የአርበኞች ግንቦት 7 ፖለቲካ መምሪያ ሃላፊ አርበኛ ታጋይ ዘመነ ካሴ (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ)

በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም አካባቢዎች እየተካሄደ የሚገኘው ህዝባዊ ትግል የድርጅታችን አርበኝነት አካል እንደሆነና ካለፈው ጥር ወር ጀምሮ ወደ ኤርትራ በረሃዎች እየጎረፈ ትግሉን የሚቀላቀለው ወጣት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እንደናረ የአርበኞች ግንቦት 7 ፖለቲካ መምሪያ ሃላፊ አርበኛ ታጋይ ዘመነ ካሴ እና የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝባዊ እምቢተኝነት መምሪያ ሃላፊ አርበኛ ታጋይ መንግስቱ ወ/ስላሴ ገለፁ።

[jwplayer mediaid=”12758″]

Zemene Kassie