አቶ በረከት ስምዖን ከጀርባ ሆነው ብአዴንን እየመሩ እንደሚገኙ ታወቀ

አቶ በረከት ስምዖን ከጀርባ ሆነው ብአዴንን እየመሩ እንደሚገኙ ታወቀ

🕔08:35, 22.Nov 2017

ስልጣን እንደለቀቁ የተነገረላቸው አቶ በረከት ስምዖን ከጀርባ ሆነው ብአዴንን እየመሩ እንደሚገኙ ታወቀ፡፡ የአቶ አባዱላ ገመዳን የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ማስገባት ተከትሎ በተወሰኑ ቀናት ልዩነት ስልጣን እንደሚለቁ አስነግረው የነበሩት አቶ በረከት፣ የስልጣን መልቀቂያቸው ተቀባይነት ማግኘቱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጭምር ተገልጾ ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር

Read Full Article
ሞያሌ አካባቢ የሰፈረው 10ኛ ክፍለ ጦር አባል የሆኑ ቁጥራቸው ያልታወቀ ወታደሮች ከነመሳሪያቸው መሰወራቸው ታወቀ

ሞያሌ አካባቢ የሰፈረው 10ኛ ክፍለ ጦር አባል የሆኑ ቁጥራቸው ያልታወቀ ወታደሮች ከነመሳሪያቸው መሰወራቸው ታወቀ

🕔07:44, 22.Nov 2017

በደቡብ ኢትዮጵያ ሞያሌ አካባቢ የሰፈረው 10ኛ ክፍለ ጦር አባል የሆኑ ቁጥራቸው ያልታወቀ ወታደሮች ከነመሳሪያቸው ትላንት መሰወራቸው ታወቀ። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የተሰወሩበትን ወታደሮች ለማግኘት ዛሬ ረፋድ ላይ የተጀመረው ፍለጋ መጠናከሩና ኬንያ ድንበር መድረሱም ተመልክቷል። በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የ10ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ

Read Full Article
አፈትልከው ከወጡ መረጃዎች ጥቂቶቹ ለማስታወስ ያክል… ወ/ሮ አዜብና ከአቶ ስብሐት ነጋ በነበራቸው አለመግባባት – ካሳ ኃይሉ

አፈትልከው ከወጡ መረጃዎች ጥቂቶቹ ለማስታወስ ያክል… ወ/ሮ አዜብና ከአቶ ስብሐት ነጋ በነበራቸው አለመግባባት – ካሳ ኃይሉ

🕔07:40, 22.Nov 2017

አፈትልከው ከወጡ መረጃዎች ጥቂቶቹ ለማስታወስ ያክል… ወ/ሮ አዜብና ከአቶ ስብሐት ነጋ በነበራቸው አለመግባባት በካቢኔው ትልቅ ውጥረት ተከሰተ፡፡ ለሁለት እንዲከፈልም ምክንያት ሆነ… በዛች ቅፅበት ነገርየው ወደ መሰዳደብ አመራ፡፡ አቶ በየነ መክሩ ከዶ/ር ደብረፅዮን ሃይለቃል የተቀላቀለበት ንግግር አደረጉ፤ አቶ አለም ገብረዋህድ ከአቶ

Read Full Article
አሁን ስልጣን ላይ ያሉት የህወሃት ከሩዋንዳው የቤልጅየም ቀኝ ገዥ መሪዎች ጋር ይመሳሰሉብኛል

አሁን ስልጣን ላይ ያሉት የህወሃት ከሩዋንዳው የቤልጅየም ቀኝ ገዥ መሪዎች ጋር ይመሳሰሉብኛል

🕔07:27, 22.Nov 2017

አሁን ስልጣን ላይ ያሉት የህወሃት መሪዎች (ስብሀት ነጋ:አባይ ፀሀዬ:ደብረፅዪን አባይ ወልዱ አርከበ እቁባይ…..) ከሩዋንዳው የቤልጅየም ቀኝ ገዥ መሪዎች ጋር ይመሳሰሉብኛል:: \ የሩዋንዳ ቀኝ ገዠዎች በቁጥር አናሳ የነበሩትን ቱትሲዎች በሀገር ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን ሰጧቸው::የተለየ የትምሀር እድል አመቻቹላቸው:: በአውሮፓ በተለያየ ዪኒቨርስቲዎች እንዲማሩና

