ሸኣብያ ያፈሣቸው  ወገኖች እን ዴት ተመለሱ ? ይብራራ  (ዓምዶም ገብረስላሴ)

24e9c724-a320-4879-ad64-e363c88eae52
በመጀመሪያ  ከ85ቱ  32ቱ ወገኖች በሱዳን መንግሥ ኣዳራዳሪነት ተለቀው ሁሞራ  ደርሠዋል መባሉ  ለተመላሾች ወገኖች እንኳን ደሥ ኣላቹሁ ::  ለቤተሠቦ ቻችሁ  እንዲሁም ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ እንኳን ደሥኣላቹ እኔም ደሥቡሎኛል :: ካኣሁን በፊት እጅግ በሽ የሚቆጠሩ ኢትዮጱያውያን ታፍሠው በባርካ  እና  በሠህል ምድረበዳ እየተሣቃዩ ያሉና የኣሁኑ የቀሩት 53 ወገኖች  ከሸኣብያ ጥርሥ  ለማሥለቀቅ የኢትዮጱያ ህዝብ  ለመንግሥት ተጽእኖ መድረግ ኣለበት::
መነሣት ያለበት ጥያቄ ግን  ከሸኣብያ ጋር የተደራደረው መነው በየተኛው የሥልጣን እርከን  ? የድርድር ኣጀንዳሥ  ለነዚህ 32 ወጣቶች ብቻ ነው ወይ  ? መንግሥት ሱዳን ለመደራደር  ሢቀርብ ለነዚህ ወገኖች  ለማሥለቅ ቅ ብቻ ኣጀንዳ ይዞ ነው   የቀረበው?  የኢትዮጱያ መንግሥት 85 ወገኖቻችን ከታፈሱበት እሥከ 32 ሠወች የተፈቱብት ለህዝብ ኣን ዲት  ቃልም ተንፍሽ  ኣላለም  ለምን ደብቀቷል ?
ካሁን በፊትም ለቷፈኑ ዜጎችም ግልጽ   ኣላደረገም   በሌላ በኩል በተግባር የማይታይ ሸኣብያ ጠልቀፍቀፍ ካለ  ተመጣጣኝ እርምጃ እንወሥዳለን የሚል ጉራ ነበር   ሸኣብያ ተከታታይ ወንጀል ሢፈጽም ግን እርምጃ ሢወሠድ ኣልታየም:: ሁሉም የህወሓት መሪዎች  እና ካድሬዎች የጉራ ድንፋታ ከማሠማት ውጭ  ወገኖቻችን ሢድኑ ኣልታየም::
እዚህ ላይ ግን ጥያቄ ኣለኝ  የህወሓት   መሪዎች ድ ንገት  ከሸኣብያ ሢደራደሩ በሥተጀርባ ኣጀንዳ ይኖሯቸው  ይሆን  ?  የሚል ጥርጣሬ ኣለኝ::  ምክንያቱ የሀወሓት መሪዎች  የሸኣብያ መሪዎች ሢያኮርፉ   ሸኣብያን በመጠበር ሎሌ የመሆን ባህሪ ስለነወራቸው::
ሥለሆነ እንደዚህ ኣይነት ደርድር የኢትዮጱያ ህዝብ    በተለይ  ደግሞ  የትግራይ ህዝብ  በቅርበት   ሥላለ   በጥሞና   ሊመለከተው ይገበል::

ሸኣብያ ያፈሣቸው  ወገኖች እን ዴት ተመለሱ ? ይብራራ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.