የታላቁን አቶ ታዬ ረታ ለቅሶ መድረስ ለሚፈልጉ እንዲሁም በቀብራቸው ላይ ለመገኘት ለሚሹ

Taye-Reta-768x449 (1)

ለቅሶ መድረስ ለሚፈልጉ ነገ አርብ ከቀኑ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በላዖ ኮምዩኒቲ ሴንተር በመምጣት ቤተሰቦቻቸውን እና ወዳጆቻቸውን ማግኘት ይቻላል::

ለቅሶ የሚደረስበት የላዖ ኮምዩኒቲ አድራሻ:-
Lao Family Community Of Minnesota
Address: 320 University Ave W, St Paul, MN 55103
የፍትሃት ሰነስርዓት የፊታችን ቅዳሜ ጃንዋሪ 30, 2016 ዓ.ም በደብረሰላም መድሃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከ10 ሰዓት እስከ 12 ሰዓትድረስ ይካሄዳል ::
ፍትሃት የሚደረግበት ቦታ አድራሻ:- Church Services
DebreSelam Medhanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
Address: 4401 Minnehaha Ave, Minneapolis, MN 55406
እንዲሁም የፊታችን ቅዳሜ የፍትሃት ስነሥርዓቱ በደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን እስከ 12 ሰዓት ከተደረገ በኋላ አስከሬናቸው የሚያርፍበት የቀብር ሥፍራአድራሻ የሚከተለው ነው::
Sunset Funeral Chapel  
Address: 2250 St Anthony Blvd, Minneapolis, MN 55418
በተጨማሪም ከቀብር በኋላ በላዖ ኮምዩኒቲ የስንብት መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል::

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.