አምስት የኦሕዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናት :በርካታ ኣመራሮችና ካድሬዎች በሕወሓት ካልቾ ሊሰናበቱ ነው

12662472_1681180182153178_6136699408727630835_nበኦሮሚያ ክፍለሃገር የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የሕወሓት ባለስልጣን የሆኑት ኣይቶ ኣባይ ጸሃዬ የኦሮሚያን ክልላዊ ምክር ቤት እንበትናለን ባሉት መሰረት በተደረገው ግምገማ የክልሉ ምክር ቤት ፕረዚዳንት እና ኣባላትን ጨምሮ የፈደራል መንግስታቸውን ባለስልጣናት እና የኦሕዴድ ኣመራሮች እንደሚያሰናበቱ እየተጠበቀ ይገኛል፤ በዚህም መሰረት ፦

፩ ኣቶ ኣባዱላ ገመዳ = የፌዴራሉ ምክር ቤት ኣፈጉባዬ(በጡረታ)
፪ ኣቶ ሙክታር ከድር = የኦሮሚያ ክ\ሃገር ኣስተዳዳሪ
፫ አቶ ለማ መገረሳ = የጨፌ ኦሮሚያ ኣፈ ጉባዬ
፬ አቶ ጣባ ደበሌ = የኦሕዴድ ስራ ኣስፈጻሚና የቢሮኃላፊ
፭ አቶ ኣቢ ኣሕመድ = የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር

እነዚህ ከላይ ስማቸው የተጠቀሱት ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ የኦሕዴድ ባለስልጣናት እና ኣመራሮች እንዲሁም ካድሬዎች በሕወሓት ትእዛዝ የሚሰናበቱ ሲሆን በኣንዳንዶቹ ላይ የሙስና ክስ ይከፈታል ተብሎ ይጠበቃል።

#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.