አባይ ጸሐዬ “በኦሮሚያ ክልል የመብት ጥያቄ ባነሱ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በቂ አይደለም” አሉ | አፈትልኮ የወጣ ምስጢራዊ ድምጽ

abay Tsehaye
የኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ የአባይ ጸሐዬን ምስጢራዊ ንግግር ይፋ አደረገ:: የቴሌቭዥን ጣቢያው እንዳሰማው ትናንት የኦሮሞን ሕዝብ ልክ እናስገባዋለን ያሉት አባይ ጸሐዬ ዛሬ ደግሞ “ተቃውሞ ባነሱት በኦሮሞዎች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በቂ አይደለም” ሲሉ መናገራቸውን ይፋ አድርጓል:: አፈትልኮ የወጣውን ድምጽ ያድምጡ::