Read Full Article
ንስሪ ደኣማት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ለምን መድረክ ረግጠው ወጡ?

ንስሪ ደኣማት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ለምን መድረክ ረግጠው ወጡ?

🕔06:28, 22.Nov 2017

’ሳራ ከምዘይብላ አድጊ…’’ አቶ ስብሃት ነጋ አፈትልከው ከወጡ መረጃዎች ጥቂቶቹ ለማስታወስ ያክል… ወ/ሮ አዜብና ከአቶ ስብሐት ነጋ በነበራቸው አለመግባባት በካቢኔው ትልቅ ውጥረት ተከሰተ፡፡ ለሁለት እንዲከፈልም ምክንያት ሆነ… በዛች ቅፅበት ነገርየው ወደ መሰዳደብ አመራ፡፡ አቶ በየነ መክሩ ከዶ/ር ደብረፅዮን ሃይለቃል የተቀላቀለበት

Read Full Article
* ህዝብ የመከራው ቀንበር ከብዶት ” በቃ ” ሲል – ነቢዩ ሲራክ

* ህዝብ የመከራው ቀንበር ከብዶት ” በቃ ” ሲል – ነቢዩ ሲራክ

🕔06:19, 22.Nov 2017

ፕሬ.ሮበርት ሙጋቤ በክብር ስልጣን ላይ ወጥተው በውርደት ስልጣን ለቀቁ የሚለውን መረጃ ተከታተልን ። ጨቋኙ በውርደት ስልጣን ለቀቁ ፣ ተጨቋኙ ህዝብ አሸነፈ ! የአፍሪካ አምባገነኖች ሀገራቸውን ከጨቋኞች ታድገው ጨቋኝ ይሆናሉ ። የአንባገነኖች መጨረሻቸው በውርደት የመሆኑ ሚስጥር በአደባባይ ስልጣንን ሙጥኝ ብለው የፈጸሙት

Read Full Article
በ16 እስረኞች ላይ በምርመራ ወቅት የደረሰ ጉዳት – ጌታቸው ሽፈራው

በ16 እስረኞች ላይ በምርመራ ወቅት የደረሰ ጉዳት – ጌታቸው ሽፈራው

🕔06:12, 22.Nov 2017

  የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮምሽን በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የክስ መዝገብ በቂሊንጦ ቃጠሎ ሰበብ ከተከሰሱት 38 ተከሳሾች መካከል 16 እስረኞች ላይ በምርመራ ወቅት የደረሰባቸውን ጉዳት በሪፖርቱ አኳትቷል። በዚህም መሰረት:_ 1) ከበደ ጨመዳ:_ ቀኝ እጅ ላይ ትንሽ ጠባሳ፣ ቀኝ እግር

Read Full Article
አፋን ኦሮሞ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ የመሆን ግዴታነትና የእራሱ በሆነው በኢትዮጵያ ፊደል የመገልገል ተገቢነት

አፋን ኦሮሞ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ የመሆን ግዴታነትና የእራሱ በሆነው በኢትዮጵያ ፊደል የመገልገል ተገቢነት

