ከሻሸመኔ ወደ ሻላ የሚወስደው መንገድ ሙሉ በሙሉ ለተቃውሞ በወጡ ሰልፈኞች ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ ሆኖዋል

በምዕራብ አርሲ በሻላ መንገድ ላይ አጄ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የህዝብ ቁጣ ተቀስቅሶ ህዝቦ ነቅሎ ለተቃውሞ የወጣ ሲሆን ህዝቡ ላይ ህወሀት ያሰማራቸው የአጋዚ ወታደሮች ህዝቡ ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት ሰንዝረው በጭካኔ የሞትና ከፍተኛ የሆነ የመቁሰል አደጋ አድርሰዋል። ከሻሸመኔ ወደ ሻላ የሚወስደው መንገድ ሙሉ በሙሉ ለተቃውሞ በወጡ ሰልፈኞች ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ ሆኖዋል።

12705360_1024894334242880_7517056694256791761_n

 

በምዕራብ አርሲ የገደብ አሳሳ ከተማን ተቃውሞው የመሩት ወጣቶች( ቄሮ) በከተማው መሀል ተሰቅሎ የነበረውን የአንባገነኑን የሟች መለስ ዜናዊን ፎቶ ከቢልቦርድ ላይ አውርደው ቁልቁል ዘቅዝቀው አንድደውታል።

12742354_951071034982416_192184760514624316_n

12688209_450455995151772_8905166667727243837_n 12705471_450455978485107_5215018591951289808_n 10487459_450455955151776_1299068520162172621_n

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.