የወልቃይት ህዝብ በሃይል ተገዶ ወደ ትግራይ መካለሉን ፈጽሞ እንደማይቀበለው አስታወቀ

wolkayt - satenawአሁን የጎንደር ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ እየተነቃነቀ ነው፡፡ ልጅአዋቂው ሳይሉ ህዝቡ ሊዋደቅ ተዘጋጀ፡፡
አሁን ከጓዶች በሰማሁት ህዝቡ መነሳት ጀምሯል፡፡ አመረረ በቃተጀመረ ወጣት ሽማግሌ የለም አንድም የሚቀር ሰው የለም፡፡
ጭልጋ ተወጥራለች የህዝብ ብሶት ባህር ደር ሊፈነዳ ነው፡፡
ደብረ ማርቆስ ብቸና ሁሉም አምሯል፡፡ አማራው ሊነሳ ነው፡፡
ጎንደር ሁሉም ሱሪውን እየታጠቀ ሽለላ ጀምሯል፡፡ የህውሓትአሽከር ብአዴን ሊያንቀጠቅጡት በዝግጅት ላይ መሆናቸው
ተሰምቷል፡፡ መሬቱ የጎንደር አይደለም፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብደሙን ያፈሰሰበት አይናችን ነው፡፡ ይላል የጎንደር ህዝብ፡፡ ወያኔ
ወልቃይትን ቆርጦ ዛሬም በክፋ በደጉ አብረን የሞትነውቅማንት ብሎ ሲያፋጀን እያየ መሬቱን ሲሸጡት በቃ ይለያልወይ እነሱ ወይ እኛ ማን እደሚኖር አናያለን፡፡ አሳልፈን አንሰጥም፡፡ በማለት ሰው እየተነጋገረ ነው፡፡
ወደ ማይቀረው ፍልሚያ ህዝቡ ሊገባ ነው፡፡ ዛሬ የህውሓት እራሶች በአካባቢው ተገኝተው ሲመክሩቆይተዋል የጎንደር ህዝብ ዘንድሮ አለ ነገር!
እያለ መሆኑ አሁን ከስፍራው መልዕክት ደርሶኛል ሁሉምየሀገሪ ህዝብ በምናደርገው ትንቅንቅ ከጎናችን ቁሙ ድጋፋችሁብርታት ነውና አትለዩን በማለት መልዕክታቸውን አድርሰዋል፡፡
አንለይም ///

Annexation_Tigray-605x310

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.