ማልኮም ኤክስ: የምርጫ ኮሮጆ ወይም ጥይት – (ጻዲቅ አህመድ)

እዉቁ የነጻነት ታጋይ ማልኮም ኤክስ የምርጫ ኮሮጆ ወይም ጥይት በማለት ያደረገዉ ታሪካዊ ንግግር በአያሌ ምሁራን አድናቆት የተቸረዉ ነዉ። ኢትዮጵያዉያን ከንግግሩ ሊማሩበት የሚችሉት ነገር ካለ በሚል ንግግሩ ተቃኝቶ ይህ አጠር ያለ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ ተዘጋጅቷል።

ማልኮም ኤክስ: የምርጫ ኮሮጆ ወይም ጥይት – (ጻዲቅ አህመድ)