🕔05:24, 22.Nov 2017

በአብርሃም ቀጀላ (ተሻሽሎ የቀረበ) ከጥንት ጀምሮ አስቀድሞ በሀገረ ኢትዮጵያ ላሉት የህዝብ ቋንቋዎች ሁሉ በምልአት፣ በጥራትና በብቃት ሲያገለግል የነበረው፤ በተለምዶ ግእዝ ፊደል ተብሎ የሚጠራው  የሁሉም ኢትዮጵያውያን ፊደል እ.ኤ.አ በ1983 ዓ.ም በመንግስት መለዋወጥ ተፈጥሮ በነበረው ክፍተት ጥቂት ግለሰቦች በፖለቲካ ስሜታዊነትና ግልፍተኝነት ወደፊት

Read Full Article
የአማራ ክልል የደህንነት መዋቅር እንደገና ቀየሩ

የአማራ ክልል የደህንነት መዋቅር እንደገና ቀየሩ

🕔22:57, 21.Nov 2017

(ኢሳት ዜና ህዳር 11 ቀን 2017 ዓም) በባህርዳር ከተማ በ ዳግማዊ ዮሃንስ ሆቴል ላይ የቦንብ ጥቃት መድረሱን ተከትሎ አቶ አለምነው መኮነን በከተማዋ ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት የሚደርስበት ምክንያት ምንድነው በማለት የደህንነት አባላቱን ሰብስበው ጥያቄ ማቅርባቸውን የገለጹት ምንጮች፣ ችግሩ ያለው በደህንነቱ አባላት

Read Full Article
ዳግም ተገናኘን!  (የያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ምሩቃን)

ዳግም ተገናኘን! (የያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ምሩቃን)

🕔15:32, 21.Nov 2017

… “ያሰብኩት ተሳካ ያለምኩት ደረሰ፣ ሃሳቤም ተሟላ መንፈሴም ታደሰ፤…” ለዛሬዋ ጽሁፌ መግቢያነት የመረጥኳት ግጥም፣ በእውቁ ድምጻዊ በጥላሁን ገሠሠ ከተቀነቀኑት አያሌ የማኅበራዊ   ዘርፍ   ዘፈኖች   አንዱ   የሆነው   ዘፈን   አዝማች   ናት(በሃሳባችሁ   ዜማውን   እያስታወሳችሁ ተከተሉኝ፤ በተለይ ከአጃቢ የሙዚቃ መሳሪያዎች መካከል ጎልታ የምትሰማዋን፣ የአየለ ማሞን

Read Full Article
የህዝቅኤል ጋቢሳ መንገድ (ሰሎሞን ይመኑ)

የህዝቅኤል ጋቢሳ መንገድ (ሰሎሞን ይመኑ)

🕔14:21, 21.Nov 2017

  ‎ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳና ጸጋየ አራርሳ እንዲሁም ሌሎች እነሱን የመሰሉ የአክራሪ የኦሮሞ ብሔር አቀንቃኞች መነሻቸውም መድረሻቸውም ጠላታቸውም ሊያጠቁት የሚፈልጉት ብሔር እና ሊያጠፉት የሚፈልጉት ብሔርም አማራው እንደሆነ ደጋግመው የሚሰብኩት መልእክት ያውም ወያኔ የሚጠቀመውን ትምክህት የሚል ቃል በመደጋገም ነው፡፡ ይህም በአንድ በኩል

Read Full Article
ጦርነቱ የአፍሪካውያን  ሳይሆን የአሜሪካና የአውሮፓ ጦርነት ነው! –    ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

ጦርነቱ የአፍሪካውያን  ሳይሆን የአሜሪካና የአውሮፓ ጦርነት ነው! –    ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

🕔14:06, 21.Nov 2017

–ሻለቃ ዳዊት በቅርቡ በተለያዩ የአፍሪካ አገሮች ስለሚካሄደው ጦርነትና                           ስለ  ኢኮኖሚ ዕድገት ለሰጠው ሀተታ መልስ– ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)                                                                               ህዳር  21፣ 2017 መግቢያ ሻለቃ ዳዊት ብቻ ሳይሆን እንደሱ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸው ምሁራን በተለያየ ወቅት የዓለም አቀፍንም  ሆነ የአገራችንን

