የኦሮምያ ክልል ፕረዚዳንት ሙክታር ከደር በህወሓት የደህንነት ሰዎች አይነ ቁራኛ ጥበቃ ውስጥ ገብተዋል።

የኦሮምያ ክልል ፕረዚዳንት ሙክታር ከደር በህወሓት የደህንነት ሰዎች አይነ ቁራኛ ጥበቃ ውስጥ ገብተዋል። ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልካቸው በደህንነት ሀይሎች ተወስዶ ከነማን ጋር የስልክ ንግግር እና የመልክት ልውውጥ እንደአደረጉ እየተመረመረ ነው። ሁሉም የኦሮምያ መንግስት ባለስልጣናት ከፌደራል መንግስት ባለሥልጣናት ጋር ስብሰባ ሲገቡ የሞባይል ስልካቸው ኪሳቸው እየተፈተሸ ይቀማሉ። ከስብሰባ ሲወጡ ይመለስላቸዋል። ድምፅ ቀርፀው ለኢሳትና ለኦሚኒ እንዳይሰጡ ለማገድ መሆኑ ነው።  ሙሉ መረጃ ተከታትዬ አሰማለው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.