ዛሬ ከወልቃይት በአስተዳደሩ አማካኝነት እየተሠጠ ያለ ወረቀት ነው:

ህዝብ ለማወናበድ ሆን ተብሎ የተዘጋጀ ስብሰባ ነው:: ሲተረጎመም እንዲህ ይላል:-
“ገዳዩ:-የስብሰባ ጥሪ ይመለከታል
-ከላይ እንደተገለጸው በቀን 05/06/2008 ዓ/ም ለሚካሄደው ስብሰባ ታደዳሚ እንግዳ ሁነው እንዲሳተፉ በአክብሮት ስለታደሙ ከነጋሽ ትምህርት ቤት ነገ 4:30 እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ ይላል”
ይኽ ከላይ የተገለፀው የጥሪ ወረቀት ለህዝብ በስብሰባ ምክንያት በአበልና በሌሎች ጥቅማጥቅሞች በመደለል የማንነት ጥያቄውን ለማስቀየስ በወረዳው አስተዳዳሪ የተቀመረ ሴራ ነው፡፡ ስለዚህ ውድ ህዝባችን ይሄን ተንኮል በማክሸፍ ወደ ሰስብሰባው ባለማምራት አቋምህን አሳውቅ፡፡

12715812_188095261553765_5319955279453057911_n

Wolqait Tegede Semien Armachiho

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.