው “የጀግኖች ቀን” ከዘንድሮው “የጀግኖች ቀን” ተሸላሚዎች

Read Full Article
በድርጅታችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የስም ማጥፋትና ማጠልሸት ዘመቻ በፅኑ እንቃወማለን

በድርጅታችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የስም ማጥፋትና ማጠልሸት ዘመቻ በፅኑ እንቃወማለን

🕔19:45, 29.Sep 2017

ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ ድርጅታችን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ጥርት ያለ ህዝባዊና ብሄራዊ ዓላማ ይዞ የተመሰረተና እየታገለ ያለ ድርጅት ነው።አላማችን በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀውን ሁሉን አቀፍ የእልቂት፣ የመከራና የግዞት አዋጅ በመቀልበስ የአማራን ህዝብ ከፈጽሞ ጥፋት ለማዳንና አንድነቷ በተጠበቀች

Read Full Article
የእምቦጭ አረም ለማስወገድ የሚያስችል ገንዘብ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር ስታዲየም እንዳይካሄድ ታገደ

የእምቦጭ አረም ለማስወገድ የሚያስችል ገንዘብ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር ስታዲየም እንዳይካሄድ ታገደ

🕔16:49, 29.Sep 2017

(ኢሳት ዜና–መስከረም 19/2010) በጣና ሃይቅ ላይ የተስፋፋውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ የሚያስችል ገንዘብ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር ስታዲየም እንዳይካሄድ ታገደ። ውድድሩ በጠባብ ስታዲየም እንዲካሄድ የተወሰነ ሲሆን ወሳኔውም በኳስ ሜዳው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ስጋት መሆኑም ተመልክቷል። የእምቦጭ አረም

Read Full Article
አለምነው መኮንን የበላይነቱን ያሳየበት የብአዴን ነገር! – ሙሉቀን ተስፋው

አለምነው መኮንን የበላይነቱን ያሳየበት የብአዴን ነገር! – ሙሉቀን ተስፋው

🕔16:29, 29.Sep 2017

እነ አለምነው መኮነንና አጋጣሚውን በመጠቀም ወደ ሥልጣን የሚሮጠው አቶ ብናልፍ አንዷለም ተስፋየ ጌታቸውንና ሰማ ጥሩነህን ሲያብጠለጥሏቸው ሰነበቱ፡፡ እነ ሰማና ጌታቸው ዋና ሲሰደቡበት የሰነበተው የመቀሌውን የእርቅ ጉባኤ አንሳተፍም የሚል ግልጽ አቋም በማሳየታቸውና ሌሎች የብአዴን ሰዎችን በንቀት ያያሉ በማለት እነ አለምነውና ብናልፍ

Read Full Article
በሚስጢር የተያዘው ኩዴታ!!! – አባጨብሳ ከአዳማ

በሚስጢር የተያዘው ኩዴታ!!! – አባጨብሳ ከአዳማ

🕔15:23, 29.Sep 2017

(አባጨብሳ ከአዳማ) —– የአማራ ተጋድሎ እና የኦሮሞ አብዮት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ ኦሮሚያ አዲስ አመራር አግኝታለች። በባለፈው ክረምት በህውሃት ላይ የደረሰውን ድንጋጤ እና መዳከም ተጠቅሞ አመራሩን የጨበጠው የአባዱላ ቡድን አንድ አመት ሊሞላው ነው። የነአባዱላ ቡድን መለስ ዜናዊ ከሞተ ጀምሮ የኦፒዲኦን ሊቆጣጠር

Read Full Article
ብሄር ተኮሩ የፌደራል አገዛዝ ያስከተለው የተዛባ እድገት  –ማንን ጠቀመ! ማንን ጎዳ?- –  አክሎግ ቢራራ

ብሄር ተኮሩ የፌደራል አገዛዝ ያስከተለው የተዛባ እድገት –ማንን ጠቀመ! ማንን ጎዳ?- – አክሎግ ቢራራ

🕔14:51, 29.Sep 2017

አክሎግ ቢራራ (ዶር) ሕወሓት/ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የጫነው ብሄር-ተኮር ፌደራሊዝም የግጭት፤ የተዛባ ወይንም ያልተመጣጠነ የክልሎች እድገትንና የተዛባ የነፍስ ወከፍ ገቢን፤ የኃብት ክምችትንና የኑሮ ልዩነቶችን አደገኛ በሆነ ደረጃ ፈጥሯል። ይህ የጠባብ ብሄርተኞች አገዛዝ ከቀጠለ ልዩነቶቹ እየጠነከሩ እንጅ እየተሻሻሉ አይሄዱም። ደጋግሜ እንዳሳሰብኩት

Read Full Article
ኢትዮጵያዊነት እንደዋዛ! (“የሀበሻ ጀብዱ” እና “የተደበቀዉ ማስታወሻ” መጻሕፍት ላይ የተደረገ ልዩ ዳሰሳ) – መኮንን አሻግሬ

ኢትዮጵያዊነት እንደዋዛ! (“የሀበሻ ጀብዱ” እና “የተደበቀዉ ማስታወሻ” መጻሕፍት ላይ የተደረገ ልዩ ዳሰሳ) – መኮንን አሻግሬ

🕔14:45, 29.Sep 2017

ከመኮንን አሻግሬ (ቨርጂኒያ አሜሪካ) ስለሀገራችን ፖለቲካ ሳስብ ቀድሞ ወደአእምሮዬ የሚመጣዉ ኢትዮጵያዊነትና እንደሀገር የመቀጠል ሁኔታ ነዉ። የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ የዲሞክራሲ አለመኖር፣ የመልካም አስተዳደር ዕጦት፣ ሥር የሰደደ ሙስና፣ ወያኔ መራሽ ግለሰባዊና ተቋማዊ ዝርፊያ፣ ዘረኝነት፣ ግድያ፣ አፈና … እጅግ ብዙ ነጥቦችን በማንሣት ስለጥልቀታቸዉና

Read Full Article

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!

Archives