Read Full Article
አረረችን ያዬ በሳት አይቀልድም! – አገሬ አዲስ        

አረረችን ያዬ በሳት አይቀልድም! – አገሬ አዲስ        

🕔13:58, 21.Nov 2017

ህዳር 12 ቀን 2010ዓም(21-11-2017) ትምህርት ወይም እውቀት ከመደበኛ ትምህርት ቤት ብቻ  የሚገኝ  አይደለም።ለእውቀት የተለዬ ቦታ የለውም።በቅርብ ከሚዳስሱት፣ከሚቀምሱት፣ከሚያሸቱትና በሩቁ ከሚያዩትና፣ከሚሰሙት፣ የተፈጥሮ አካል ሁሉ እውቀት ይመነጫል።ሌላው ከደረሰበት ተመክሮና የምርምር ውጤት ትምህርት ይቀሰማል።በዕድሜ ጀልባ እየቀዘፉ በሚያልፉበት የተፈጥሮ  ውቅያኖስ የሚገበዩት ተመክሮና እውቀት ጥልቅና ሰፊ 

Read Full Article
አቶ በረከት ስምኦን— ስለ አማራ ክልል—በሚስጥር የተንገሩ

አቶ በረከት ስምኦን— ስለ አማራ ክልል—በሚስጥር የተንገሩ

🕔08:33, 21.Nov 2017

አቶ በረከት ስምኦን— ስለ አማራ ክልል—በሚስጥር የተንገሩ

Read Full Article
የዩኒቨርሲቲ ዕጩ ምሩቃን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ሊወስዱ ነው

የዩኒቨርሲቲ ዕጩ ምሩቃን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ሊወስዱ ነው

🕔05:02, 21.Nov 2017

ሰሞኑን በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ተፈርሞ የወጣው ደብዳቤ እንደሚያመለክተው፣ ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ በሁሉም የቅድመ ምረቃ ትምህርት መስኮች ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት የብቃት መለኪያ የሚሆነውን አጠቃላይ ምዘና ወስደው አጥጋቢና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ አጠቃላይ ምዘና

Read Full Article
የህብር ሬዲዮ  ህዳር 10 ቀን 2010  ፕሮግራም

የህብር ሬዲዮ  ህዳር 10 ቀን 2010  ፕሮግራም

🕔04:57, 21.Nov 2017

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥይቻላል። በጎንደር የሕወሃት መሪዎች ላይ የተጠራው ቦይኮት እና የተስተዋለው ወታደራዊ አጀብና የተቃዋሚው ጥቃት መፈጸምን አስመልክቶ በወቅታዊው ጉዳይ ላይ ከአክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ጋር ተወያይተናል(ያድምጡት) የብሄርና ቋንቋ አከላለልን አልቀበልም የሚለው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ

Read Full Article
በህወሓት የሚመራው ሜቴክ ያላለቁ ፋብሪካዎችን ተረከቡኝ ማለቱ ተገለጸ

በህወሓት የሚመራው ሜቴክ ያላለቁ ፋብሪካዎችን ተረከቡኝ ማለቱ ተገለጸ

🕔04:43, 21.Nov 2017

BBN news November 20, 2017 የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ገና ያላለቁ እና በጅምር ላይ ያሉ ፋብሪካዎችን ተረከቡኝ ማለቱ ተገለጸ፡፡ ድርጅቱ የ2010 ሩብ ዓመት የስራ ሪፖርቱን ለገዥው ፓርቲ ፓርላማ ባቀረበበት ወቅት፣ ትችት እና ወቀሳ እንደተሰነዘረበት ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሜቴክ የራሱን

Read Full Article

ትኩስ ዜናዎችን ቀድመው ለማግኘት ይመዝገቡ.

ሳተናው ሰበር ዜና - ማወቅ መብትዎ ነው!Archives