ዛሬ የቡታጅራ ነዋሪ የተቃውሞ ሰልፍ አድርጓል

ዜና ቡታጅራ
Butajira demoዛሬ የቡታጅራ ነዋሪ የተቃውሞ ሰልፍ አድርጓል። አርሶ አደሮች በግል ይዞታቸው ላይ የሰሩትን ቤት ከፍቃድ ውጪ የተሰራ ህገ ወጥ ነዉ በማለት የመሰቃን ወረዳ እና የቡታጀራ ከተማ አሰተዳደር ፖሊስ ቤቶቹን ለማፍረስ በተደረገው እንቅስቃሴ ህዝቡ ተቆጥቶ ማስጣሉን ከአከባቢው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። መንገድ ተዘግቶ እንደነበርና ከፖሊስ ጋር መጠነኛ ግጭት መከሰቱንም ለማወቅ ተችሏል። ተጨማሪ መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በውስጥ መስመር ስልክ ቁጥራችሁን እንድትልኩልን እንጠይቃለን።

ምንጭ፦ኢሳት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.