ጋዜጠኛ ተሜ እና ጋዜጠኛ ውብሸት እንኳን ደሳላችሁ

የፍትህ መጽሔት ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እና የኢትዮጵያ ዳይጀስት ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የአመቱ የ2020 “Pen2Pen Örebro - Freedom of Expression...

ለቸኮለ! የዛሬ ዐርብ መስከረም 15/2013 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. ትናንት ሌሊት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የታጠቁ ሃይሎች በፈጸሙት ጥቃት ከ20 በላይ ንጹሃን እንደተገደሉ የአማራ ክልል ብዙኀን መገናኛ ዘግቧል። ግድያው በሌሊት በመፈጸሙ ጸጥታ ሃይሎች...

ከ180 ሺህ ብር በላይ ሃሰተኛ የብር ኖቶችን ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ...

ከ180 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ ገንዘብ ኖቶችን ወደ ንብ ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ሁለቱ ግለሰቦች በቡና ኢንተርናሽናል ባንክ መቐለ...

አሻጋሪና ተሻጋሪ!

የመንግሥት ቀዳሚ ግዴታና ሀላፊነት የህዝብን ሰላም እና ደህንነት ማስጠበቅ ነው። ዜጎች በገዛ አገራቸው በጠራራ ጸሐይ ጭምር በማንነት እና በዕምነታቸው ተጋድመው በሚታረዱበት አገር ይህን ሀላፊነቱን...

በቻይና የአማርኛ ቋንቋ በዲግሪ ደረጃ ሊሰጥ ነው

በቻይና የቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው የአማርኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ ግብር ምስረታ ስነ ስርአት...

የዶክተር አብይ INSA … ሰብዓዊ መብት ጥሰት – ሳሙኤል ሃ

የዶክተር አብይ INSA … ሰብዓዊ መብት ጥሰት Samuel Ha ከሰሞኑ "አፈትልኮ ወጣ" በሚል የተሰራጨው አንድ የINSA የቀድሞ ባለሙያ የነበረ ግለሰብ ከኢሳት ጋዜጠኛ ከነበረው አበበ ገላው ጋር...

አቃቢ ሕግ የፍትህ ተቋም ወይስ የበቀል ? (የነ እስክንድር ክስን በተመለክተ)...

በነ እስክንድር ነጋ መዝገብ ሰባት ተከሳሾች ክስ ተመስርቶባቸዋል። የክሱ ሰነድ 13 ገጽ ሲሆን ሁለት ክሶችን ያካተተ ነው። በአንደኛው ክስ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር...

ለቸኮለ! የዛሬ ማክሰኞ መስከረም 12/2013 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ፣ ዘንድሮ እንዲደረግ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ስብሰባው እንደወሰነ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ ምክር ቤቱ...

ከሰብአዊ መብት እና ፍትህ ለኢትዮጵያ ግብረ-ሐይል በአውሮፓ የቀረበ የመሃበራዊ ድህረ ገጽ...

ሀገርችን ኢትዮጵያ በህዋት መራሹ ጎጥኛ ቡድን መዳፍ ስር በነበችበት 27 የስቃይ ዘመናት ከፍተኛ የሀገርና ፣የህዝብ ፣ዐንጡራ ፣ሐብት እንዲሁም በርዳታና፣ በብድር የሚመጡትን ጨምሮ መመዝበሩ ሀገር...

በመተከል ከ160 በላይ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፈጨፉ – አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መስከረም 9 እና 10 ቀን 2013 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ሕዝባችንን ባጋጠሙት ወቅታዊ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ላይ...

ጥቂት ፖሊሶች መድበን ነበር ታጣቂዎቹ ሲመጡ ፈረተው በመሸሻቸው እናዝናለን – ...

ክልሉ ከጥቃቱ በፊት በደረሰው መረጃ በቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ ጥቂት የፖሊስ ኃይሎችን የመደበ ቢሆንም ታጣቂዎቹ ሲመጡ ሸሽተው መጥፋታቸው እንዳሳዘናቸው እና ሙያዊ መገለጫ አለመሆኑንም አቶ...

ኣገርን የማያጸና ህገ መንግስት – ገብረ ኣማኑኤል

ህገመንግስት የህጎች የበላይ ነው። ይህን የምንልበት ምክንያት የኣንድ ኣገር ዝርዝር ህጎች የሚመነጩት ከህገ መንግስት በመሆኑ ነው ማለት ይቻላል። ህጎች በመሰረቱ የኣንድን ኣገር ሰላምና ሉዓላዊነት...

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየታዩ ያሉ የፀጥታ መደፍረሶችን...

መስከረም /7/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኮሚሽኑ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ የፀጥታ መደፍረሶችን ተከትሎ ያጋጠሙ ክስተቶች እጅግ አሳስበውታል፡፡ ኮሚሽኑ ከክልሉ ከመተከል ዞን፣...

ለቸኮለ! የዛሬ ዐርብ መስከረም 8/2013 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1 የኮሮና ወረርሽኝ መከላከያ ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ቀጣዩን ሀገር ዐቀፍ ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ጤና ሚንስትር ሊያ ታደሠ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ላካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የተፈጠሩ ችግሮችን ለማረጋጋት የመከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ መግለጫ

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የተፈጠሩ ችግሮችን ለማረጋጋት የመከላከያ ሰራዊት በወሰደው ሁሉን አቀፍ ዘመቻ በግጭት ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ከ25 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ መኖሪያቸው እንዲመለሱ ማድረጉን...

የትግረይ ምርጫ ፡ ባይቶና ፓርቲ የተሰጠን አንድ ወንበር አይገባንም አለ

በቅርቡ በተካሄደው የትግራይ ክልል ምርጫ ላይ ከተሳተፉት ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ባይቶና አባይ ትግራይ የተሰጠን ወንበር አይገባንም አለ። ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ "የምርጫው ፍትህዊነትና...

የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይና የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት

ትናንት በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት የተካሄደው እና በመጪው ሳምንት ይቀጥላል የተባለውን ውይይት የምመራው ከሆነ በጋራ ምክር ቤቱ የታቀፉ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሳተፉ አደርጋለሁ ሲል...

የቀጠለው የኮንሶ እና አሌ ግጭት

በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ ድንበሮች ላይ ዳግም ባገረሸ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ ይገኛል። የአካባቢው ነዋሪዎች አንዳሉት ከባለፈው...

የዋዜማ ለቸኮለ ዕለታዊ ዜና መስከረም 6/2013

ፓርላማው ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል፣ በመተከል ጥቃት ያደረሱ ታጣቂዎች ተያዙ፣ በሳዑዲ የስቃይ ማጎሪያ የነበሩ ኢትዮጵያውያንን መንግስት ወደሀገራቸው መለሰ --የሚሉና ሌሎች ዜናዎችም ተካተዋል። https://youtu.be/Cq14PUOfXB8  

ሕብር ሬዲዮ ከአቶ ተካ ከለለ ጋር በአዲሱ ቼክና ሞርጌጅ ላይ አዲስ...

ሕብር ሬዲዮ ከአቶ ተካ ከለለ ጋር በአዲሱ ቼክና ሞርጌጅ ላይ አዲስ ማብራሪያ https://youtu.be/5yqmbkXzZCc

አንዳንድ ባንኮች ላይ የሚታየው ህገወጥ እንቅስቃሴ የባንክ ሃላፊዎችንም ሆነ ባንኩን ህልውና...

ከታቀደለት ግዜ 3 ወራት የዘገየው የብር ኖት መቀየር ሂደት በ3.7 ቢሊየን ብር ወጪ ይፋ ሆነ -እንዲቀየር ታስቦ የተዘጋጀው የብር ኖት መጠን በዋጋ 262 ቢሊየን ብር...

ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 የብር ኖቶች የሚተኩ አዲስ የገንዘብ...

አሁኑ ወቅት በሥራ ላይ የሚገኙት የብር ኖቶች ወደ ዝውውር እንዲገቡ የተደረጉት ከ23 ዓመት በፊት በ1990 ዓ.ም ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትን ተከትሎ...

የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ባንክ ጋር ለመወያየት ጥያቄ አቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የአለም ባንክ ኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በሚል ቀርጻ እተገብረዋለሁ ላለችው መርሀ ግብር እሰጠዋለሁ ብሎ ቃል የገባው ሁለት ቢሊየን ዶላር ያህል ብድርና ድጎማ...

የትግረይ ምርጫ፡ በትግራይ ክልላዊ ምርጫ ህወሓት ማሸነፉ ተገለፀ

በትግራይ ክልል ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም በተደረገው ክልላዊ ምርጫ ህወሓት በአብላጫ ድምጽ ማሸነፉ ተነገረ። የክልሉ የምርጫ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሙሉ ወርቅ ኪዳነማርያም በተለይ ለቢቢሲ እንደገለፁት ህወሓት...

የዋዜማ ለቸኮለ ዕለታዊ ዜና ጷጉሜ 5/2012

የዋዜማ ለቸኮለ ዕለታዊ ዜና ጷጉሜ 5/2012 https://youtu.be/wakRmUXCvxA

“ብናምንበትም፤ ባናምንበትም ሕገመንግሥቱን ያወጣው ህወሓት ነው አሁን ግን መልሶ የወለደውን ልጅ...

«ብናምንበትም፤ ባናምንበትም ሕገመንግሥቱን ያወጣው ህወሓት ነው፤ ሲመራበት ነበር፤ እሱን አላከበራችሁም እየተባልን ብዙ በደል ደርሶብናል፤ አሁን ግን መልሶ የወለደውን ልጅ ራሱ እየገደለ ነው» አቶ አንዷለም...

የአሥራት ጋዜጠኞች ወደ እስር ቤት እንዲመለሱ ተደረጉ

አሥራት:_ጳጉሜ 3/2012 ዓ/ም የአሥራት ጋዜጠኞች ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን (3ኛ) እስር ቤት ከተፈቱ በኋላ 7 ሲቪል የለበሱ ግለሰቦች "ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ" በሚል ወደ እስር ቤት እንደመለሷቸው...

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት ቃል የገባውን ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ...

ባንኩ ኢትዮጵያ ቃል በገባችው መሰረት የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን እየተገበረች አለመሆኑን በምክንያትነት አንስቷል። ዋዜማ ራዲዮ- የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስ ጫናን ለመከላከልና ለሰብዓዊ ስራዎች ከሚውሉ ጉዳዮች...

“ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጣም ፈሪ ናቸው ! ” – ዳዊት

"የፌዴራል መንግስት ጠንከር ያለ መግለጫ በማውጣት ሀገሪቱ አንድ መንግስት ብቻ እንዳለ በተግባር ምርጫውን በመከልከል ያሳያሉ ተብሎ ሲጠበቅ ሀገሪቱን ከመበታተን ይታደጋሉ ተብሎ ሲጠበቅ ህውሀት ትግራይን...

አሜሪካ ለኢትዮጵያ ስትሰጠው የነበረው እርዳታ ሊታገድ እንደማይገባ 6 የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት...

 አሜሪካ ለኢትዮጵያ ስትሰጠው የነበረው እርዳታ ሊታገድ እንደማይገባ ስድስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያቤት በላኩት ደበዳቤ አሳቡ። የኮንግረስ አባላቱ ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ...