ኢሳት ልዩ ዜና – በወለጋ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ጨንጊ ወይም እሁድ ገበያ በሚል በሚታወቅ አከባቢ የካቢኔ አባላት ቤቶች በህዝብ በወሰደው እርምጃ መፍረሳቸው ታውቋል

ኢሳት ልዩ ዜና
– በወለጋ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ጨንጊ ወይም እሁድ ገበያ በሚል በሚታወቅ አከባቢ የካቢኔ አባላት ቤቶች በህዝብ በወሰደው እርምጃ መፍረሳቸው ታውቋል። 6 ፖሊሶችና 4 ተማሪዎች በግጭቱ ቆስለዋል። የኢፈርት ንብረት የሆነው ሰላም ባስ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ ጥቃት ተሰንዝሯል። የአከባቢው ነዎሪዎች የመንግስትን ሃላፊዎች አንቀበልም የእኛ መሪ ዶክተር መረራ ጉዲና ናቸው ብለዋል። በወለጋ በበርካታ አከባቢዎች መረጋጋት ከጠፋ ሳምንታት አልፈዋል።
– በእስር ቤት ህይወቱ ያለፈው የወጣት ሙባረክ ይመር የቀብር ስነስርዓት ቅዳሜ በደሴ ከተማ ተፈጸመ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.