የትግራይ ወራሪ ቡድን አሉኝ የሚላቸውን ደጋፊዎች አደባባይ አውቶ ማስጮህ ጀመረ!

12717472_1657261994525975_1346582784799086385_n

በዚህ በመረጃ ዘመን ማንን እንደሚያጭበረብሩ አልገባኝም? እኔ እስከሚገባኝ ድረስ የወልቃይት አማራ ኢትዮጵያዉያን እያሉት ያለው እኮ
1ኛ ከወያኔ አገዛዝ በፊት በነበሩት በየትኛውም መንግስታት ወልቃይት ወደትግራይ አልነበረም የታሪክ ማስረጃዎች ይታዩ ነው።
2ኛ ወያኔ ወደስልጣን እንደመጣ ያለህዝበውሳኔ ነው ወልቃይት ወደትግራይ የተከለለው።
3ኛ ወያኔ በአስርሺ የሚቆጠሩ አማሮች እንዲሰደዱ እንዲገደሉ እንዲታሰሩ ካደረገ በኋላ የነሱን መሬትና ንብረት ከትግራይ እያመጣ ላሰፈራቸው ትግራያን ሰቷል።
4ኛ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ጥንት ወደነበር ወደ ጎንደር የስተዳደር ክልል ወልቃይት ይመለስልን ሲሉ በሰላማዊ ሰልፍ ወይም በህዝበ ውሳኔ አደለም ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት በዚህ በሰላማዊ ሰልፍ ላይ የምታዋቸው ነበሩን የወልቃይት የአማራ ኢትዮጵያዊያንን እያፈናቀለ ላለፉት 24 አመታት ወያኔ ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች አምጥቶ ያሰፋራቸው ናቸው።
ስለዚህ ወያኔ ጊዜው አልፎብሀል አደልም ወልቃይት ላይ ወስደህ ያስፈርከውን ህዝብ ይቅርና መላት ትግራይን አውተህ ብታስጮህ እውቅና እሚሰጥህ የለም። ተባኖብሀል ህዝብ ነቅቷል የጨለማው ዘመን አልፎ የብርሀን ዋዜማ ላይ ነው ያለነው።

Netsanet Beqalu Mannet

12733472_1657262071192634_2509238355835111008_n

welkait 55

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.